ar
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
272 693
المشتركون
+14124 ساعات
+1887 أيام
+1 37230 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል ! የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን አቻ አድርጓል። ጨዋታውን ከ 63,000 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ ሞሮኮ :- 4 ነጥብ 2️⃣ ማሊ :- 2 ነጥብ 3️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
158👍 20😁 10👎 4
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል። የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥሯል። ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል። ኒውካስል በበዓል ሰሞን መርሐግብር 1️⃣7️⃣ ጨዋታዎች በመሸነፍ በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ክለብ ሆኗል። ማንችስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን በርካታ ጨዋታዎች በማሸነፍ ( 23 ) ያለውን ሪከርድ አሻሽሏል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 5️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ 1️⃣1️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 23 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ኒውካስል ዩናይትድ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
🔥 314 196👏 23😁 19👎 17👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
90' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ -የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
star reaction 2 74👎 18🥰 5👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
79 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ        ⚽ ሲናዮኮ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
50
Photo unavailableShow in Telegram
70' ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
56
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ - ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ - ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
36👎 24
Photo unavailableShow in Telegram
56' ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
44
Photo unavailableShow in Telegram
48' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ - በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
35👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
54👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
27👍 12🔥 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 37 21😁 13👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
40' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
49
Photo unavailableShow in Telegram
30' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
44🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
25 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
105👎 7🔥 6😁 6😱 4
Photo unavailableShow in Telegram
14 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
22👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
2' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
إظهار الكل...
25👍 12👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት  ተናግሯል። " ዩናይትድ በዚህ አመት ግዴታ ወደ አውሮፓ ውድድር መመለስ አለበት " ያለው ጋራጋር ባለፈው አመት ከተፈጠረው በኋላ ከእነሱ የሚጠበቀው ቀንሷል ብሏል። አክሎም " ክለቡ ባለፈው ክረምት ብዙ ገንዘብ ቢያወጣም ሻምፒዮንስ ሊግ መግባቱ የማይሆን ይመስላል "ብሏል። " ማንችስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ጄሚ ካራጋር
إظهار الكل...
👎 155😁 117 52👍 28🤬 6💯 5
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ምሽቱ ጨዋታ ቁጥሮች ምን ያሳያሉ ? ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝኝ በቋሚነት ሳያሰልፍ 7️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል። ቀያይ ሰይጣኖቹ ከእነዚህ 7️⃣ ጨዋታዎች 6️⃣ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል። በዛሬው መርሐግብር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን በአምበልነት እየመራ ወደሜዳ ይገባል። በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የበዓል ሰሞን ጨዋታ ብቻ ይደረጋል። ማንችስተር ዩናይትድ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎችን ( 22) ያሸነፈው ክለብ ነው። ኒውካስል ዩናይትድ በአንፃሩ ከሌሎች ክለቦች ጋር በጣምራ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ( 16 ) ክለብ ነው። ኒውካስል ዛሬ የሚሸነፍ ከሆነ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ብቸኛ ክለብ ይሆናል።
إظهار الكل...
121😁 10👍 8😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
#AFCON2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኮሞሮስ ከዛምቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 2️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
إظهار الكل...
52👍 6😁 3
የጨዋታ አሰላለፍ ! 5:00 ሞሮኮ ከ ማሊ
إظهار الكل...
33👎 2