2025 سال در اعداد

253 102
مشترکین
-6724 ساعت
-5097 روز
-1 79030 روز
آرشیو پست ها
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=4lWN4bJSYmM
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=8gsPPM8jrZA
🔴🔴🔴
(ሐሙስ ታህሳስ 9 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- "ድሪብል አድርግ፣ ፍጠር፣ አዝናና፣ አስደስት..."
ይህ የራያን ሸርኪ መርህ ይመስላል። ሸርኪ አሁን በማንቸስተር ሲቲ ተደላድሏል። መርሆቹንም እየፈጸመ ይገኛል። ለመሆኑ ፈረንሳዊው ማነው? አስተዳደጉና የፉትቦል ህይወቱን እንመለከታለን።
- ሜሰን ግሪንዉድ ለፍርድ በማይመች የወንጀል ጥርጣሬ ከማንቸስተር ዩናይትድ ከተለየ በኋላ አሁን በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል። በማርሴይ እንዴት ተሳካለት? የዛሬው ብስራት-ስፖርት መልስ አለው።
ስለሁለቱ ተጫዋቾች ወቅታዊ ብቃት ምን ትላላችሁ?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=mIQn3WSBdLI
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=5fnvG579TJc
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Dh5dpDwZz2c
🔴🔴🔴
(ረቡዕ ታህሳስ 8 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- አርሰናል ከቪክቶር ጊዮኬሬሽ ሊያገኝ ያሰበውን ማሳካት አልቻለም። ስዊድናዊውን አጥቂ ከቡድኑ ጋር ማቀናጀት እንቆቅልሽ የሆነው ለምንድነው?
- በኤንዞ ማሬስካ እና በአለቆቻቸው መካከል ንፋስ ገብቷል። ልዩነቱ የአስልጣኙን ቆይታ እንዳያሳጥረው አስግቷል።
- ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ የቋጠረውን ያለፈ ክረምት ቅሬታ (ደርሶ አሁን) የመግለጹ ምክንያት ምንድነው?
ዛሬ በሶስቱ ርዕሶቻችን እናረፋፍዳለን።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
🔴🔴🔴
(ረቡዕ ታህሳስ 8 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- አርሰናል ከቪክቶር ጊዮኬሬሽ ሊያገኝ ያሰበውን ማሳካት አልቻለም። ስዊድናዊውን አጥቂ ከቡድኑ ጋር ማቀናጀት እንቆቅልሽ የሆነው ለምንድነው?
- በኤንዞ ማሬስካ እና በአለቆቻቸው መካከል ንፋስ ገብቷል። ልዩነቱ የአስልጣኙን ቆይታ እንዳያሳጥረው አስግቷል።
- ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ የቋጠረውን ያለፈ ክረምት ቅሬታ (ደርሶ አሁን) የመግለጹ ምክንያት ምንድነው?
ዛሬ በሶስቱ ርዕሶቻችን እናረፋፍዳለን።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=C-4Nswn8Nk0
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/MLSjcYiuaII?si=EZbsG-L9v-lhr0aF
🔴🔴🔴
(ማክሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ማንቸስተር ዩናይትድ ሶስት ጊዜ መሪነቱን ማስጠበቅ ያልቻለበት፣ የቡድኑ ጥንካሬም ሆነ ድክመት በታየበት ጨዋታ ቦርንመዝ በቀላሉ እጅ የሚሰጥ አልሆነም።
- የስምንቱን ጎል "thriller" እንዴት ትገልጹታላችሁ?
- አሞሪም የፎርሜሽን ለውጥ ሊያደርጉ ማሰባቸውስ? በዩናይትድ የተሻለ ጊዜ ሊመጣ ይሆን? ወይስ የሲስተሙ ለውጥም ዘላቂ መፍትሔ አይሆንም?