Ethio ቴክ'ˢ
الذهاب إلى القناة على Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

241 004
المشتركون
-19024 ساعات
-9407 أيام
-3 36030 أيام
أرشيف المشاركات
#Ethio_Techs_News📄
ህንድ በኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል ልትገነባ ነው
ህንድ በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ዘመናዊ የዳታ ማዕከል ለመገንባት ከስምምነት ላይ መድረሷ ተዘግቧል፡፡
አገራቱ ስምምነት ላይ የደረሱት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ባለፉት ሁለት ቀናት በኢትዮጵያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት ነው፡፡
ይህ ስምምነት ሁለቱ ሀገራት በቴክኖሎጂና በዲጂታል መሠረተ ልማት ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ታምኖበታል።
ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ከተፈረሙት ሦስት የመግባቢያ ስምምነቶች መካከል የዳታ ማዕከሉ ግንባታ አንዱ መሆኑን ካፒታል ዘግቧል፡፡
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 16🔥 2
OpenAI ከ Nano Banana 🍌 ጋር ለመወዳደር GPT Image 1.5 የተባለ አዲስ የ Image Tool ይፋ አድርጓል።
✅Realistic ምስሎች
✅የሰዎችን ፊት እና Detail ነገሮችን ሳይቀይር ምስሎችን ደረጃ በደረጃ የማስተካከል ብቃቱ ከፍ ብሏል
✅ከበፊቱ በ 4 እጥፍ ፍጥነት Image Generate ያደርጋል
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMD8q9ACg/
🤖@Ethio_Techs 🤖
❤ 12🤔 4😭 1
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ✅
إظهار الكل...
❤ 1
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970
إظهار الكل...
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የ Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስተር ፅህፈት ቤት በለቀቀው የ "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ሪፖርት፤ ሀገራዊ ማንነትን ከግብርና-ተኮር ወደ ዲጂታል-ተኮር ለመቀየር የተቀረጸውን የለውጥ ዕቅድ ያብራራል።
ዋና ዋና ግቦቹም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ 25 ሚሊዮን ወደ 90 ሚሊዮን ማሳደግ እና የ AI አቅምን በ100 እጥፍ በማሳደግ በጤና፣ በግብርና እና በፋይናንስ ዘርፎች ያሉ ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት ናቸው።
Watch Detail Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD8jN116/
Source:
https://www.pmo.gov.et/media/other/Digital_Ethiopia_2030.pdf
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤ 9😁 8👍 5👎 2🤷♂ 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
ቦቤ፦ቫምፓየሮች ለምን ይመስልሃል Linux'OS ባቻ ሚጠቀሙት ቾምቤ
ቾምቤ፦ ምናልባት WINDOWS ስለማይደላቸው ይሆናላ ቦብነት። 😆
🤖@Ethio_Techs🤖
😁 10🤓 6😴 2❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔔መረጃ
✔️የማንኛውም ባንክ ተገልጋዮች ያላቹን የ Bank Account እስካሁን ፋይዳ(National ID) ጋር ያልተገናኘ ከሆነ ከተወሰነ ግዜ በኋላ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም።የግዜ ገደብ ከመሰጠቱ በፊት አሁን ላይ ይሄን ነገር ብታስተካክሉ መልካም ነው።
✔️የትላንት የ ዳጊንም ምክር ችላ አትበሏት Telebirr ላይ እዳ ያለባቿ ሰዎች አሁን ብትከፍሉ ይመረጣል SIM Card የወጣው በእናንተ ስም ባይሆንም ይንን ስልክ ቁጥር የምትጠቀሙበት ሌላ የ ባንክ Account ካለ በቀላሉ ትገኛላቹ።ችግሩ የሚመጣው አሁን አይደለም የሆነ እድል ቢመጣ ልታጡት የምትችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል😊
🔥 12👍 5❤ 3😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የነበሩትን የስፖርት ውድድር ውርርድ ተቋማት (Betting company) የሁሉንም ፍቅድ ማንሳቱን እና ከዚ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል።
ምክንያቱ የተለያየ አይነት ህገወጥ ተግባራት እየተከናወነ እንደሆነ እና እነሱን ለማስቀረት ሌላው ደግሞ የህዝብን ጥቅም ለማክበር ነው።
በቅርብ ጊዜ እነዚ የውርርድ ተቋማት መንግስት ማግኘት ያለበትን ከ 100ቢልየን ብር በላይ ግብር አጭበርብረዋል የሚል ዘገባ እንደወጣ የሚታወስ ነው።
አሁን ላይ ሁሉም የ Betting Site አገልግሎት መስጠት አቁመዋል ግለሰቦችም ያስገቡትን ገንዘብ Withdrawal ማድረግ አይችሉም ሁሉም የ Finance ተቋማት ከ Betting ድርጅቶች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል።
🔥 16❤ 4👍 1
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
👏 23❤ 6😁 3👍 2😭 1
