ru
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

Открыть в Telegram

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
253 065
Подписчики
-6724 часа
-5097 дней
-1 79030 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/lOJhFTwBOsU?si=7E_ISxAlM9D4lKDr
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=U7ozZqlHZdI
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=DQxLQRlzC6Q
Показать все...
🔴🔴🔴 (ዓርብ ታህሳስ 10 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ወሬው በታመኑት ሚድያዎች ሳይቀር እየናኘ ነው። ፔፕ ጋርዲዮላና ማንቸስተር ሲቲ በዚህ ውድድር ዘመን ማጠናቀቂያ ላይ ሳይለያዩ አይቀሩም። ፔፕን እንዲተኩ የታሰቡት ቀዳሚው ዕጩ ደግሞ ኤንዞ ማሬስካ ናቸው። ማሬስካ ሰሞኑን ከቼልሲ ጋር ቅሬታ ውስጥ መግባታቸውስ ከዚህ ጋር ሊያያዝ ይችላል? የሚወራው ምንድነው? ጠለቅ ብለን እንዳስሰዋለን። ለውይይት👇 - ነገሩ እውን ከሆነስ? ከጋርዲዮላ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ምን ሊመስል ይችላል? የፕሪምየር ሊጉ የፉክክር ሚዛንስ? ሃሳብ ስጡበት። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=4lWN4bJSYmM
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=8gsPPM8jrZA
Показать все...
🔴🔴🔴 (ሐሙስ ታህሳስ 9 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - "ድሪብል አድርግ፣ ፍጠር፣ አዝናና፣ አስደስት..." ይህ የራያን ሸርኪ መርህ ይመስላል። ሸርኪ አሁን በማንቸስተር ሲቲ ተደላድሏል። መርሆቹንም እየፈጸመ ይገኛል። ለመሆኑ ፈረንሳዊው ማነው? አስተዳደጉና የፉትቦል ህይወቱን እንመለከታለን። - ሜሰን ግሪንዉድ ለፍርድ በማይመች የወንጀል ጥርጣሬ ከማንቸስተር ዩናይትድ ከተለየ በኋላ አሁን በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል። በማርሴይ እንዴት ተሳካለት? የዛሬው ብስራት-ስፖርት መልስ አለው። ስለሁለቱ ተጫዋቾች ወቅታዊ ብቃት ምን ትላላችሁ? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=mIQn3WSBdLI
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=5fnvG579TJc
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=Dh5dpDwZz2c
Показать все...
🔴🔴🔴 (ረቡዕ ታህሳስ 8 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - አርሰናል ከቪክቶር ጊዮኬሬሽ ሊያገኝ ያሰበውን ማሳካት አልቻለም። ስዊድናዊውን አጥቂ ከቡድኑ ጋር ማቀናጀት እንቆቅልሽ የሆነው ለምንድነው? - በኤንዞ ማሬስካ እና በአለቆቻቸው መካከል ንፋስ ገብቷል። ልዩነቱ የአስልጣኙን ቆይታ እንዳያሳጥረው አስግቷል። - ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ የቋጠረውን ያለፈ ክረምት ቅሬታ (ደርሶ አሁን) የመግለጹ ምክንያት ምንድነው? ዛሬ በሶስቱ ርዕሶቻችን እናረፋፍዳለን። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔴🔴🔴 (ረቡዕ ታህሳስ 8 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - አርሰናል ከቪክቶር ጊዮኬሬሽ ሊያገኝ ያሰበውን ማሳካት አልቻለም። ስዊድናዊውን አጥቂ ከቡድኑ ጋር ማቀናጀት እንቆቅልሽ የሆነው ለምንድነው? - በኤንዞ ማሬስካ እና በአለቆቻቸው መካከል ንፋስ ገብቷል። ልዩነቱ የአስልጣኙን ቆይታ እንዳያሳጥረው አስግቷል። - ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ የቋጠረውን ያለፈ ክረምት ቅሬታ (ደርሶ አሁን) የመግለጹ ምክንያት ምንድነው? ዛሬ በሶስቱ ርዕሶቻችን እናረፋፍዳለን። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...