ru
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Открыть в Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
240 932
Подписчики
-19024 часа
-9407 дней
-3 36030 день
Архив постов
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
ይቀላቀሉ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показать все...
1
አው😳
አይ💀
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Показать все...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показать все...
አው😳
አይ💀
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Показать все...
JOIN 🥶
Фото недоступноПоказать в Telegram
Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስተር ፅህፈት ቤት በለቀቀው የ "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ሪፖርት፤ ሀገራዊ ማንነትን ከግብርና-ተኮር ወደ ዲጂታል-ተኮር ለመቀየር የተቀረጸውን የለውጥ ዕቅድ ያብራራል። ዋና ዋና ግቦቹም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ 25 ሚሊዮን ወደ 90 ሚሊዮን ማሳደግ እና የ AI አቅምን በ100 እጥፍ በማሳደግ በጤና፣ በግብርና እና በፋይናንስ ዘርፎች ያሉ ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት ናቸው። Watch Detail Here 👇🏽 https://vm.tiktok.com/ZMD8jN116/ Source: https://www.pmo.gov.et/media/other/Digital_Ethiopia_2030.pdf 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Показать все...
9😁 8👍 5👎 2🤷‍♂ 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ ቦቤ፦ቫምፓየሮች ለምን ይመስልሃል Linux'OS ባቻ ሚጠቀሙት ቾምቤ ቾምቤ፦ ምናልባት WINDOWS ስለማይደላቸው ይሆናላ ቦብነት። 😆 🤖@Ethio_Techs🤖
Показать все...
😁 10🤓 6😴 2 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔መረጃ ✔️የማንኛውም ባንክ ተገልጋዮች ያላቹን የ Bank Account እስካሁን ፋይዳ(National ID) ጋር ያልተገናኘ ከሆነ ከተወሰነ ግዜ በኋላ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም።የግዜ ገደብ ከመሰጠቱ በፊት አሁን ላይ ይሄን ነገር ብታስተካክሉ መልካም ነው። ✔️የትላንት የ ዳጊንም ምክር ችላ አትበሏት Telebirr ላይ እዳ ያለባቿ ሰዎች አሁን ብትከፍሉ ይመረጣል SIM Card የወጣው በእናንተ ስም ባይሆንም ይንን ስልክ ቁጥር የምትጠቀሙበት ሌላ የ ባንክ Account ካለ በቀላሉ ትገኛላቹ።ችግሩ የሚመጣው አሁን አይደለም የሆነ እድል ቢመጣ ልታጡት የምትችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል😊
Показать все...
🔥 12👍 5 3😁 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የነበሩትን የስፖርት ውድድር ውርርድ ተቋማት (Betting company) የሁሉንም ፍቅድ ማንሳቱን እና ከዚ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል። ምክንያቱ የተለያየ አይነት ህገወጥ ተግባራት እየተከናወነ እንደሆነ እና እነሱን ለማስቀረት ሌላው ደግሞ የህዝብን ጥቅም ለማክበር ነው። በቅርብ ጊዜ እነዚ የውርርድ ተቋማት መንግስት ማግኘት ያለበትን ከ 100ቢልየን ብር በላይ ግብር አጭበርብረዋል የሚል ዘገባ እንደወጣ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ሁሉም የ Betting Site አገልግሎት መስጠት አቁመዋል ግለሰቦችም ያስገቡትን ገንዘብ Withdrawal ማድረግ አይችሉም ሁሉም የ Finance ተቋማት ከ Betting ድርጅቶች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል።
Показать все...
🔥 16 4👍 1
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
Показать все...
👏 23 6😁 3👍 2😭 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቴሌብር ብድር እዳ የቅጣት ክፍያ ተነስቷል ✌️
Показать все...
😁 25👍 9 3
so I have insider information, don’t tell anyone 🤫 በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደ EthiopiaAI Music Generation ውድድር ስለሚኖረን፣ እስከዛ እራሳችሁን በ SUNO AI 🎵 እያለማመዳችሁ ቆዩ 🙌🏼🎵 💡 Guide: https://www.youtube.com/watch?v=aYSqDwhBKEI 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Показать все...
9🔥 6😁 2🤷‍♂ 1😴 1
🔔መረጃ ✔️ከ ትላንት ጅምሮ የ ብዙ ሰው Bank Account በተለይም የ እትዮጵያ ንግድ ባንክ account ተዘግቶ ነበር ከዛ በኋላም ለማስከፈት Branch ስትሄዱ ወይንም 952 ደውላቹ ስትጠይቁ ከ Ethio Telecom Telebirr ላይ ምንም እዳ እንደሌለባቹ ማስረጃ ወይንም ደብዳቤ እንድታመጡ ሲጠየቅ ነበር በዚ Process መካከልም በብዛት ቴሌብር ላይ ምንም አይንተ እዳ\ብድር የሌለባቸው Account ጭምር Suspend ተደርጎ እንደነበር እና ብዙ ሰውም ግራ ተጋብቶ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያለመግባባት ችግር እንደሆነ እና የ ብዙ ሰዎች Account ወደነበረበት እየተጀለሰ እንደሆነ እያየው ነው።ይሄ ነገር እውነትም ያለመግባባት ችግር ወይንስ Telebirr ላይ ብር ወስደው እስካሁን ምንም አይነት ክፍያ ያልከፈሉ ሰዎችን ማሳሰብያ መንገድ?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Показать все...
16🤔 3😁 1
✔️ከ Telebirr ብድር የወሰዳቹ የሌሎች ባንክ Account ማንህቀሳቀስ ትችላላቹ ወይንስ ታግዷል Account?
Показать все...
😁 17 3