Soccer Ethiopia
前往频道在 Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
显示更多2025 年数字统计

82 627
订阅者
-3324 小时
-1567 天
+17430 天
帖子存档
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ !
https://www.soccerethiopia.net/football/104371/
❤ 6🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
11ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል !
በጨዋታዎቹ ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ እና ግምት ያጋሩን !
👍 9❤ 4
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
🎁 ወደ ቴሌግራም ቻነላችን በመግባት የማሊያ አሸናፊ መሆንዎን ይመልከቱ! 🎁
👇👇👇
https://t.me/goferesportswear/4767
❤ 9👌 1
በሁለተኛ ቀን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሸገር ከተማን ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 ተለያይተዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104364/
❤ 6
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአቤል ሀብታሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ምድረገነት ሽረን ሲረታ ድሬዳዋ ከተማም ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 አሸንፏል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104357/
❤ 7
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአቤል ሀብታሙ ብቸኛ ግብ ምድረገነት ሽረን ሲረታ ድሬዳዋ ከተማም ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 አሸንፏል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104357/
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ
-> የ8ኛ ሳምንት ውጤቶች
-> የ9ኛ ሳምንት መርሐግብር
-> የደረጃ ሰንጠረዥ
ሊንኩን ተጭነው ሁሉንም መረጃዎች ያግኙ 👇
https://soccer.et/competition/ethiopian-higher-league-2025-26/
❤ 6
