ch
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

前往频道在 Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
248 771
订阅者
+58324 小时
+10 8647
+20 67730
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ‼ ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እንደገለፀው በቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶችና ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር በሚባሉ የገንዘብ ክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተባባሪ ተቋማት ዙሪያ ጥናትና ክትትል ሲከናወን ቆይቷል፡፡ ፈቃድ ያላቸውና ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር በገቡት ውል መሰረት የማይሠሩ፣ በሕገ-ወጥ ድርጊት ተሰማርተው በመገኘታቸው ፈቃዳቸው የተሰረዘባቸው እንዲሁም ምንም አይነት ፈቃድ ሳይኖራቸው በስፖርት አወራራጅነት ተሰማርተው የነበሩ አካላት በዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ትስስር አማካይነት በሕገ-ወጥ ድርጊት ተሰማርተው መገኘታቸው ተገልጿል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የፀጥታ አካላት እንዲሁም በኅብረተሰቡ ትብብር አማካኝነት 24 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መግለጫው አስታውቋል፡፡ በተለይ በሕጋዊነት ሽፋን ፈቃድ ያወጡት ድርጅቶች ላይ ክትትል ለማድረግ ሙከራ በተደረገበት ወቅት ሁሉም ፈቃድ ሲያወጡ ይዘውት ከነበረው ቢሮ መልቀቃቸውና አድራሻቸውን መሰወራቸው ተረጋግጧል፡፡ የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር ተብለው ከሚጠሩ የፋይናንስ ስርዓቶችን ከሚያሳልጡላቸው የሀገር ውስጥ የክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተቋማት ጋር በመመሳጠር በአጠቃላይ ሲያንቀሳቅሱት ከነበረው የገንዘብ መጠን መንግሥት በተለያዩ የገቢ አማራጮች ማግኘት የነበረበትን 100 ቢሊየን ብር በላይ መሰወራቸው እንደተደረሰበት አመላክቷል፡፡ የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ በተለያዩ የገንዘብ ክፍያ ስርዓቶች አማካይነት የሚሰበስቡትንና የሚያዘዋውሩትን የገንዘብ መጠን ያማከለ ግብር አለመክፈላቸው እንደተደረሰበት የጠቆመው መግለጫው÷ በክሪፕቶከረንሲ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ የሃዋላ ገንዘብ ማስተላላፊያ አማራጮች አማካኝነት የሚያገኙትን ገቢ በውጭ ምንዛሪ በመቀየር ሲሰውሩና ከሀገር እንዲወጣ ሲያደርጉ መቆየታቸውን አስታውቋል፡፡ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር የሚባሉት የሀገር ውስጥ የገንዘብ ክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተቋማቱ ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በመውሰድ የሚንቀሳቀሱ ቢሆንም፤ የደንበኛን ምስጢር መጠበቅ የሚል ሙያዊ አሠራርን እንደ ሽፋን ተጠቅመው የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች የሚያንቀሳቅሱትን የገንዘብ መጠን ከሚመለከታቸው የመንግሥት አስፈፃሚ ተቋማት በመደበቅ ወይም አሳንሶ በማቅረብ በግብር ስወራ እንዲሁም ከፍተኛ የሀገር ሀብትን ወደ ውጭ በማሸሽ ወንጀል ላይ ተሳትፎ እንዳላቸው የአገልግሎቱ መግለጫ አብራርቷል፡፡ የተለያዩ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ገለሠቦች ጭምር ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነው ሀገር ውስጥ ለሚገኙ ተባባሪዎቻችው ውክልና በመስጠት ሕገ-ወጥ ድርጊቱን ሲፈጸሙ መቆየታቸው እንዲሁም ውጭ ሀገር የበለጸጉ ሶፍትዌሮች ጥቅም ላይ መዋላቸውና ድርጅቶቹ ቋሚ አድራሻ የሌላቸው መሆኑ ወንጀሉን ውስብስብና ለቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎት ቢቆይም የደኅንነት ተቋሙ ከሌሎች የመረጃና የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ባደረጉት ስምሪት ተጠርጣሪዎቹ መያዛቸው ተመላክቷል፡፡ በሕገ ወጥ ድርጊቱ ከሀገር ሲሸሽ የነበረው ከፍተኛ ገንዘብ ሽብርተኝነትንና ጸረ ሰላም ቡድኖችን በገንዘብ ለመደገፍ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ ለማስመሰል እንዲሁም ለኮንትሮባንድ ንግድ ማካሄጃ እንደሚውል የጠቆመው መግለጫው፤ ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በመጻረር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅሞች ስጋት ላይ ለመጣል የሚደረግ እንቅስቃሴ አካል በመሆኑ ዜጎች ማንኛውም አይነት ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች ሲመለከቱ ለደኅንነትና ጸጥታ አካላት የሚሰጡትን ጥቆማ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በመግለጫው አመላክቷል፡፡
显示全部...
123👍 23👏 12😁 4😱 3🕊 2😍 2🙈 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የአቶ ጌታቸው ረዳ ሙሉ ቃለምልልስ ተለቋል።በፕሮግራም ማስታወቂያ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ የነበራችሁ።አቶ ጌታቸው በይፋዊ ገፃቸው ሙሉውን ቃለምልልስ ጋብዘው ተመልክተናል። https://m.youtube.com/watch?v=11Eht3R87gA&fbclid=IwVERTSAOVYP9leHRuA2FlbQIxMABzcnRjBmFwcF9pZAwzNTA2ODU1MzE3MjgAAR5NFyWLoDbQurRI-h6z9oPNaPFbryZ7Pm3ss1TF-tAOW_VObXpYHSCEM3kVrg_aem_9jaV-wvkoqTrlz5EGDBqAA&sfnsn=wa
显示全部...
59👍 19😁 6😱 6🏆 6😍 5😢 3🤓 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል - የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ  ‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ክስ የተመሰረተባቸውም፡- ‎1ኛ ተከሳሽ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም ጋዎ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ፤ ‎2ኛ ተከሳሽ አቶ ወልደአብ ደምሴ ክብረት በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ግብዓት ምርትና አቅርቦት ዐብይ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረ፣ ‎3ኛ ተከሳሽ አቶ ተንሳይ ሜጫ ወ/ስላሴ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሀብት አመራር ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባል የነበረ፤ ‎4ኛ ተከሳሽ ወ/ሪት መንበረ ኃ/ማርያም ነጋሳ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የኮርፖሬሽኑ የግዢ ኮሚቴ አባል የነበረች፤ ‎5ኛ ተከሳሽ አቶ ሚሊዮን ገረመው እሸቱ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን  ከፍተኛ የግዢ ባለሙያ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባልና ፀሀፊ የነበረ፤ ‎6ኛ ተከሳሽ አቶ ሰለሞን ገብሬ መላክ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ፣ የኮርፖሬሽኑ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባል፣ የብሄራዊ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ ፀሀፊ የነበረ፤ ‎7ኛ ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ተስፋ ላቀ በኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የግብዓት አቅርቦት መሪ ሥራ አስፈጻሚ፣ የብሄራዊ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ቴክኒካል ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረ፤ ‎8ኛ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ዳኜ ሮሪሳ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብዓት ግዢ እና ትራንዚት ክፍል ስራ አስኪያጅ የነበረ፤ ‎ ‎9ኛ ተከሳሽ ካፒቴን ወንድወሰን ካሳ አሰፋ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ የነበረ፤ ‎10ኛ ተከሳሽ አቶ ጸጋዬ በርሀ ኪዳኑ በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የነበረ፤ ‎11ኛ ተከሳሽ አቶ አለባቸው ሞልቶት ዳኜ የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጅቡቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበረ ‎በወንጀል ድርጊቱ ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው ‎እነዚህ ተከሳሾች በጋራና በተናጠል የተሰጣቸውን ስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም የክልል መንግስታት ለኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የዓለም አቀፍ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ እንዲፈፅም የሰጡትን ውክልና እና የኮፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ ውሳኔዎች፣ የግዢ መመሪያዎችን፣ ውሎችና ድንጋጌዎችን በመጣስ ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። ተከሳሾቹ የተጋገረውን ማዳበሪያ ማስከስከሻ ወጪ 204 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ያለአግባብ በመክፈል፣ ከመቀሌ መርከብ ጊር ተነቀለ በማለት ኮርፖሬሽኑ 100 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ የማጓጓዣ ወጪ እንዲያወጣ በማድረግ፤ ጥራት የሌለው ማዳበሪያ የተጓጓዘበት ወጪ 39 ሚሊየን 992 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላርን ጨምሮ በድምሩ 40 ሚሊየን 296 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላር ወይም 5 ቢሊየን 681 ሚሊየን 857 ሺህ 260 በመመዝበር በሕዝብና በመንግስት ላይ ጉዳት በማድረሳቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዋናነትም በወንጀል አድራጊነት እና ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት ከባድ የሙስና ወንጀል የምርመራ መዝገብ አጣርቶ በፍትሕ ሚኒስቴር ለዐቃቤ ህግ ከላከ በኋላ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ እንደተመሰረተባቸውም አስታውቋል። መንግሥት በሰጠው አቅጣጫ እና በተደረገ ሰፊ ጥናት ‎በአጭር ጊዜ ውስጥ ወንጀሉን አጣርቶ ተከሳሾች ለሕግ እንዲቀርቡ ያደረገው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቀጣይም በከባድ የሙስና ወንጀሎች ላይ የጀመረውን ክትትልና ምርመራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ አስታውቋል።
显示全部...
141👏 20🙏 9😱 8👍 5🔥 3😢 2😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
显示全部...
18😁 5
照片不可用在 Telegram 中显示
የአሜሪካው ምግብና መድኃኒት አስተዳደር ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል ለአንደኛው ሕክምና የሚሆን አዲስ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠ የአሜሪካው ምግብና መድኃኒት አስተዳደር ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በኩላሊት ላይ ጠባሳን በመፍጠርና በመጨረሻም ኩላሊት ሥራውን እንዲያቆም በማድረግ እስከሞት የሚያደርሰውን በሕክምና አጠራሩ “ኔፍሮፓቲ” በመባል የሚታወቀውን የኩላሊት በሽታ ዓይነት ለማከም የሚያስችል “ቮይሳክት” የሚል መጠሪያ ላለው አዲስ መድኃኒት ማረጋገጫ መስጠቱን አስታውቋል። ኦሱካ በሚባል መድሃኒት አምራች ኩባንያ የተመረተው ይህ መድሃኒት በሽታን ለመከላከል ከሚያስችሉ ነጭ የደም ሴሎች በቤተ ሙከራ የሚዘጋጅ ሲሆን ለሕመምተኛው በመርፌ መልክ የሚሰጥ ይሆናል። መድኃኒቱ በየአራት ሳምንቱ የሚወሰድ ሲሆን በባለሙያ ወይንም ራሱ ታካሚው በቤቱ ሆኖ ሊወስደው በሚችል መንገድ መዘጋጀቱ መድኃኒቱን ይበልጥ ለአወሳሰድ ምቹ ያደርገዋል። ኖቫሪቲሰ፣ ፋብሃልታ፣ ትራቬር ቴራፒቲክስ፣ ፊልስፓሪና ካሊዲታስ ቴራፒክስ ታርፒዮ በአሁኑ ሰዓት ይህንን የኩላሊት በሽታ ዓይነት ለማከም ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙ መድሃኒቶች ሲሆኑ በኦሱካ ኩባንያ የተመረተው አዲሱ ቮይሳክት መድሃኒትም በቅርቡ ገበያውን ተቀላቅሎ ጥቅም ላይ እንዲውል ከአሜሪካ ምግብና መድሃኒት አስተዳደር ማረጋገጫን አግኝቷል። የአዲሱ መድኃኒት ጥቅም ላይ መዋል በተለይም በአሁኑ ሰዓት ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል አንዱ የሆነውን የኩላሊት በሽታ ለማከም በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋለ ካለው ቬራ ቴራፒቲክስ(VERA.O) ጋር በመሆን ገዳዩን የኩላሊት በሽታ በማከም ረገድ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚኖረው የኦሱካ ዋና ሜዲካል ኦፊሰር ጆን ክራውስ ለሮይተርስ መናገራቸውን ተመልክቷል።via: Addis Maleda
显示全部...
78👏 7👍 2🏆 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️8 ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000ሚሊዮን 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉 4.3ሚሊዮን 16ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.8ሚሊዮን ግራውንድ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 👉6.9ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 3ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
显示全部...
19👍 2😱 1
በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ‼ በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር የአስር ዓመት ታዳጊ ናትናኤል ማይክልን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ የጠለፈው ተከሳሽ ወርቅነህ አሰፋ ደርሰው በሞት እንዲቀጣ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ። ተከሳሹ የቀድሞ የመምህርነት ሥራውን ተጠቅሞ ታዳጊውን ናትናኤል ማይክልን ከትምህርት ቤት ሲመለስ ጠልፎ ወደ መኖሪያ ቤቱ ወሰደው። ተከሳሹ ልጁን በቦክስ ከመምታት በኋላ በአፍና አፍንጫው ላይ በፕላስተር በማሸግ አፍኖታል። ልጁ ለማምለጥ ሲታገል ተመልሶ በመምጣት በአንሶላ አንቆ ሕይወቱን ካጠፋ በኋላ አስከሬኑን መፀዳጃ ቤት ውስጥ በመደበቅ ለመሰወር ሞክሯል። የወንጀል ሕግ አንቀጽ 539(1)(ሐ) እና 590/2/(ሠ)ን የተላለፈው ተከሳሽ፣ አስቀድሞ በሕፃኑ ቤተሰብ ላይ ገንዘብ የመጠየቅና የራሱን ኑሮ የመቀየር አደገኛ አስተሳሰብ አንግቦ መሆኑ በክሱ ተገልጿል። 📌ውሳኔው: የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዐቃቤ ሕግን ክስና ማስረጃዎች አጥጋቢ ሆኖ በማግኘቱ፣ ተከሳሹ በጭካኔ በተሞላበት መንገድ የፈጸመው አስቦ የመግደልና ታዳጊን የመጥለፍ ወንጀል ተረጋግጦበት፣ በሞት እንዲቀጣ ውሳኔ አስተላልፏል። የዚህ ፍርድ ውሳኔ ለታዳጊው ናትናኤል ቤተሰብና ለሕዝቡ ፍትህ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ለሕፃናት ደኅንነት የተገባ መልእክት አስተላልፏል። መረጃው ከአርባምንጭ ከተማ ኮሚኒኬሽን የተገኘ ነው።
显示全部...
star reaction 1👏 208 127👍 52🏆 11😱 6 4😁 2😍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
显示全部...
25👏 3
ፓስፖርት በ30 ቀን ተቋረጠ‼ በአንድ ወር ቀጠሮ ይሰጥ የነበረው የፓስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ቅሬታ ፈጥሯል።ቀኑ ሲረዝም ብሩ አልቀነሰም‼ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚያቀርባቸው የፓስፖርት አሰጣጥ አገልግሎቶች አንዱ የሆነው በአንድ ወር ቀጠሮ ለዜጎች ይሰጥ የነበረውን ፓስፖርት አቅርቦት፣ የጊዜ ገደቡና ሁኔታው በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት መቋረጡ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸውና ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ አንድ ተገልጋይ ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው አገልግሎቱን ለማግኘት ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያ የሥራ ቀናት ወደ አገልግሎቱ ዋና መሥሪያ ቤት ጎተራ አካባቢ በሄዱበት ወቅት፣ በአንድ ወር ቀጠሮ በአምስት ሺሕ ብር ክፍያ ሲሰጥ የቆየው የፓስፖርት አቅርቦት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ እንደተነገራቸው ገልጸዋል። ‹‹ማሟላት የሚገባኝን ሰነዶች ሁሉ ይዤ ጎተራ አካባቢ በሚገኘው መሥሪያ ቤት ደርሼ ወደ ውስጥ ለመግባት ምክንያቴን ለሠራተኞች ባሳወቅኩበት ወቅት፣ በአሁኑ ወቅት እየተሰጠ ያለው ፓስፖርት በሁለት ቀናት በ25,000 ብር ክፍያና በአምስት ቀናት በ20,000 ብር ክፍያ የሚቀርበው ፓስፖርት ብቻ መሆኑ ተነግሮኝ አቅሜ ስለማይፈቅድ ትቼ ተመለስኩ፤›› ብለዋል፡፡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት በሠጡት ምላሽ የሲስተም ሽግግር ላይ ሆነን ነው በአጭር ጊዜ ይስተካከላል ሲሉ እንደነገሩት ሪፖርተር በዘገባው አካቷል።
显示全部...
110😱 14😍 7😭 6👏 4🏆 4🥰 3😁 3🤝 3🕊 2👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
显示全部...
star reaction 2 16
መከላከያው ስልጣኑን ጨበጠ‼ የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመባቸው። በቅርቡ ሀገሪቱ የተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ውጤት ነገ ይፋ ከመደረጉ አስቀድሞ ነው ፕሬዝደንቱ ላይ መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመባቸው። የሀገሪቱ ጦር ፕሬዝዳንቱን አስሮ አገሪቱን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮታል ተብሏል። የጦር መኮንኖች የምርጫ ሂደቱን አግደው ሁሉንም ድንበሮች ላልተወሰነ ጊዜ መዝጋታቸውን እየተናገሩ እንደሚገኝ ተዘግቧል።
显示全部...
77👏 38😱 9😢 4🙊 4👍 3💔 3🕊 2😍 2🥰 1😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🏢እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በ CMC በመሪ በአያት በዞን 3 እንዲሁም በአያት ዞን 8ና በካሳንቺስ የሚገኙ ሳይቶቻችን ✅ ግንባታቸው 85% የደረሱ        📌CMC ሚካኤል ወሰን       📌 አያት ዞን 2 ❇️ የካሬ አማራጭ      📌ባለ 1 መኝታ      📌 ባለ 2 መኝታ.     📌 ባለ 3 መኝታ     📌 ባለ 4 መኝታ ✅ አዲስ የሚጀመሩ በ3 አመት የሚረከቡት       📌 መሪ 1       📌አያት ዞን 3      📌 ካሳንቺስ       📌 ልደታ ❇️ አከፋፈል * የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤ ✅በብድር ለሚከፍሉ የቤቱን  60% እስከሚረከቡ ይከፍላሉ ቀሪውን 40% ተረክበው  እስከ 30 አመት እየኖሩበት ይከፍላሉ ✅የቅናሽ አማራጮች እንደአከፋፈሎ ከ 8- 20%  የሚደርሱ ቅናሾችም አሉን   ❇️ ርክክብ * ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው። ❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።   ለበለጠ መረጃ  በቀጥታ @lilye በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ ☎️+251945158152       +251977806111
显示全部...
16🎉 3👏 2🔥 1
በቃጠሎ ወድሟል‼ ዛሬ ህዳር 17/2018 ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ጥጥ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በቃጠሎ ወድሟል። አደጋው ያጋጠመው አማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ ሸክላ ሚላሚሌ ጎጥ አካባቢ ሲሆን የቃጠሎው መነሻ አልታወቀም። ንብረቱን ማትረፍ ባይቻልም እሳቱ ወደ መኖሪያ ቤቶችና ወደ የእህል ክምር እንዳይዛመትመከላከያ በቦቲ ውሃ ማጥፋት መቻሉን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። #WasuMohammed አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
显示全部...
155😢 31💔 15👍 12😭 11😱 10🏆 8🕊 6🙉 5🔥 4
በቃጠሎ ወድሟል‼ ዛሬ ህዳር 17/2018 ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ጥጥ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በቃጠሎ ወድሟል።አደጋው ያጋጠመው አማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ ሸክላ ሚላሚሌ ጎጥ አካባቢ ሲሆን የቃጠሎው መነሻ አልታወቀም። ንብረቱን ማትረፍ ባይቻልም እሳቱ ወደ መኖሪያ ቤቶችና ወደ የእህል ክምር እንዳይዛመትመከላከያ በቦቲ ውሃ ማጥፋት መቻሉን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
显示全部...
ኤርታሌ‼ በአፋር ኤርታሌ አዲስ የተፈጠረው ከፍተኛ እሳተ ጎመራ ከሃይሊ ጉቢ ፍንዳታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ተባለ ህዳር 16 ላይ የተነሳው የሴንቲነል-1 ሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር ምስል እንደሚያሳየው በአካባቢው የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴ ባይኖርም በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ጫፍ ላይ 760 በ 350 ሜትር ስፋት ያለው አዲስ የመሬት ከፍታ መፈጠሩ ተገልጿል። ይህ ክስተት በህዳር 14 በሃይሊ ጉቢ ከተከሰተው ኃይለኛ ፍንዳታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል መባሉ ተዘግቧል፡፡ በዚህም ሁለቱ ጎረቤት የእሳተ ገሞራ ስርዓቶች ከመሬት በታች የሚቀልጥ አለት ማጠራቀሚያ እንደሚጋሩ እና ውስጣዊ የርስ በርስ ግፊት እንዳላቸው ያመላክታል ተብሏል። የኤርታሌ ተራራማ አካባቢ አካል የሆነው የሃይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ፣ ቢያንስ ለ12 ሺ ዓመታት ያለእንቅስቃሴ ከቆየ በኋላ እሁድ ህዳር 14 ቀን ኃይለኛ እና ፍንዳታ የበዛበት እንቅስቃሴ ማሳየት መጀመሩ ስፑትኒክ ዘግቧል።
显示全部...
109👍 11😱 6👏 3
00:15
视频不可用在 Telegram 中显示
የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ‼ በሆንግ ኮንግ በደረሰ የእሳት አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ። የእሳት አደጋው በመኖሪያ አፓርትመንት ላይ መከሰቱን ባለስልጣናት ገልፀዋል። የእሳት አደጋው አለመቆሙ የተገለፀ ሲሆን፣ በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል። ሶስት ሰዎች ሆስፒታል ውስጥ በፅኑ ህክምና ክፍል ይገኛሉ ተብሏል። የእሳት አደጋው ምክንያት እስካሁን እንዳልታወቀ ተገልጿል። 
显示全部...
7.41 KB
47😢 29😱 11👍 4🎉 3💔 2🔥 1
የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር "የፈረሰው የግለሰብ መኖሪያ ቤት እንጂ ቅርስ አይደለም"በማለት በአደባባይ ለማስተባበል የሞከረበት ጉዳይ ዛሬ ማስረጃ ቀርቦበታል። የመስጂዱ ኮሚቴዎች"የወሌ ሙሀመድ መኖሪያ ቤት ታሪካዊ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበበት ማስረጃ አለን"በማለት ይዘው ቀርበዋል። የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ የፈረሰው የግለሰብ መኖሪያ ቤት እንጂ ታሪካዊ ቅርስ አይደለም በሚል መግለጫ አውጥቶ የነበረበት ጉዳይ ነው። የወሌ ሙሀመድ መስጅድ ኮሚቴዎች ማስረጃ መሰረት የየካ ክፍለከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት 12-06-2011 እንዲሁም በ06-10-2015 በፃፈው ደብዳቤ የወሌ ሙሀመድ ታሪካዊ መኖሪያ ቤት በቅርስነት መመዘግቡን አረጋግጧል፡፡ በተጨማሪም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ኪነጥበብ ቱሪዝም ቢሮ ታህሳስ 10-2017 በፃፈው ደብዳቤ የወሌ ሙሀመድ መኖሪያ ቤት ታሪካዊ መሆኑንና በቅርስነት የተመዘገበ መሆኑን ጠቅሶ ቤቱ እንዳይነካና እንዳይፈርስ ጥበቃ እንዲደረገለት መግለፁን መረጃው ያመላክታል፡፡ በተቃራኒው የየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ለግለሰቦች ካሳ መክፈሉንና ቤቱንም ማፍረሱ በትላንትናው ዕለት ሰነዶችን አያይዞ ገልጿል። የፈረሰው ቤት እንጅ ቅርስ አለመሆኑንም በማህበራዊ ገፁ ባጋራው ጹሁፉ አስታውቋል። ከሀሩን ሚዲያ የተወሰደ
显示全部...
141😱 18👏 14👍 8🎉 6🏆 4🙏 2🥴 2😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️8 ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000ሚሊዮን 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉 4.3ሚሊዮን 16ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.8ሚሊዮን ግራውንድ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 👉6.9ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 3ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
显示全部...
14👍 4🤔 1
ሐዋሳ ደርሷል‼ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው ሐዋሳ ከተማ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል‼ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃ ያካተተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። 📌ሐዋሳ ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰቡ በጂንካ ከተገኘው የመጀመሪያው የማልበርግ ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው ወደ አካባቢው ተጉዞ ወደ ሃዋሳ ተመላሽ የነበረ ነውም ተብሏል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን በላቦራቶሪ ምርመራ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ :- 📌73 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ የተደረገላቸው መሆኑን፣ 📌ከእነዚህም 6ቱ ታማሚዎች ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ የተረጋገጠ ሲሆን 📌 አምስቱ ደግሞ ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝና 📌እስካሁን 349 ሰዎች ንክኪ ያላቸው በመሆኑ ክትትል እየተደረገ ሲሆን፤ 119ኙ ደግሞ የለይቶ ማቆያ ጊዜያቸውን ማጠናቀቃቸውን ገልፀዋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቫይረሱ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖች የተሰማቸዉን ሀዘን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸዉና ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን ተመኘተዋል። ከዚህም በተጨማሪም ወረርሽኙ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የለይቶ ማከሚያ ማዕከላትን በማቋቋምና የሰለጠነ የሰውሃይል እና አስፈላጊውን የህከምና ግብአት በማደራጀት ለታማሚዎች የተጠናከረ የህክምና እርዳታ እየተሰጠ ሲሆን ለታማሚዎችም የተሻለ ሕክምና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ከዚህ በፊት ወረርሽኙ ተከስቶባቸው ከነበሩ ሀገራት ጋር የልምድ ልውውጥ በማድረግና ልምድ በመቅሰም ከዚህ በፊት ተሞክረው ጥሩ ውጤት ያስገኙ መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በመለየትና ወደሃገር ውስጥ በማስገባት ለታካሚዎች ተደራሽ በማድረግ ላይ ብለዋል ዶ/ር መቅደስ። አዲስ የሚያዙ ሰዎች ከተገኙ የለይቶ ማቆያ ማዕከላት፣ የሕክምና አቅርቦቶች እና የሰለጠኑ ሰራተኞች ዝግጁ መሆናቸውን ያረጋገጡት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሃይሉ፤ ቫይረሱ ባልተገኘባቸው ክልሎችም ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ በድንበር ቦታዎች እና በሌሎች የመግቢያ እና የመውጫ ቦታዎች ላይም ምርመራው መጠናከሩን ተናግረዋል።የበሽታውን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰዉ በሚመለከቱበት ጊዜ በአቅራቢያ በሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት ማድረግ ወይም በ8335 እና 952 ነፃ የስልክ መስመሮች ጥቆማ መስጠት የሚቻል ሲሆን፣ ስለበሽታው ተጨማሪ መረጃ እንዲሁም የምክር አገልግሎት ለማግኘትም እነዚህን የነፃ የስልክ መስመሮች መጠቀም ይቻላል በማለት የጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
显示全部...
118👍 13🙏 13😱 8😭 8🤓 7👏 5😁 2🕊 1💔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨በቅርቡ ተከፍቶ ተወዳጅነት ያተረፈዉ ቁምነገር አዘል የሆነዉ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ተጋበዙልኝ። ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።            Join now‼                  ↴↴↴                👇👇👇 ╰┈➤ @islamic_post17 ╰┈➤ @islamic_post17
显示全部...
35😁 7👏 6