uz
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
249 066
Obunachilar
+58324 soatlar
+10 8647 kunlar
+20 67730 kunlar
Postlar arxiv
በቃጠሎ ወድሟል‼ ዛሬ ህዳር 17/2018 ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ጥጥ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በቃጠሎ ወድሟል።አደጋው ያጋጠመው አማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ ሸክላ ሚላሚሌ ጎጥ አካባቢ ሲሆን የቃጠሎው መነሻ አልታወቀም። ንብረቱን ማትረፍ ባይቻልም እሳቱ ወደ መኖሪያ ቤቶችና ወደ የእህል ክምር እንዳይዛመትመከላከያ በቦቲ ውሃ ማጥፋት መቻሉን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
Hammasini ko'rsatish...
ኤርታሌ‼ በአፋር ኤርታሌ አዲስ የተፈጠረው ከፍተኛ እሳተ ጎመራ ከሃይሊ ጉቢ ፍንዳታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ተባለ ህዳር 16 ላይ የተነሳው የሴንቲነል-1 ሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር ምስል እንደሚያሳየው በአካባቢው የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴ ባይኖርም በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ጫፍ ላይ 760 በ 350 ሜትር ስፋት ያለው አዲስ የመሬት ከፍታ መፈጠሩ ተገልጿል። ይህ ክስተት በህዳር 14 በሃይሊ ጉቢ ከተከሰተው ኃይለኛ ፍንዳታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል መባሉ ተዘግቧል፡፡ በዚህም ሁለቱ ጎረቤት የእሳተ ገሞራ ስርዓቶች ከመሬት በታች የሚቀልጥ አለት ማጠራቀሚያ እንደሚጋሩ እና ውስጣዊ የርስ በርስ ግፊት እንዳላቸው ያመላክታል ተብሏል። የኤርታሌ ተራራማ አካባቢ አካል የሆነው የሃይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ፣ ቢያንስ ለ12 ሺ ዓመታት ያለእንቅስቃሴ ከቆየ በኋላ እሁድ ህዳር 14 ቀን ኃይለኛ እና ፍንዳታ የበዛበት እንቅስቃሴ ማሳየት መጀመሩ ስፑትኒክ ዘግቧል።
Hammasini ko'rsatish...
109👍 11😱 6👏 3
00:15
Video unavailableShow in Telegram
የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ‼ በሆንግ ኮንግ በደረሰ የእሳት አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ። የእሳት አደጋው በመኖሪያ አፓርትመንት ላይ መከሰቱን ባለስልጣናት ገልፀዋል። የእሳት አደጋው አለመቆሙ የተገለፀ ሲሆን፣ በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል። ሶስት ሰዎች ሆስፒታል ውስጥ በፅኑ ህክምና ክፍል ይገኛሉ ተብሏል። የእሳት አደጋው ምክንያት እስካሁን እንዳልታወቀ ተገልጿል። 
Hammasini ko'rsatish...
7.41 KB
47😢 29😱 11👍 4🎉 3💔 2🔥 1
የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር "የፈረሰው የግለሰብ መኖሪያ ቤት እንጂ ቅርስ አይደለም"በማለት በአደባባይ ለማስተባበል የሞከረበት ጉዳይ ዛሬ ማስረጃ ቀርቦበታል። የመስጂዱ ኮሚቴዎች"የወሌ ሙሀመድ መኖሪያ ቤት ታሪካዊ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበበት ማስረጃ አለን"በማለት ይዘው ቀርበዋል። የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ የፈረሰው የግለሰብ መኖሪያ ቤት እንጂ ታሪካዊ ቅርስ አይደለም በሚል መግለጫ አውጥቶ የነበረበት ጉዳይ ነው። የወሌ ሙሀመድ መስጅድ ኮሚቴዎች ማስረጃ መሰረት የየካ ክፍለከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት 12-06-2011 እንዲሁም በ06-10-2015 በፃፈው ደብዳቤ የወሌ ሙሀመድ ታሪካዊ መኖሪያ ቤት በቅርስነት መመዘግቡን አረጋግጧል፡፡ በተጨማሪም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ኪነጥበብ ቱሪዝም ቢሮ ታህሳስ 10-2017 በፃፈው ደብዳቤ የወሌ ሙሀመድ መኖሪያ ቤት ታሪካዊ መሆኑንና በቅርስነት የተመዘገበ መሆኑን ጠቅሶ ቤቱ እንዳይነካና እንዳይፈርስ ጥበቃ እንዲደረገለት መግለፁን መረጃው ያመላክታል፡፡ በተቃራኒው የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ለግለሰቦች ካሳ መክፈሉንና ቤቱንም ማፍረሱ በትላንትናው ዕለት ሰነዶችን አያይዞ ገልጿል። የፈረሰው ቤት እንጅ ቅርስ አለመሆኑንም በማህበራዊ ገፁ ባጋራው ጹሁፉ አስታውቋል። ከሀሩን ሚዲያ የተወሰደ
Hammasini ko'rsatish...
141😱 18👏 14👍 8🎉 6🏆 4🙏 2🥴 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️8 ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000ሚሊዮን 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉 4.3ሚሊዮን 16ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.8ሚሊዮን ግራውንድ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 👉6.9ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 3ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
Hammasini ko'rsatish...
14👍 4🤔 1
ሐዋሳ ደርሷል‼ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው ሐዋሳ ከተማ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል‼ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃ ያካተተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። 📌ሐዋሳ ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰቡ በጂንካ ከተገኘው የመጀመሪያው የማልበርግ ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው ወደ አካባቢው ተጉዞ ወደ ሃዋሳ ተመላሽ የነበረ ነውም ተብሏል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን በላቦራቶሪ ምርመራ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ :- 📌73 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ የተደረገላቸው መሆኑን፣ 📌ከእነዚህም 6ቱ ታማሚዎች ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ የተረጋገጠ ሲሆን 📌 አምስቱ ደግሞ ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝና 📌እስካሁን 349 ሰዎች ንክኪ ያላቸው በመሆኑ ክትትል እየተደረገ ሲሆን፤ 119ኙ ደግሞ የለይቶ ማቆያ ጊዜያቸውን ማጠናቀቃቸውን ገልፀዋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቫይረሱ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖች የተሰማቸዉን ሀዘን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸዉና ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን ተመኘተዋል። ከዚህም በተጨማሪም ወረርሽኙ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የለይቶ ማከሚያ ማዕከላትን በማቋቋምና የሰለጠነ የሰውሃይል እና አስፈላጊውን የህከምና ግብአት በማደራጀት ለታማሚዎች የተጠናከረ የህክምና እርዳታ እየተሰጠ ሲሆን ለታማሚዎችም የተሻለ ሕክምና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ከዚህ በፊት ወረርሽኙ ተከስቶባቸው ከነበሩ ሀገራት ጋር የልምድ ልውውጥ በማድረግና ልምድ በመቅሰም ከዚህ በፊት ተሞክረው ጥሩ ውጤት ያስገኙ መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በመለየትና ወደሃገር ውስጥ በማስገባት ለታካሚዎች ተደራሽ በማድረግ ላይ ብለዋል ዶ/ር መቅደስ። አዲስ የሚያዙ ሰዎች ከተገኙ የለይቶ ማቆያ ማዕከላት፣ የሕክምና አቅርቦቶች እና የሰለጠኑ ሰራተኞች ዝግጁ መሆናቸውን ያረጋገጡት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሃይሉ፤ ቫይረሱ ባልተገኘባቸው ክልሎችም ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ በድንበር ቦታዎች እና በሌሎች የመግቢያ እና የመውጫ ቦታዎች ላይም ምርመራው መጠናከሩን ተናግረዋል።የበሽታውን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰዉ በሚመለከቱበት ጊዜ በአቅራቢያ በሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት ማድረግ ወይም በ8335 እና 952 ነፃ የስልክ መስመሮች ጥቆማ መስጠት የሚቻል ሲሆን፣ ስለበሽታው ተጨማሪ መረጃ እንዲሁም የምክር አገልግሎት ለማግኘትም እነዚህን የነፃ የስልክ መስመሮች መጠቀም ይቻላል በማለት የጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
Hammasini ko'rsatish...
118👍 13🙏 13😱 8😭 8🤓 7👏 5😁 2🕊 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨በቅርቡ ተከፍቶ ተወዳጅነት ያተረፈዉ ቁምነገር አዘል የሆነዉ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ተጋበዙልኝ። ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።            Join now‼                  ↴↴↴                👇👇👇 ╰┈➤ @islamic_post17 ╰┈➤ @islamic_post17
Hammasini ko'rsatish...
35😁 7👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃዎቻቸውን በመንግስት በተዘጋጀው ሲስተም ላይ የማስገባት ግዴታ እንዳለባቸው ተፅፎላቸዋል‼ በትምህርት ሚኒስቴር እና መንግስታዊ ባልሆኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለቤቶች ጋር በነበረው ውይይት በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት ሁሉም ተቋማት መረጃቸውን በተዘጋጀው ሲስተም ላይ የማስገባት ግዴታ አለባቸው። መረጃውን የማያስገቡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፌደራል መንግስት በሚሰጡ አገልግሎቶች እንደማይስተናገዱ አቅጣጫ ተቀምጧል። ስለሆነም የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው መንፈቀ-ዓመት ሁሉም መረጃዎች ተሟልተውና በየተቋሙ አመራር ተረጋግጠው እስከ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም በሲስተሙ በhttp://hemis.ethernet.edu.et እንድታስገቡ እየጠየቅን ይህንንም ተከታትሎ እንዲያስፈጽም ለኢፌድሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ኃላፊነት መሰጠቱን አሳውቃለሁ።
Hammasini ko'rsatish...
star reaction 94 47👍 14😍 5😱 4😢 2🙉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
Hammasini ko'rsatish...
18
Photo unavailableShow in Telegram
መቅደላ‼ በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ቀበሌ 01 ነዋሪ የሆነው አቶ ሰይድ አሊ መኮነን በድለላ ስራ የሚተዳደር ነው።በስህተት ወደ አካውንቱ የገባን ብር 400,ዐዐዐ / አራት መቶ ሸህ ብር / የኔ ያልሆነ ገንዘብ ነው በማለት ለባለቤቱ ተመላሽ እንዲሆን ማድረጉን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል።የመቅደላ ወረዳ ፖሊስ ይህንን መሠል መልካም ተግባር ሌሎችም ሊጋሩ ይገባል ብላል።
Hammasini ko'rsatish...
258👍 64👏 23🥰 12🔥 10😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
Hammasini ko'rsatish...
24👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
"እወቁልኝ"CBE ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) የተሰማ አዲስ መረጃ: የዲጂታል ክፍያ አገልግሎቶች ለጊዜው ይቋረጣሉ! የሚቋረጥበት ቀን: ረቡዕ፣ ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም. * ሰዓቱ: ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ። * ምክንያት: የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ሲሆን * ሞባይል ባንኪንግ * ሲቢኢ ብር (CBE Birr) * ኢንተርኔት ባንኪንግ * ኤቲኤም (ATM) ማሽኖች * ፖስ (POS) ማሽኖች * ኮር ባንኪንግ አገልግሎቶች (Core Banking Services) በጊዜያዊነት እንደሚቋረጡ ባንኩ እወቁልኝ ብሏል።
Hammasini ko'rsatish...
93👏 11🙏 8👍 7😱 7💔 4🥰 3😢 2💩 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌟ብልሕ ነገዴ ገበያው በደራበት ሱቁን ይከፍታል!!! 🌟አያት ግራንድ ሞል ✨ 3000 የንግድ ሱቆች ✨በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ ✨ከ 25 ካሬ እስከ 200 ካሬ አማራጮች ያለው ✨4 ክፍለ ከተሞችን አዋስኖ ሴሚሲ ሚካኤል ላይ ይገኛል 🌟 90% የደረሰ ሳይታችን በ 20% ቅድመ ክፍያ 🌟መሀል ከተማ ካዛንቺስ  በካሬ 89,815 ብር በ 15% ቅድመ ክፍያ 🌟 በ9.5% ወለድ ለ30 አመት የባንክ አማራጭ አቅርበናል እስከ ታሕሣስ 20 ልዪ ቅናሽ አርገናል ፈጥነው ይመዝገቡ እና ቤትዎን የግሎ ያርጉ!!! 💥ለበለጠ መረጃ በ 251945158152 or 0977806111 በቀጥታ @lilye በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
22👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሞያሌ‼ በሶማሌ ክልል የሞያሌ ከተማ 02 ቀበሌ ጸጥታና አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አብዱብ ዋሪዮ ድንበር ተሻግረው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የኬንያ ፖሊሶች ተኮሱት በተባለ ጥይት እንደተገደሉ ተሰምቷል። ሃላፊው የተገደሉት፣ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ኅዳር 11 ልዩ ስሙ ''ቦሌ'' በተባለ ስፍራ ላይ መሆኑን የዘገበው ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ነው። የኬንያ ፖሊሶች ድንበር ተሻግረው አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለመያዝ ያደረጉትን ሙከራ ባደረጉበት ወቅት፣ ሃላፊው የፖሊሶቹን ድርጊት በመቃወም ለማስቆም ሲሞክሩ በጥይት እንደተገደሉ ዘገባው ጠቅሷል።
Hammasini ko'rsatish...
125😢 44💔 14👍 11🏆 10🤣 7🕊 5
Photo unavailableShow in Telegram
"የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ ይቆረጣል። ከስራ ይባረራል" "አንድ መንግስት ሰራተኛ ተመዝኖ እና ስልጠናም ወስዶ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት ካመጣ ከስራ ይባረራል" መኩሪያ ኃይሌ በሲቭል ስርቪስ ማሻሻያ መሠረት የሚያርፈድና ከስራ የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ እንዲቆረጥ ይደረጋል ብሏል።        የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ይህን ያለው አርብ ህዳር 12/2018ዓ.ም የሶስት ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዘብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ስራ ሰምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ በዚህም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ የሰራተኛ ምዘናን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ሰራተኞቹን ለመመዘን የሚያስችል 144 ሺህ አከባቢ ጥያቄዎች መዘጋጀታቸውን ገልጿል። ሰራተኛው የሚመዝነው በሁለት ነገር መሆኑን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ገልፆ 1ኛው ባህሪ ሚዘና ሲሆን 2ኛው ደግሞ የተማረው ትምህርት ያንን ስራ ያሰራል ወይ የሚለውን ለማረጋገጥ የስራ ዘርፍ ምዘና ይመዘናል ብሏል። በዚህ ተመዝኖ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት የሚያመጣ ከሆነ ስልጠና ይሰጣል ብሏል። በተደጋጋሚ ስልጠና ወስደው ማለፍ ያልቻለ ከስራ ይባረራል እንዲሁም ይህንን ፈተና አልፈተንም ያለ የመንግስት ሰራተኛም ከስራ ይባረራል ብሏል። ለዚህም ሁለቱም አካላት ማለትም መንግስትም ወጪ አውጥቶ ሰራተኛ መድቦ ስልጠና መስጠት አለበት ፣ ሰራተኛውም ለተልዕኮ ራሱን ማዘጋጀት አለበት ብሏል። ይህ ምዘና ሰራተኛውን ለመቀነስ ሳይሆን ለተቋማት ተልዕኮ ለማዘጋጀት ዓላማ ያለው እና ክፍተትን ማዕከል ያደረገ ስልጠና በመስጠት ሰራተኛን ለማብቃት እንደሆነ አብራርተዋል። የስልጠናው ፕሮግራም በሚንስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ስርዓተ ትምህርት ተዘጋጅቶለታል ብሏል። አምስት ተቋማት ማለትም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ ሲቭል ስርቪስ ዩንቨርስቲ ፣ ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት እና የአፍርካ ልህቀት አካዳሚ  የባህሪ ብቃት መገንባት የሚያስችሉ 125 ሞጁሎችን በማዘጋጀት ለስልጠና ዝግጁ አድርገዋል በማለት አብራርተዋል
Hammasini ko'rsatish...
133🤣 43👏 11😱 9👍 6🙏 5💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Hammasini ko'rsatish...
16😁 14👍 3🤗 1
በኤርታሌ ምክንያት የህንድ አየር መንገዶች በረራ ተሰረዘ‼ በአፋር ክልል ኤርታሌ አቅራቢያ በ10 ሺህ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ በተባለ ፍንዳታ ምክንያት የህንድ አየር መንገዶች በረራዎችን መሰረዛቸው ተገልጿል። በሰሜን-ምስራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል ኤርታሌ እሳተ ገሞራ አቅራቢያ የሚገኘው የሐይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ ከትላንት በስቲያ እሁድ (ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም.) ከሺህ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ፍንዳታ ማድረጉን ተከትሎ ዓለም አቀፍ የአየር ትራፊክ ከፍተኛ መስተጓጎል ገጥሞታል። ከፍንዳታው የወጣው አመዳማ ደመና በርካታ አገራትን ተሻግሮ የህንድ ሰማይን በመሸፈኑ የህንድ አየር መንገዶች የሆኑት ኤር ኢንዲያ እና አካሳ ኤር በረራዎችን ለመሰረዝ ተገደዋል። የህንድ አየር መንገዶች ማክሰኞ ዕለት ባወጡት መግለጫ፣ ከፍንዳታው የወጣው አመድ የአየር መንገዱን እንቅስቃሴ በማወኩ የተወሰኑ በረራዎችን መሰረዛቸውን አስታውቀዋል።
Hammasini ko'rsatish...
95😱 17👍 8🙏 8👏 4🕊 3😈 3😍 2🙊 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Attention #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት 🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 110ካሬ      10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር      ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር ‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት   🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር ) ‼️አያት 🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ 👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 111ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር ‼️አያት ፈረስ ቤት 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር     #ልብይበሉ ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Hammasini ko'rsatish...
22
ሶስት ልጆችን ለተገላገለችው እናት የወተት ላም‼ በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ወንበሮች ቀበሌ ሶስት ልጆችን ለተገላገለች እናት የወተት ላም ተበርክቶላታል። የእብናት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙባረክ ምህረት ለብስራት ሬድዮ ሲናገሩ መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ/ም በእብናት ወረዳ ወንበሮች ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ እናንየ ክንዴ በእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሶስት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች። የወ/ሮ እናንየ ክንዴ ሶስት ልጆችን መገላገሏን አስመልክቶ ድጋፍ ማግኘት እንዳለባት በመገንዘብ የእብናት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጥረት አድርጓል።በእብናት ከተማ የበጎ አድራጎት አስተባባሪ ከሆኑት ወጣቶች መካከል ከወጣት ስጦታው ደመወዝ ጋር በመነጋገር ወ/ሮ እናንየ ክንዴ ሶስት ልጆችን በሰላም መገላገሏን በአሜሪካን ሀገር በጎ አድራጎትን ለምታስተባብረው ሊያ ፋንታሁን መረጃውን መስጠት ተችሏል። ወ/ሮ እናንየ ክንዴ በሰላም ሶስት ልጆችን በመገላገሏ የተሰማትን ደስታ በመግለጽ ልጆቿ በእንክብካቤ እንዲያድጉ በማስተባበር 60 ሺህ ብር ማበርከት ችላለች ሲሉ ሀላፊው ጨምረው ለብስራት ሲናገሩ ተሰምተዋል።።
Hammasini ko'rsatish...
138👍 37🙊 4🕊 2😍 1🏆 1🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ﺑِﺴْـــــــــــــﻢِﷲِالرَّحْمٰنِﺍلرَّﺣِﻴﻢ 🚨 ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።Join now‼   ↴↴↴             👇 ╰┈➤ @islamic_post17 ╰┈➤ @islamic_post17
Hammasini ko'rsatish...
57👍 7