uz
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
272 664
Obunachilar
-5524 soatlar
+107 kunlar
+1 35830 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት  ተናግሯል። " ዩናይትድ በዚህ አመት ግዴታ ወደ አውሮፓ ውድድር መመለስ አለበት " ያለው ጋራጋር ባለፈው አመት ከተፈጠረው በኋላ ከእነሱ የሚጠበቀው ቀንሷል ብሏል። አክሎም " ክለቡ ባለፈው ክረምት ብዙ ገንዘብ ቢያወጣም ሻምፒዮንስ ሊግ መግባቱ የማይሆን ይመስላል "ብሏል። " ማንችስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ጄሚ ካራጋር
Hammasini ko'rsatish...
👎 155😁 117 52👍 28🤬 6💯 5
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ምሽቱ ጨዋታ ቁጥሮች ምን ያሳያሉ ? ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝኝ በቋሚነት ሳያሰልፍ 7️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል። ቀያይ ሰይጣኖቹ ከእነዚህ 7️⃣ ጨዋታዎች 6️⃣ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል። በዛሬው መርሐግብር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን በአምበልነት እየመራ ወደሜዳ ይገባል። በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የበዓል ሰሞን ጨዋታ ብቻ ይደረጋል። ማንችስተር ዩናይትድ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎችን ( 22) ያሸነፈው ክለብ ነው። ኒውካስል ዩናይትድ በአንፃሩ ከሌሎች ክለቦች ጋር በጣምራ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ( 16 ) ክለብ ነው። ኒውካስል ዛሬ የሚሸነፍ ከሆነ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ብቸኛ ክለብ ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
121😁 10👍 8😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
#AFCON2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኮሞሮስ ከዛምቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 2️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
Hammasini ko'rsatish...
53👍 6😁 3
የጨዋታ አሰላለፍ ! 5:00 ሞሮኮ ከ ማሊ
Hammasini ko'rsatish...
34👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምቱ አያሰጥም ብሎኛል “  ሁጎ ብሩስ የባፋና ባፋናዎቹ አሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ ከግብፅ ሽንፈት በኋላ በሰጡት አስተያየት የጨዋታውን ዳኝነት ተችተዋል። ስለ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምት ያነሱት አሰልጣኙ ሞሀመድ ሳላህ ግብፅ ያገኘችው ፍፁም ቅጣት ምት እንደማያሰጥ ነግሮኛል ብለዋል። “ ሳላህ ከጨዋታው በኋላ መጥቶ ' ፍፁም ቅጣት ምት መሆኑ አስገርሞኛል አያሰጥም ነበር ' ብሎ ነግሮኛል “ ሲሉ ተደምጠዋል። በተቃራኒው ለእኛ ለመስጠት አልፈለጉም ያሰጥ ነበር ሲሉ ፍፁም ቅጣት ምት ተከልክለናል ብለዋል። አሰልጣኙ አክለውም የዳኝነት ውሳኔውን “ አስቂኝ የእውነት አስቂኝ ነበር “ ሲሉ ገልፀውታል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
😁 173 105👍 24🥰 4🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
65' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
9
😁 45 36👏 25😢 5🙏 4👍 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
32👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
21 ' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
35👍 11👏 2🔥 1
“ ሞሮኳዊያንን ለድጋፋቸው እናመሰግናለን “ ሞሀመድ ሳላህ የፈርዖኖቹ አምበል ሞሀመድ ሳላህ በጨዋታው የነበረውን የደጋፊዎች ድባብ " አስደናቂ " ሲል ገልፆታል። “ የነበረው ድባብ አስደናቂ ነው “ ያለው ሳላህ ሞሮኳዊያን እና ግብፃውያን ደጋፊዎች ዛሬ የተለዩ ነበሩ ብሏል። “ እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ኩራት ይሰማኛል ለጠንካራ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን " ሲል ሳላህ ጨምሮ ተናግሯል። በጨዋታው የግብፁ ግብ ጠባቂ ኤል ሼናዊ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ መመረጥ ችሏል።
Hammasini ko'rsatish...
175👎 61👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
4 ' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
18👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ፈርዖኖቹ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ ! የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የፈርዖኖቹን የማሸነፊያ ግብ ሞሀመድ ሳላህ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ግብፅ አንድ ተጨዋቿ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ በሁለተኛው አጋማሽ በአስር ተጨዋቾች ተጫውታለች። ጨዋታውን 40,212 ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ግብፅ :- 6 ነጥብ 2️⃣ ደቡብ አፍሪካ :- 3 ነጥብ 3️⃣ አንጎላ :- 1 ነጥብ 4️⃣ ዙምባቡዌ :- 1 ነጥብ በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት - ደቡብ አፍሪካ ከዚምባቡዌ እንዲሁም - ግብፅ ከአንጎላ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
155👎 43👏 8
32😁 6👍 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
90+1' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
👎 43 33👍 8🤬 2
Photo unavailableShow in Telegram
80 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
36👎 17🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
72 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
33👎 11🥰 5
62 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
36👎 19🎉 3
Photo unavailableShow in Telegram
50 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
👍 31 18👎 16
Photo unavailableShow in Telegram
#AFCON2025 ግብፅ ከደቡብ አፍሪካ እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ ለመታደም በርካታ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተዋል። ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የስታዲየሙ በሮች ለተመልካቾች በነፃ ክፍት መደረጋቸው ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎች በመሰባሰብ ስታዲየሙን ሊሞሉት ችለዋል። በርካታ ሞሮኳውያን ተመልካቾች ለግብጽ ብሔራዊ ቡድን ድጋፋቸውን በመስጠት ላይ ናቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👎 116 86
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ - የግብፁ ተጨዋች ሞሀመድ ሀኒ በሰራው ጥፋት ምክንያት ቀይ ካርድ ተመልክቷል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
👍 45 31👎 8