ru
Feedback
Soccer Ethiopia

Soccer Ethiopia

Открыть в Telegram

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
82 624
Подписчики
-3324 часа
-1567 дней
+17430 день
Архив постов
የሶከር ኢትዮጵያ ባልደረባ የሆነው ዳዊት ፀሐዬ የኢንግሊዙ ተነባቢ ጋዜጣ ዘጋርድያን በየዓመቱ በሚያካሂደው 'The 100 best footballers in the world' ሽልማት ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ወክሎ በመራጭነት ተሳትፏል። ባልደረባችን በዚህ የቀድሞ ተጫዋቾች እና ታላላቅ ጋዜጠኞች የሚሳተፉበት ዓለምአቀፍ ሽልማት ላይ ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት ተሳትፎ በማድረግህ እንኳን ደስ አለህ ! https://vm.tiktok.com/ZMDF4otvQ/
Показать все...
21👍 3
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ ! https://www.soccerethiopia.net/football/104371/
Показать все...
6🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
11ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል ! በጨዋታዎቹ ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ እና ግምት ያጋሩን !
Показать все...
👍 9 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 🎁 ወደ ቴሌግራም ቻነላችን በመግባት የማሊያ አሸናፊ መሆንዎን ይመልከቱ! 🎁 👇👇👇 https://t.me/goferesportswear/4767
Показать все...
9👌 1
በሁለተኛ ቀን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሸገር ከተማን ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 ተለያይተዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/104364/
Показать все...
6
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአቤል ሀብታሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ምድረገነት ሽረን ሲረታ ድሬዳዋ ከተማም ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 አሸንፏልhttps://www.soccerethiopia.net/football/104357/
Показать все...
7
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአቤል ሀብታሙ ብቸኛ ግብ ምድረገነት ሽረን ሲረታ ድሬዳዋ ከተማም ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 አሸንፏልhttps://www.soccerethiopia.net/football/104357/
Показать все...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ -> የ8ኛ ሳምንት ውጤቶች -> የ9ኛ ሳምንት መርሐግብር -> የደረጃ ሰንጠረዥ ሊንኩን ተጭነው ሁሉንም መረጃዎች ያግኙ 👇 https://soccer.et/competition/ethiopian-higher-league-2025-26/
Показать все...
6
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ11ኛ ሳምንት የሁለት ቀናት ውጤቶች እና የነገ መርሐግብሮች !
Показать все...
9🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጨዋታ 108 ውጤት !
Показать все...
👍 7🥱 5🤬 3 2
82' ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 34' ሀብታሙ ጉልላት | 75' ናትናኤል ዳንኤል
Показать все...
10👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጎል! 75' ናትናኤል ዳንኤል ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Показать все...
😁 8 4
75' ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 34' ሀብታሙ ጉልላት
Показать все...
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 34' ሀብታሙ ጉልላት
Показать все...
7
ዕረፍት ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 34' ሀብታሙ ጉልላት
Показать все...
12👏 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጎል! 34' ሀብታሙ ጉልላት ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Показать все...
26🔥 1
27' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Показать все...
2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Показать все...
7👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጨዋታ 107 ውጤት !
Показать все...
31😁 25👍 6😢 6🤬 4🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጎል! 87' መሐመድኑር ናስር ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
Показать все...
😁 38 16🥱 6👎 3😢 2