2025 سال در اعداد

272 693
مشترکین
+14124 ساعت
+1887 روز
+1 37230 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል !
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን አቻ አድርጓል።
ጨዋታውን ከ 63,000 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሞሮኮ :- 4 ነጥብ
2️⃣ ማሊ :- 2 ነጥብ
3️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ
4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ
ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 158👍 20😁 10👎 4
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል !
በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል።
የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥሯል።
ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ኒውካስል በበዓል ሰሞን መርሐግብር 1️⃣7️⃣ ጨዋታዎች በመሸነፍ በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ክለብ ሆኗል።
ማንችስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን በርካታ ጨዋታዎች በማሸነፍ ( 23 ) ያለውን ሪከርድ አሻሽሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
5️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ
ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥 314❤ 196👏 23😁 19👎 17👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
90'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
-የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Photo unavailableShow in Telegram
79 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ ⚽ ሲናዮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 50
Photo unavailableShow in Telegram
70'
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 56
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ
- ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ
- ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 36👎 24
Photo unavailableShow in Telegram
56'
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 44
Photo unavailableShow in Telegram
48'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
- በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 35👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 54👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 27👍 12🔥 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 37❤ 21😁 13👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
40'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 49
Photo unavailableShow in Telegram
30'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 44🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
25 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 105👎 7🔥 6😁 6😱 4
Photo unavailableShow in Telegram
14 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 22👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
2'
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 25👍 12👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት ተናግሯል።
" ዩናይትድ በዚህ አመት ግዴታ ወደ አውሮፓ ውድድር መመለስ አለበት " ያለው ጋራጋር ባለፈው አመት ከተፈጠረው በኋላ ከእነሱ የሚጠበቀው ቀንሷል ብሏል።
አክሎም " ክለቡ ባለፈው ክረምት ብዙ ገንዘብ ቢያወጣም ሻምፒዮንስ ሊግ መግባቱ የማይሆን ይመስላል "ብሏል።
" ማንችስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ጄሚ ካራጋር
👎 155😁 117❤ 52👍 28🤬 6💯 5
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ምሽቱ ጨዋታ ቁጥሮች ምን ያሳያሉ ?
ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝኝ በቋሚነት ሳያሰልፍ 7️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል።
ቀያይ ሰይጣኖቹ ከእነዚህ 7️⃣ ጨዋታዎች 6️⃣ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።
በዛሬው መርሐግብር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን በአምበልነት እየመራ ወደሜዳ ይገባል።
በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የበዓል ሰሞን ጨዋታ ብቻ ይደረጋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎችን ( 22) ያሸነፈው ክለብ ነው።
ኒውካስል ዩናይትድ በአንፃሩ ከሌሎች ክለቦች ጋር በጣምራ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ( 16 ) ክለብ ነው።
ኒውካስል ዛሬ የሚሸነፍ ከሆነ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ብቸኛ ክለብ ይሆናል።
❤ 121😁 10👍 8😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
#AFCON2025
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኮሞሮስ ከዛምቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ
4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ
ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
❤ 52👍 6😁 3
