ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
248 947
المشتركون
+58324 ساعات
+10 8647 أيام
+20 67730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
19🔥 2👏 1
📌ዛሬ የፈነዳው በኤርታሌ አቅራቢያ የሚገኝ አዲስ ተራራ ነው‼ 📌የፍንዳታው ድምፅ ጅቡቲ፣መቀሌ እና ወሎ ዙሪያ ተሰምቷል ። ዛሬ የፈነዳው ተራራ በኤርታሌ አቅራቢያ የሚገኝ አዲስ ተራራ ሲሆን ከዚህ በፊት ምንም አይነት የእሳተ ገሞራ ምልክት አሳይቶ የማያውቅ እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል ። ከፍንዳታው ሲወጣ የነበረው ጭስ አካባቢውን የሸፈነው ሲሆን በአቅራቢያ ያሉ መንደሮች የዛሬውን ውሎ ግማሽ ጨለማን የተላበሰ ቀን ነበር ያሳለፉት። ፍንዳታው በተከሰተበት ሰዓት የነበረው ድምፅ ከፍተኛ በመሆኑ በኤርታአሌ እና አፍዴራ ከተማ አቅራቢያ ንዝረት እና መጠነኛ መንቀጥቀጥ ያስከተለ ሲሆን ነዋሪዎች በድምፁ እጅግ ተደናግጠን በፍርሀት ተውጠን ነበር ሲሉ ክስተቱን አስረድተውናል። የድምፁ ስሜት እስከ ጅቡቲ ትግራይ እና ወሎ ዙሪያ ባሉ ከተሞች ላይ እንደተሰማ በስልክ ያገኘናቸው ነዋሪዎች ነግረውናል ። ዛሬ የፈነዳው ተራራ ከዋናው የኤርታአሌ ተራራ በ8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ከሶስት ቀን በፊት ጭስ መሰል ነገር ይታይበት እንደነበረው በስፍራው በእንስሳት ጥበቃ ላይ የተሰማራን ወጣት ማነጋገር ችለናል ። ተራራው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ምልክት አሳይቶ እንደማያውቅ እና ከሶስት ቀን በፊት የተወሰነ ጭስ ማውጣት ጀምሮ ዛሬ ላይ ለጆሮ በሚከብድ መልኩ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፅ እንዳወጣ እና አካባቢውን በጥቁር ጭስ ወደ ጨለማነት እንደቀየረባቸውም ከመንደሩ ነዋሪ ጋር በነበረን ቆይታ ለመረዳት ችለናል ። ክስተቱ ከጠዋቱ 4:00- 7:00 ድረስ ድምፅ እያሰማ እንደነበር የስፍራው አስጎብኚ ገልፆልናል። የፍንዳታው ጭስ አመሻሹ ላይ ትንሽ የቀነሰ ሲሆን ቀን ላይ ከነበረው ጥቁር እና ጭጋጋማ አየር ወደ ነጭ አመድ መሰል ጭስ ተቀይሯል። (ከአፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት የተወሰደ)
إظهار الكل...
190🙏 20😱 9👍 4🔥 4😍 4🙊 4🏆 3💔 1
ወልቃይት‼ ዛሬም ወልቃይት ተጨማሪ የተከዜ ዘብ አባላት መመረቃቸው ታውቋል።
إظهار الكل...
125👍 29👏 18😢 8🕊 4😍 4🎉 3🏆 3🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሕወሓት ዛሬም መግለጫ አውጥቷል።መግለጫው ክስና ዛቻን አጠቃሏል። ክስ👇 በመግለጫው የፌደራል መንግስትን ተጠያቂ ያደረገ ሲሆን መንግስት ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስም ሆነ በ'ምዕራብ ትግራይ'ና ሌሎች አካባቢዎች ያሉ ታጥቀው ያሉ ሃይሎችን ለማስወጣት ፈቃደኛ አይደለም፤ ስምምነቱን እያጓተተና እያዳከመ ነው ብሏል። ዛቻ+ማስጠንቀቂያ👇 የፌደራል መንግስት ይህንን አካሄድ ካላረመ "ለሚፈጠረው ቀውስ እና ጥፋት ሙሉ ሃላፊነቱን ይወስዳል" ሲል ሕወሓት አስጠንቅቋል። ለአፍሪካ ህብረትም "ጉዳዩን እዩት" የሚል መልዕክት ልኳል።
إظهار الكل...
🤣 84 71👍 7😁 5🔥 4🕊 4👏 2💩 1
00:36
Video unavailableShow in Telegram
የጋዛው ጥቃት አገርሽቷል‼ የእስራኤል አየር ኃይል በጋዛ በፈፀመው ድብደባ ቢያንስ 20 ሰዎችን መገደላቸውና ከ80 በላይ ሰዎችን መቁሰላቸውን ሮይተርስ ዛሬ ዘግቧል።
إظهار الكل...
1.76 MB
💔 96 46😢 23😭 22😱 10😁 5🔥 2🏆 2🕊 1
ኤርታሌ አሁን ላይ ጨምሯል በአፋር ክልል ኤርታሌ ያልተለመደ ነው የተባለለት የእሳተ ገሞራ አይነት የፍንዳታ ድምጽ ተሰምቷል።የተከሰተው ፍንዳታ ከፍተኛ መጠን ያለው መሆኑን ከነዋሪዎች ለማወቅ ተችሏል።
إظهار الكل...
60🙏 19😢 9🔥 7😱 7👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ﺑِﺴْـــــــــــــﻢِﷲِالرَّحْمٰنِﺍلرَّﺣِﻴﻢ 🚨 ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።Join now‼   ↴↴↴             👇 ╰┈➤ @islamic_post17 ╰┈➤ @islamic_post17
إظهار الكل...
88😁 7👏 5👍 1🤣 1
"እሳተ ገሞራ ተከስቷል"ዩኒቨርስቲው የሰመራ ዩኒቨርስቲ ኤርታሌን በተመለከተ አዲስ መረጃ አጋርቷል። ዩኒቨርስቲው እንዳለው ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ኤርታአሌ ላይ እሳተ ገሞራ ተከስቷል። በምስሉ ላይ እንደሚታየው፣ ከእሳተ ገሞራው ውስጥ ሰማዩን የሚሸፍን አመድ እና አቧራ እየወጣ በአቅራቢያ ወደሚገኙት  የአፍዴራ ከተማ እና በዙሪያ ያሉ ቀበሌዎች እየደረሰ ነው ብሏል። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂኦሎጅ መምህሩ ኖራ ያኒሚኦ ከአካባቢው ነዋሪዎች አጣራሁት ባሉት መረጃ አመዱ እንደ ድኝ የሚሸት እና ለመተንፈስ አስቸጋሪ በመሆኑ፣ እንድሁም ሌሎች ችግሮችን ሊያስከትል የሚችል ስለሆነ፣ ህብረተሰቡ፣ አፍን፣ አፍንጫን እና አይንን ለመሸፈን የሚያስችሉ እንደ የፊት ማስክ እና ሌሎች መከላከያዎችን በመልበስ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲሉ  ገልጸዋል። #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
إظهار الكل...
98😱 17🙏 10🙉 8🙊 7🎉 5👏 4👍 3🏆 3🕊 2😍 2
በሬው የአጥንት ቲቢ በሽተኛ ሆኖ ተገኝቷል‼ ‎ባለፈው ሀሙስ ማለትም ህዳር 11/2018 ዓ/ም አንድ በሬ ከጎረቤት ቀሽማንዶ ገበያ ለቅርጫ የተገዛ ሲሆን በዕለቱ ለማረድ ወደ ባምባሲ ከተማ አስተዳደር ቄራ አገልግሎት በመሄድ ቅድመ ምርመራ ተደርጓል። ‎ ‎በሬውም ዉጫዊ ምርመራ ያለፈ በመሆኑ ይታረድ እና የዉስጣዊ ምርመራ ደግሞ ሲደረግ የአጥንት ቲቢ በሽተኛ መሆኑ ተረጋግጧል። ‎ ‎ ስለሆነም የባምባሲ ከተማ አስተዳደር ቄራ አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዩኑስ አብዱረህማን በሬው ለምግብነት እንደማያገለግልና መቀበር እንዳለበት መወሰኑን ተናግረዋል። ‎ ‎አቶ ዩኑስ ስጋዉ በአጥንት ቲቢ የተበከለ እና ለምግብነት የማያገለግል በመሆኑ እንዲሁም በከተማው ህዝብ ላይ የጤና ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ አራጆችን አስተባብረው ሙሉ በሙሉ መቀበሩን ለባምባሲ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት መልዕክት እንዲተላለፍ አሳውቀዋል። ‎ ‎እንስሳቶች ጤነኛ መስለው በሰዉ ልጆች ጤና ላይ ከፍተኛ ችግር ሊያስከትሉ በሚችሉ በሽታዎች የሚጠቁበት አጋጣሚዎች ሰፊ መሆኑን ባለሙያው አብራርተዋል። ‎ ‎ስለሆነም ለሰርግ ፣ ለበዓል ፣ ለቅርጫ እና ለሉካንዳ ቤቶች እርድ የሚዘጋጁ ማንኛውም እንስሳት በሰዉ ልጆች ጤና ላይ ችግር እንዳያደርሱ በባለሙያ መመርመር እንደሚገባም አሳስበዋል። መረጃው ከባምባሲ ከተማ አስተዳደር ቄራ አገልግሎት የተላለፈ ነው
إظهار الكل...
148👏 21😱 14👍 10🙈 7👌 2🙉 2🎉 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Attention #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት 🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 110ካሬ      10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር      ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር ‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት   🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር ) ‼️አያት 🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ 👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 111ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር ‼️አያት ፈረስ ቤት 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር     #ልብይበሉ ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
16
ኤርታሌ‼ በአፋር ክልል የሚገኘው ኤርታሌ እሳተ ገሞራ በአሁኑ ሰዓት እየፈነዳ እንደሚገኝ ታውቋል።በአካባቢው ያላችሁ ወገኖች ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
إظهار الكل...
93😱 19👍 14🙏 12👏 8😢 7🏆 4🎉 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
إظهار الكل...
20
25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጠናቋል። ከወንዶች 📌 አትሌት ይስማው ድሉ ከሴቶች 📌መልክናት ውዱ አሸናፊ ሆነዋል። በታላቁ ሩጫ 55 ሺህ ዜጎች መሳተፋቸው ታውቋል።
إظهار الكل...
47👏 19👍 4🔥 2😁 1
በእሳት ቃጠሎ ወደመ‼ የወይራ ሠፈር አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ መውደሙ ተነገሯል። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮሎፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የወይራ ሠፈር አርሴማ ቤተክርስቲያን ዛሬ ሌሊት(ህዳር 13 ለ14 አጠቢያ) በእሳት አደጋ ምክንያት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተሰምቷል። የቃጠሎው መነሻ የኤሌክትሪክ መስመር ችግር መሆኑን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ዘግቧል።
إظهار الكل...
88😢 64😭 32👏 26👍 17💔 17😁 8😱 2👌 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
16
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 13/2018 በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት መፀሙን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል።ኩጂ በተባለው ቀበሌ ታጣዊዎች በፈፀሙት ጥቃት ከ27 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን እና በርካቶች ነፍሳቸውን ለማትረፍ ጫካ እንደገቡ ተሰምቷል።ጥቃቱ በሸኔ ታጣቂዎች እንደተፈፀመ ተጠቁሟል።ለሟች ቤተሰቦች መፅናናቱን እመኛለሁ።
إظهار الكل...
😭 170 91💔 28😢 20👍 7👀 4
ቡድን 20 - በጆሃንስበርግ‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዶ/ር) በጆሃንስበርግ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው‼ 📌ጠቅላይ ሚንስትሩ በመሪዎቹ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል። 📌ከዚሁ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ መሠረት:- 👉 ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሃሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል። 👉ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ/ር) ጋር መክረዋል፡፡ 👉ከዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል።ለአይኤምኤፍ ዘላቂ ትብብር ምስጋና አቅርበው የኢትዮጵያ መንግሥት ከተቋሙ ጋር የተለዩ የጋራ ትኩረቶችን ለመፈፀም ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።
إظهار الكل...
169👍 33🥱 14🙏 8😍 6🤔 3💔 2🥰 1🏆 1
01:04
Video unavailableShow in Telegram
"ስቃይ ያለው በየቀበሌው ነው... ሰላም የሚመጣው መቀመጫ ስናገኝ ነው..ስራ የሚገኘው በሙስና በዘመድ ሆኗል...ከላይ የምትናገሩትን ወደታች አውርዱት" አስተያየት ሰጭ እናት የተናገሩት
إظهار الكل...
24.89 MB
181👏 44👍 37🎉 5😍 5🏆 5🥰 4😱 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Attention #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት 🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 110ካሬ      10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር      ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር ‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት   🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር ) ‼️አያት 🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ 👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 111ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር ‼️አያት ፈረስ ቤት 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር     #ልብይበሉ ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
30🔥 1
ያልተጠበቀው ሆነ‼ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ተመራጩ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ በዋይት ሐውስ ሲገናኙ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቭሎድሚር ዜሌንስኪ ጋር የነበረው ዓይነት ንትርክ ውስጥ ይገባሉ የሚለው የብዙዎች ግምት ነበር። ትናንት አርብ ፕሬዝዳንቱ እና ከንቲባው ሲገናኙ ከተጠበቀው በተቃራኒ ዋይት ሐውስን የሙገሳ ድግስ አድርገውታል። ዴሞክራቲክ ሶሻሊስት እንደሆነ የሚናገረው ማምዳኒ ምርጫውን ካሸነፈ በኋላ ባደረገው ንግግር ትራምፕ "ጨቋኝ ገዢ" ሲል ጠርቷቸዋል። አርብ ዕለት ከመገናኘታቸው አስቀድሞ ደግሞ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ የማምዳኒን ጉብኝት የገለጸችው "ወደ ዋይት ሐውስ የሚመጣው ኮሚኒስት" በሚል ነበር። ፕሬዝዳንቱ እና ከንቲባው በነጩ ቤተ መንግሥት ኦቫል ኦፊስ ጎን ለጎን ሲቆሙ ግን ያልተጠበቀ የወዳጅነት ድምፀት ተላብሰው ታይተዋል። ሁለቱም፤ በኒው ዮርክ ያለውን የኑሮ ውድነት ቀውስ ለመፍታት ያላቸው ፍላጎት ደጋግመው ሲገልጹ አምሽተዋል። በርካታ ጊዜያት ፈገግ እየተለዋወጡ ተመልካችን አስገርመዋል። ትራምፕ፤ ከማምዳኒ ስለተሰነዘሩባቸው ፖለቲካዊ ትንኮሳዎች ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው ጥያቄ ጭምር የመለሱት በተዝናና አኳኋን ነው። ይህ ሁኔታ ለፖለቲካ ተመልካቾች ያልተገመተ ነበር። ሁኔታው፤ ምናልባትም የፖለቲካ ስኬታቸው የሚመሠረተው የኑሮ ውድነት ቀውሱን በመፍታት እንደሆነ መገንዘባቸውን እንደሚጠቁም ተገምቷል። ይህ የወዳጅነት መንፈስ በአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት ማምዳኒ የከንቲባነት ሥልጣኑን ሲረከብም ይቀጥል እንደሆነ የሚታይ ይሆናል። እስከዛው ግን፤ ትራምፕ "እደግፈዋለሁ" ሲሉ መናገራቸውን እንያዝ። የትራምፕ ሙገሳ ትራምፕ እና ማምዳኒ በግል ያደረጉትን ውይይት አጠናቅቀው ጋዜጠኞች ፊት ከቆሙበት ጊዜ አንስቶ ድባቡ ያስታውቅ ነበር። ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኙበት ወቅት፤ ማምዳኒ ከጠረጴዛ ላይ ከተቀመጡት ትራምፕ በስተቀኝ እጆቹን አቆላልፎ ቆሞ ታይቷል። የሰውነት እንቅስቃሴ ዘና ማለታቸውን ያሳብቅ ነበር፤ በተለይ የትራምፕ። ትራምፕ ከዚህ ቀደም ሲያደርጉ እንደቆዩት ማምዳኒን ከመሸንቆጥ ከመቆጠብ አልፈው በርካታ ጊዜያት ሲያደንቁት ታይተዋል። ማምዳኒ "እጅግ ትልቅ ከንቲባ" ይሆናል የሚል ምኞታቸውን ገልጸዋል። ቆየት ብለው ደግሞ "በጣም ጥሩ ስራ ማከናወን የሚያስችለውን በራስ መተማመን" የተላበሰ እንደሆነ ሲናገሩ ተደምጠዋል።via BBC Amharic Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
45.23 MB
191👏 18👍 10😁 7😱 5😍 4🙊 3🥰 2🕊 2