Ethio ቴክ'ˢ
Відкрити в Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Показати більше2025 рік у цифрах

240 932
Підписники
-19024 години
-9407 днів
-3 36030 день
Архів дописів
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ✅
Показати все...
❤ 1
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970
Показати все...
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስተር ፅህፈት ቤት በለቀቀው የ "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ሪፖርት፤ ሀገራዊ ማንነትን ከግብርና-ተኮር ወደ ዲጂታል-ተኮር ለመቀየር የተቀረጸውን የለውጥ ዕቅድ ያብራራል።
ዋና ዋና ግቦቹም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ 25 ሚሊዮን ወደ 90 ሚሊዮን ማሳደግ እና የ AI አቅምን በ100 እጥፍ በማሳደግ በጤና፣ በግብርና እና በፋይናንስ ዘርፎች ያሉ ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት ናቸው።
Watch Detail Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD8jN116/
Source:
https://www.pmo.gov.et/media/other/Digital_Ethiopia_2030.pdf
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤ 9😁 8👍 5👎 2🤷♂ 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
ቦቤ፦ቫምፓየሮች ለምን ይመስልሃል Linux'OS ባቻ ሚጠቀሙት ቾምቤ
ቾምቤ፦ ምናልባት WINDOWS ስለማይደላቸው ይሆናላ ቦብነት። 😆
🤖@Ethio_Techs🤖
😁 10🤓 6😴 2❤ 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔔መረጃ
✔️የማንኛውም ባንክ ተገልጋዮች ያላቹን የ Bank Account እስካሁን ፋይዳ(National ID) ጋር ያልተገናኘ ከሆነ ከተወሰነ ግዜ በኋላ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም።የግዜ ገደብ ከመሰጠቱ በፊት አሁን ላይ ይሄን ነገር ብታስተካክሉ መልካም ነው።
✔️የትላንት የ ዳጊንም ምክር ችላ አትበሏት Telebirr ላይ እዳ ያለባቿ ሰዎች አሁን ብትከፍሉ ይመረጣል SIM Card የወጣው በእናንተ ስም ባይሆንም ይንን ስልክ ቁጥር የምትጠቀሙበት ሌላ የ ባንክ Account ካለ በቀላሉ ትገኛላቹ።ችግሩ የሚመጣው አሁን አይደለም የሆነ እድል ቢመጣ ልታጡት የምትችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል😊
🔥 12👍 5❤ 3😁 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የነበሩትን የስፖርት ውድድር ውርርድ ተቋማት (Betting company) የሁሉንም ፍቅድ ማንሳቱን እና ከዚ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል።
ምክንያቱ የተለያየ አይነት ህገወጥ ተግባራት እየተከናወነ እንደሆነ እና እነሱን ለማስቀረት ሌላው ደግሞ የህዝብን ጥቅም ለማክበር ነው።
በቅርብ ጊዜ እነዚ የውርርድ ተቋማት መንግስት ማግኘት ያለበትን ከ 100ቢልየን ብር በላይ ግብር አጭበርብረዋል የሚል ዘገባ እንደወጣ የሚታወስ ነው።
አሁን ላይ ሁሉም የ Betting Site አገልግሎት መስጠት አቁመዋል ግለሰቦችም ያስገቡትን ገንዘብ Withdrawal ማድረግ አይችሉም ሁሉም የ Finance ተቋማት ከ Betting ድርጅቶች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል።
🔥 16❤ 4👍 1
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
👏 23❤ 6😁 3👍 2😭 1
so I have insider information, don’t tell anyone 🤫
በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደ Ethiopia የ AI Music Generation ውድድር ስለሚኖረን፣ እስከዛ እራሳችሁን በ SUNO AI 🎵 እያለማመዳችሁ ቆዩ 🙌🏼🎵
💡 Guide: https://www.youtube.com/watch?v=aYSqDwhBKEI
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤ 9🔥 6😁 2🤷♂ 1😴 1
🔔መረጃ
✔️ከ ትላንት ጅምሮ የ ብዙ ሰው Bank Account በተለይም የ እትዮጵያ ንግድ ባንክ account ተዘግቶ ነበር ከዛ በኋላም ለማስከፈት Branch ስትሄዱ ወይንም 952 ደውላቹ ስትጠይቁ ከ Ethio Telecom Telebirr ላይ ምንም እዳ እንደሌለባቹ ማስረጃ ወይንም ደብዳቤ እንድታመጡ ሲጠየቅ ነበር በዚ Process መካከልም በብዛት ቴሌብር ላይ ምንም አይንተ እዳ\ብድር የሌለባቸው Account ጭምር Suspend ተደርጎ እንደነበር እና ብዙ ሰውም ግራ ተጋብቶ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያለመግባባት ችግር እንደሆነ እና የ ብዙ ሰዎች Account ወደነበረበት እየተጀለሰ እንደሆነ እያየው ነው።ይሄ ነገር እውነትም ያለመግባባት ችግር ወይንስ Telebirr ላይ ብር ወስደው እስካሁን ምንም አይነት ክፍያ ያልከፈሉ ሰዎችን ማሳሰብያ መንገድ?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 16🤔 3😁 1
✔️ከ Telebirr ብድር የወሰዳቹ የሌሎች ባንክ Account ማንህቀሳቀስ ትችላላቹ ወይንስ ታግዷል Account?
😁 17❤ 3
