2025 年数字统计

253 077
订阅者
-6724 小时
-5097 天
-1 79030 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/lOJhFTwBOsU?si=7E_ISxAlM9D4lKDr
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=U7ozZqlHZdI
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=DQxLQRlzC6Q
🔴🔴🔴
(ዓርብ ታህሳስ 10 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ወሬው በታመኑት ሚድያዎች ሳይቀር እየናኘ ነው። ፔፕ ጋርዲዮላና ማንቸስተር ሲቲ በዚህ ውድድር ዘመን ማጠናቀቂያ ላይ ሳይለያዩ አይቀሩም። ፔፕን እንዲተኩ የታሰቡት ቀዳሚው ዕጩ ደግሞ ኤንዞ ማሬስካ ናቸው።
ማሬስካ ሰሞኑን ከቼልሲ ጋር ቅሬታ ውስጥ መግባታቸውስ ከዚህ ጋር ሊያያዝ ይችላል? የሚወራው ምንድነው?
ጠለቅ ብለን እንዳስሰዋለን።
ለውይይት👇
- ነገሩ እውን ከሆነስ? ከጋርዲዮላ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ምን ሊመስል ይችላል? የፕሪምየር ሊጉ የፉክክር ሚዛንስ?
ሃሳብ ስጡበት።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=4lWN4bJSYmM
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=8gsPPM8jrZA
🔴🔴🔴
(ሐሙስ ታህሳስ 9 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- "ድሪብል አድርግ፣ ፍጠር፣ አዝናና፣ አስደስት..."
ይህ የራያን ሸርኪ መርህ ይመስላል። ሸርኪ አሁን በማንቸስተር ሲቲ ተደላድሏል። መርሆቹንም እየፈጸመ ይገኛል። ለመሆኑ ፈረንሳዊው ማነው? አስተዳደጉና የፉትቦል ህይወቱን እንመለከታለን።
- ሜሰን ግሪንዉድ ለፍርድ በማይመች የወንጀል ጥርጣሬ ከማንቸስተር ዩናይትድ ከተለየ በኋላ አሁን በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል። በማርሴይ እንዴት ተሳካለት? የዛሬው ብስራት-ስፖርት መልስ አለው።
ስለሁለቱ ተጫዋቾች ወቅታዊ ብቃት ምን ትላላችሁ?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=mIQn3WSBdLI
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=5fnvG579TJc
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Dh5dpDwZz2c
🔴🔴🔴
(ረቡዕ ታህሳስ 8 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- አርሰናል ከቪክቶር ጊዮኬሬሽ ሊያገኝ ያሰበውን ማሳካት አልቻለም። ስዊድናዊውን አጥቂ ከቡድኑ ጋር ማቀናጀት እንቆቅልሽ የሆነው ለምንድነው?
- በኤንዞ ማሬስካ እና በአለቆቻቸው መካከል ንፋስ ገብቷል። ልዩነቱ የአስልጣኙን ቆይታ እንዳያሳጥረው አስግቷል።
- ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ የቋጠረውን ያለፈ ክረምት ቅሬታ (ደርሶ አሁን) የመግለጹ ምክንያት ምንድነው?
ዛሬ በሶስቱ ርዕሶቻችን እናረፋፍዳለን።