ch
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

前往频道在 Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
262 639
订阅者
-60124 小时
+7 0077
+7 81230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የቡና ዋጋ ቅናሽ‼️ በተያዘው የፈረንጆቹ 2025 አመት መጨረሻ ወራት ላይ የቡና ዋጋ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ለዋጋው ማሽቆልቆል የምርት መጨመር እንዲሁም በመጥፎ የአየር ጠባይ ምክንያት በብዛት የሚሸጡ ሀገራት በመብዛታቸው መሆኑን እንደምክንያት ተጠቅሷል፡፡ ከሳምንት በፊት የወጣው የUSDA ሪፖርት እንደሚያመለክተው የ2025/26 የዓለም የቡና ምርት ከላፈው ዓመት ምርት የ3.5 ሚሊዮን ኬሻ ብልጫ በማድረግ 178.8 ሚሊዩን ኬሻ ደርሷል፡፡ በተመሳሳይ ሪፖርት እንደተቀመጠው የፍጆታ መጠንም በተመሳሳይ ዓመት 173.9 ሚሊዮን ኬሻ እንደደረሰ ያሳል፡፡ በተያዘው 2025 መገባጃ የቡና ዋጋ ቅናሽ አሳይቷል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
96👍 23😎 5🥰 4👏 2😭 1
😱ሁለት ዕቃ ለሚወስዱ 500 ብር ተመላሽ!ለ 3 ቀናት ብቻ የሚቆይ ዕድል 1⃣F06 ምርጥ ስማርት መነፅር🎁 👉ለፀሀይ እና ለስልክ ጨረር ተመራጭ 👉 በቡሉቱዝ ተገናኝቶ ስልክ ማንሳት እና ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል    💰  በ 2999 ብር ብቻ 2⃣A9 ምርጥ mini ካሜራ 👉 እጅግ በጣም አነስተኛ size 👉 ሚሞሪ ምትቀበል 👉በቀንና በማታ አጥርታ የምትቀርፅ        💰 በ 2999 ብር ብቻ 3⃣Veeger 25,000 mah ፓ/ባንክ 👉አነስተኛ size ሰላለዉ የሚመች 👉ሁለት ስልክ ባንዴ ቻርጅ የሚያረግ 👉 አንድ ስልክ 6-8 ጊዜ full የሚያረግ    💰  በ 3799 ብር ብቻ   4⃣A58 የሴቶች ስማርትሰዓት          🎁 በዉስጡ🎁 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 📌 ኖርማል ሰዓት  📌ስማርት ሰዓት 📌 ሀብል  📌የጆሮ ጌጥ  📌ቀለበት እንዲሁም 📌 ብራስሌት የያዘ 👰‍♀ሴቶች የሚወዱት ዉድ ስጦታ    💰  በ 3800 ብር ብቻ 5⃣ultra 2 smartwatch 👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት  7 ማሰሪያ 👉 የራሱ Apple ኤርፖድ ያለዉ 👉ሁሉም የስማርት ሰዓት አገልግሎቶች    💰  በ 4500 ብር ብ 6⃣W26 ስማርትሰዓት 👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2ማሰሪያ 👉 ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን 👉የራሱ ኤርፖድ ያለዉ 👉ከስልካችን ጋር በቡሉቱዝ የሚገናኝ    💰  በ 2199 ብር ብቻ 7⃣ M10 premium ኤርፖድ 👉ለጆሮ ተስማሚ ቤዝ 👉ስልካችንን ቻርጅ የሚያረግ     💰  በ 1499 ብር ብቻ   ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇 📞0990050575 📞0990050575 👆👆👆👆👆👆ይደዉሉልን ወይም ስልክና አድራሻዎን በ @dubaitera_Shop ይፃፉልን 🚚 አዲስ አበባ ላይ ያሉበት በነፃ ስናደርስ ክፍለ ሀገር በ ፖስታ ቤት እንልካለን። ❇️ ዕቃዎቹን በደንብ ለማየት❇️ 👉@Dubai_tera2 ን join ይበሉ!
显示全部...
28👍 2🥰 2💯 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አሰብን ለግብጽ‼️ ግብፅ በአሰብና ጅቡቲ ወደቦችን ለመገንባት ስምምነት ላይ መድረሷ ተገለፀ፡፡ ዘናሽናል ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ግብፅ የአፍሪካ ቀንድ አካል ከሆኑት ኤርትራና ጅቡቲ ጋር ወደቦችን ለመገንባት ስምምነት ፈፅማለች፡፡ እንደዘገባው ይህ ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ጉዳይ በገባችበት ውዝግብ በኢትዮጵያ ላይ እያካሄደች ያለው ጫና አንዱ አካል ነው፡፡ ቅርበት ያላቸው ምንጮቹን በዋቢነት የጠቀሰው ዘገባው ግብፅ እንብዛም የሚዲያ ሽፋን ባልተሰጠውና ባልተወራለት መንገድ ከሁለቱ አገራት ጋር የፈፀመችው የስምምነት ፊርማ የኤርትራውን አሰብ ወደብንና የጅቡቲውን ዶራሌ ወደብ ‹‹አቅም ማሳደግ›› የሚል መሆኑን አስረድቷል፡ ፡ ሁለቱም ወደቦች በቀይ ባህር ደቡባዊ ክፍል ባብ አልመንደብ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ መሆናቸውን የጠቀሰው ዘገባው ጅቡቲና ኤርትራ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ከመሆናቸውም በላይ ኢትዮጵያ ሸቀጦችን የምታስገባው በዶራሌ ወደብ መሆኑን አውስቷል፡፡ ዘገባው ሲቀጥልም ‹‹ግብፅ በቀይ ባህር ላይ ከ2 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ጠረፍ ያላትና ቀይባህርንና ሜዲትራኒያንን የሚያገናኘውን ስዊዝ ካናል የተቆጣጠረች አገር ናት›› ካለ በኋላ በተደጋጋሚ እንደኢትዮጵያ ያሉ የባህር በር የሌላቸው አገራት ወደቀይ ባህር ለመዳረስ የሚያደርጉትን ጥረት ስትቃወም መቆየቷን አስረድቷል፡፡ ዘናሽናል በዘገባው ይህ ብዙ ያልተወራለት ስምምነት ከኤርትራ ጋር የተፈፀመው ከአንድ ወር በፊት ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በካይሮ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት መሆኑን አስታውቆ፣ ግብፅና ጅቡቲ ግን በከፍተኛ ባለስልጣናት መካከል መፈራረማቸውን አስረድቷል፡፡ እነዚህ ስምምነቶች ከሁለቱም አገራት ጋር ጠንካራ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት የመሰረተችው ግብፅ በወደቦቹ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንድታደርግ የሚያስችላት እንደሚሆንም ገልጿል፡፡ የዘገባው ምንጭ ሲናገሩ ‹‹ይህ ስምምነት በሁለቱ ወደቦች ላይ እያደረግነው ያለውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ህጋዊ መሰረት እንዲኖረው ያስችለናል›› ማለታውንም ከጋዜጣው ላይ ተመልክተናል፡፡ (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
90😢 88💔 16🤨 15👍 11🔥 5🙈 2❤‍🔥 1🥰 1💯 1😭 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
显示全部...
11👍 2🥰 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
​በዲጂታል የክፍያ ተቋማት ላይ ተጥሎ የነበረው የባንክ እገዳ በከፊል ተነሳ‼️ - ከፍተኛ የንግድ ድርጅቶች ኃላፊዎች አሁንም በቁጥጥር ሥር ናቸው የፌዴራል ባለሥልጣናት በዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ ላይ በወሰዱት እርምጃ ታግደው የነበሩ የባንክ ሂሳቦችን በከፊል አንስተዋል። ​የፍትህ ሚኒስቴር ታኅሣሥ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ባስተላለፈው ትዕዛዝ፣ የያጉት ፔይ (YagoutPay) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተሾመ ዓለማየሁን ጨምሮ የ50 ግለሰቦች የባንክ ሂሳቦች እንዲንቀሳቀሱ አዟል። እነዚህ የባንክ ሂሳቦች ከሦስት ሳምንታት በፊት፣ ህዳር 23 ቀን፣ በዘርፉ የታየ የፋይናንስ ብልሹ አሰራርን ለመመርመር በሚል ታግደው የቆዩ ናቸው። ​በተጨማሪም፣ ለዘጠኝ ቀናት የባንክ ሂሳቦቻቸው ተገድበው የነበሩ 10 የዲጂታል ክፍያ (Gateway) ኩባንያዎች እገዳው ተነስቶላቸዋል። የሚኒስቴሩ የሀብት ማስመለስ መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ፀጋ ዋቅጅራ ውሳኔውን ለሁሉም ባንኮች በይፋዊ ደብዳቤ አሳውቀዋል። ​እገዳው የተነሳላቸው የክፍያ ተቋማት ​አሪፍ ፔይ (ArifPay Financial Technologies): ​አዲስ ፔይ (AddisPay Financial Technologies): ​ፈናን ፔይ (FenanPay Solutions): ​ላኪ ፔይ (LakiPay Financial Technologies): ​ስታር ፔይ (StarPay Financial Services): ​ያጉት ፔይ (YagoutPay) ​ሳንቲም ፔይ (SantimPay Financial Technologies): ​ካቻ (Kacha Financial Technology): እና ​ሲናን ፔይ (Sinan Pay Solutions) ናቸው:: ​ምንም እንኳን የኩባንያዎቹ የባንክ ሂሳቦች ቢለቀቁም፣ የምርመራው ሂደት ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል። የሳንቲም ፔይ፣ የቻፓ ፔይ (Chapa Pay) እና የአሪፍ ፔይ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አሁንም በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ሥር የሚገኙ ሲሆን፣ “ከፍተኛ የፋይናንስ ሕገ-ወጥነት” ተጠርጥረው ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው። ​ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደጠቆሙት፣ የምርመራው ዋነኛ ትኩረት የግብር ስወራ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር (Money Laundering) ላይ ነው። የፌዴራል ባለሥልጣናት በፍጥነት እያደገ የመጣውን የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግና ሕጋዊ መስመር ለማስያዝ ቅድሚያ ሰጥተው መስራት እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። #አዩዘሀበሻ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
85🙏 4👍 3🥰 3
00:59
视频不可用在 Telegram 中显示
ይህን  ሰምተዋል Dema Hope Real Estate ዴማ ሆፕሰ ሪል እሰቴት በመሀል አዲሰ አበባ መገናኛ ሲግናል ,ቦሌ መድሀኒአለም መገናኛ ሾላ  እና ቦሌ  24 ሙሉ ያለቁ ጠዋት ገዝተው ከሰአት የሚገቡበት እና ቦሌ መድሀኒአለም ኤድናሞል ጋር ግንባታቸው 90% የደርሱ እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርታማ ከባለ 1 መኝታ እሰከ 4 መኝታ ድረሰ እና የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ጀምሮ ሸያጭ ላይ ነን በተጨማሪ የመኖርያ አፓርታርትመንቶቻችን እና የንግድ ሱቆቹ  ዛሬ ገዝተው ዛሬ የካርታ ሰም ማዞር ይችላሉ ማየት ማመን ነው ፈጥነው ይደውሉ ።Dema Hope Real Estate  ቅንጦት ይገባዎታል ። ለበለጠ መረጃ 0912323064 0921305626
显示全部...
2.15 MB
27👍 5🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የሰዓት ገደብ‼️ የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት፣ ጋምቤላ ከተማን ጨምሮ የጸጥታ ችግር ባለባቸዉ አካባቢዎች ከዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሰዓት እላፊ ላልተወሰነ ጊዜ መጣሉን አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት ዛሬ ምሽት 11:30 ገደማ ባወጣው መግለጫ፣ ለሥራ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይሎች በስተቀር ሰዎችም ኾኑ ተሽከርካሪዎች በሰዓት እላፊው ወቅት እንዳይንቀሳቀሱ ከልክሏል። ከጸጥታ አካላት ውጪ በማናቸውም ቦታ ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ክልክል መሆኑንም የክልሉ መንግሥት አስታውቋል። የክልሉ መንግሥት የሰዓት እላፊውን ያወጀው፣ በክልሉ በተለይም በጋምቤላ ከተማ እንዲኹም በጋምቤላ እና ኢታንግ ወረዳዎች ከኅዳር 28 ጀምሮ በተከሠቱ ግጭቶች እና የጸጥታ መደፍረስ ሳቢያ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱንና የአካል ጉዳት መድረሱን ተከትሎ ነው። በክልሉ ግጭት የተቀሠቀሠው፣ የጋምቤላ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኡመድ ኡጁሉ በታጠቀ ግለሰብ ከተገደሉ በኋላ ነበር። የክልሉ መንግሥት በግጭቱ እስካሁን የስንት ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ እና ከግጭቱ ጋር በተያያዘ ስንት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ይፋ አላደረገም። [ዋዜማ]
显示全部...
99👍 19🔥 9🙏 6💔 6🕊 1
照片不可用在 Telegram 中显示
"2025 አስቸጋሪ ዓመት ነበር፤ ነገር ግን አትጨነቁ፣ ምክንያቱም የሚቀጥለው ዓመት ከዚህ የባሰ የከፋ ይሆናል" ሲሉ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ተናገሩ። ​እሳቸው ይህንን መግለጫ የሰጡት በገና በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመንግሥት መስሪያ ቤት (ፓላዞ ቺጊ) ሠራተኞች ባደረጉት ንግግር ነው። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
🥱 74 35👌 28😢 15🔥 8🙈 7🥰 6👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
显示全部...
12👍 1🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አፋር በኤርትራ መንግሥት የዘር ማጥፋት እየተፈፀመበት ነው:-የቀይ ባሕር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት‼️ ‎ድርጅቱ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ የኤርትራ መንግሥት ከ1993 ዓ.ም ጀምሮ በኤርትራ ደናክል አካባቢ የሚኖሩ የቀይ ባሕር አፋሮች ላይ መንግሥታዊ የዘር ማጥፋት የመብት ጥሰት እየፈፀመ ቆይቷል ብሏል። ‎የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን በመግለጫው እንደተናገሩት፤ የኤርትራ መንግሥት በአፋሮች ላይ ከሕግና ከፍርድ ውጭ ግድያዎችና ዘር ተኮር ጭፍጨፋ፣ ያለፍርድ ማሰርና ማሰቃየት፣ መሰወር፣ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በግዳጅ ማፈናቀል እየፈፀመ መሆኑን ጠቅሰዋል። ‎ ‎በቋንቋችን እንዳንማር በመከልከል፣ መስጊዶችን በመዝጋት እና የቁርአን ትምህርትን በመከልከል የቀይ ባሕር አፋር ሕዝብን ባህልና ማንነት በማጥፋት ላይ መሆኑንም ተናግረዋል። ‎ከቀይ ባሕር አሳ ማጥመድ መከልከልን ጨምሮ ኢኮኖሚያዊ መብቶችን በመጣስ የሕልውና አደጋ ውስጥ አስገብቶናል ሲሉም፤ የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን አስረድተዋል። ‎በዚህ ምክንያት በርካታ የቀይ ባሕር አፋሮች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው እየተሰደዱ መሆኑን ጠቅሰዋል። ‎ ‎የኤርትራ መንግሥት ዓላማ የቀይ ባሕር አፋሮችን ከቀይ ባሕር ማስለቀቅ መሆኑንም ሊቀመንበሩ ተናግረዋል። ‎ ‎ድርጅቱ የኤርትራ መንግሥት በኤርትራ አፋሮች ላይ እያደረሰ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተመለከተ ክስ ለአፍሪካ የሰብዓዊ እና ሕዝባዊ መብቶች ኮሚሽን ማቅረቡን ገልጿል፡፡ ‎
显示全部...
130🥱 17👍 11😢 5🙊 5😎 4🔥 3🙏 2💔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam
显示全部...
12👍 3🔥 3👌 3👏 1
Update‼️ ሰላሌ የጠንቋይ እና የመተተኛ ሀገር ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው ቪዲዮ ከፍተኛ ቅሬታ መፍጠሩን ተከትሎ ሴቷ በህግ ቁጥጥር ስር የዋለች ሲሆን ነብይ ሄኖክ ግርማን ለመያዝ እየተሰራ እንደሚገኝ ታውቋል። አዩዘሀበሻ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
4.71 KB
👏 190 62🙏 23🥱 18👍 12🔥 12😢 8🤷‍♂ 6😎 6🙊 2🎉 1
🖥️ አዲስ ቲቪ መግዛት አይጠበቅቦትም! 🎄ለገና ቤቶ ላይ ሚጨምሩት በረከት🎄 🎁አሁን በቲቪያችሁ YouTube ሆነ  Netflix መጠቀም ፤ ካሻዎም የፈለጎትን ጌም አዉርደዉ መጫወት ይችላሉ 👏 🎁 በማንኛዉንም አይነት ቲቪ ( ቦርጫሙም ሆነ ፍላት) አንዴ ይሄንን ዕቃ ገዝተዉ ካለምንም ወረሀዊ ክፍያ ከስራ መልስ በቤትዎ በመረጡት የዩቱብ ሾዉ ፈታ ይበሉ👍        📍Storage: 128gb        📍Ram 8GB        📍4k resolution ✅ያሉበት ድረስ ባለሙያ እንልካለን✅   🚚አዲስ አበባ ላይ ፈጣንና በ 40 ደቂቃ ዉስጥ የሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን። ዋጋ 💸4999 ብር ብቻ Inbox 📨 @Dubaitera_shop Call📞 0990050575          📞0990050575 #ብልሆች ከኛ በማዘዝ ደስታን እያጣጣሙ ነዉ እርሶስ🫵 🛍ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት 👉@Dubai_Tera2 ን ይቀላቀሉ!
显示全部...
12.95 MB
22👍 2🥰 1😢 1💯 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የሚያመለክቱ ተገልጋዮች የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል‼️ 1. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል/temporary / ዲግሪ፤ 2. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤ 3. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፤ 4. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልገሎት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤ 5. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ፤ 6. የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ፤ 7. የሁለተኛ/የማስተርስ/ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ ይኖርበታል፤ 8. የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤ 9. የማመልከቻ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያ በቴሌ ብር እና በሲኢቢ ብር ፤ 10. ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የፋይዳ ልዩ ቁጥር FIN፤ 11. ስካን (Scan) የተደረገ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ እና 12. ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉም ማስረጃዎች አንድ አንድ ስካን (Scan) በማድረግ ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ https://neta.gov.et ማስፈንጠሪያን በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፤ በተጨማሪም ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች አማካኝት ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
106👍 16😭 9🔥 4🙏 4🥱 2😢 1🎉 1
🇷🇺 ከዛሬ ጀምሮ ይህ ተቻለ። የሩሲያን ከውስጥ የሚያሳይ ቻናላችን አሁን በአማርኛ ተጀምሯል። 🇷🇺🤝🇪🇹ሩሲያና ኢትዮጵያ በዘመናት የተሸለመ ክብርና ወዳጅነት ታሪክ አላቸው። የሩሲያ ጉዳዮችን በአማርኛ የሚያቀርብ ቻናል ከዛሬ ጀምሮ ተጀምሯል። መረጃው በቀጥታ እንዲደርስ ነው። 📍"በሩሲያ በፍቅር የተቀረ" የሚባል ቻናል ስለ አገራችን ያለውን ነገር ይነግራል። — ከሞስኮና ከክልሎች የሚመጡ ዜናዎችና ቪዲዮዎች — የሰዎች ዕለታዊ ሕይወት፤ ከተሞችና ክልሎች — ፖለቲካና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች — ባህል፤ ማህበረሰብና ዘመናዊ ሩሲያ ❤️ ይቀላቀሉ፤ ስለ ሩሲያ ይወቁ - https://t.me/+qT6tcupdy0AyNjNi
显示全部...
35👍 17🥰 4❤‍🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የቤታቸውን አጥር  ያላደሱ እና ግራጫ ቀለም ያልቀቡ የአዲስ አበባ  ነዋሪዎች  የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም መባላቸውን ተናገሩ‼️ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመኖሪያ የቤታቸውን አጥር ግራጫ ቀለም ያልቀቡ፣ አምፖል ያልሰቀሉ፣ እንዲሁም በአካባቢያቸው  የደኀንነት ካሜራ ያልገጠሙ ነዋሪዎች “የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም” ተብለናል ሲሉ መናገራቸውን ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። ከሚኖሩበት ቀበሌ በመጡ የመንግሥት ኃላፊዎች፤  በሀገር ደረጃ እየተሠራ ካለው የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን “ማስዋብ” አለባችሁ  የሚል መመሪያ እንደተሰጣቸው ዘገባው አመላክቷል። በየአካባቢው “ዋና ዋና ቦታዎች ላይ” ይሰቀላል የተባለው  የደኅንነት ካሜራው ያስፈለገው፤ በከተማዋ ነዋሪዎች ዘንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ የደኅንነት ጥያቄ በመኖሩ ነው ተብሏል። ለነዋሪዎቹ ከተሰጣቸው መመሪያዎች ውስጥ፤ ሁሉም የመኖሪያ ቤቶች አጥር በተመሳሳይ መልኩ ግራጫ ቀለም መቀባት ያለባቸው ሲሆን ከዚህ የተለየ ቀለም መጠቀም እንደሌለባቸው ተግልጾላቸዋል። የከተማዋ ኃላፊዎች ይህን መመሪያ “በፍጥነት ያልተገበረ” ነዋሪ ለቅጣት እንደሚዳረግ መናገራቸው ተሰምቷል። ቅጣቱ የሚፈፀመው ነዋሪውዎቹ መንደራቸውን “የማስዋብ” ሥራ ማከናወናቸውን በድጋሚ ከተፈተሸ በኋላ መሆኑ ተመልክቷል። ይህን ያላከናወነ ግለሰብ እንደ “መብራት” እና “ውኃ” ያሉ መሠረተ ልማቶች ይቋረጥበታል መባሉን ከዘገባው ላይ ተመልክተናል። በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዘነበወርቅ በተሰኘው አካባቢ የሚኖሩት ወ/ሮ አሰገደች ባሕር የተባሉት የ 80 ዓመት አዛውንት፤ “በ 3 ቀናት ውስጥ” የመኖሪያ ቤት አጥራቸውን በድጋሚ ገንብተው ግራጫ ቀለም እንዲቀቡ እና የውጭ አምፖል “በፍጥነት” እንዲሰቅሉ ማሳሰቢያ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል። በልጃቸው ወርሃዊ ገቢ የሚተዳደሩት እኒህ አዛውንት የታዘዙትን ተግባር ማከናወን እንደማይችሉ አስረድተዋል። የታዘዙት አጠቃላይ አጥራቸውን የማደስ ሥራ እስከ 20,000 ብር የሚያስወጣቸው ሲሆን ይህን ያህል ገንዘብ ማግኘት እንደማይችሉ ለኃላፊዎቹ ቢገልጹም የተለየ ምላሽ አለማግኘታቸውን ወ/ሮ አሰገደች ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ፤ የከተማ ውበት እና የአረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ የወይዘሮ አሰገደችን ምክንያት አይቀበሉም በከተማዋ አስተዳደር የወጣውን ስታንዳርድ ላለመፈጸም “ድህነት ምክንያት” አይሆንም ሲሉ ተናግረዋል። የቢሮ ኃላፊው ከዚህ ቀደምም በተመሳሳይ መልኩ በሰጡት አስተያየት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ በሚገኝ የኮሪደር ልማት “የተፈናቀለው ድህነት እንጂ ደሀ አይደለም” ሲሉ መናገራቸው አይዘነጋም። መንግሥት ምግብ ለማግኘት ለሚቸገሩ ነዋሬኦችን ሊረዳ ይችላል ነገር ግን ለዚህ ሲባል ሕግ ሊያላላ አይችልም ማለታቸውን ጋዜጣው ዘግቧል። አሁን ላይ አንድ ጋሎን ቀለም 1,600 ብር፣ ኤጋ ቆርቆሮ 1,300 ብር፣ የደኀንነት ካሜራ ከ 4,000 እስከ 13,000 ብር እንደሚሸጥ ተገልጿል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
100😢 57😭 18🤨 7👍 6🙈 6🔥 3👏 3🙊 1
00:59
视频不可用在 Telegram 中显示
ይህን  ሰምተዋል Dema Hope Real Estate ዴማ ሆፕሰ ሪል እሰቴት በመሀል አዲሰ አበባ መገናኛ ሲግናል ,ቦሌ መድሀኒአለም መገናኛ ሾላ  እና ቦሌ  24 ሙሉ ያለቁ ጠዋት ገዝተው ከሰአት የሚገቡበት እና ቦሌ መድሀኒአለም ኤድናሞል ጋር ግንባታቸው 90% የደርሱ እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርታማ ከባለ 1 መኝታ እሰከ 4 መኝታ ድረሰ እና የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ጀምሮ ሸያጭ ላይ ነን በተጨማሪ የመኖርያ አፓርታርትመንቶቻችን እና የንግድ ሱቆቹ  ዛሬ ገዝተው ዛሬ የካርታ ሰም ማዞር ይችላሉ ማየት ማመን ነው ፈጥነው ይደውሉ ።Dema Hope Real Estate  ቅንጦት ይገባዎታል ። ለበለጠ መረጃ 0912323064 0921305626
显示全部...
2.15 MB
16👍 4🙏 4
00:13
视频不可用在 Telegram 中显示
ለፌደራል ፖሊስ‼️ ይህ በምስሉ ላይ የሚታዩት ፕሮፌት ሄኖክ ግርማ የተባሉ ገለሰብ በቤተ-እምነት ውስጥ ባደረጉት ንግግር “ሰላሌ የጠንቋይ ሀገር፣ የመተት ሀገር” በማለት በጅምላ በሰላሌ ህዝብ ላይ የስም  ማጥፋት ንግግር ያደረጉ በማህበራዊ ሚዲያ በተንቀሻቃሽ ምስል ሲመላለስ ተስተውሏል። ይህ ንግግር የህዝቡን ስም የሚያንቋሽሽ እና  የሰላሌ ህዝብ ከሌሎች ማህበረሰብ እንዲገለል ብሎም በህዝቡ እና ከፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታይ ህዝቦች ዘንድ ግጪት ሊቀሰቅስ የሚችል ነው። ስለዚህ የሚመለከተው አካል ይህ አፀያፊ ነግግር ባደረጉ ግለሰብ ላይ እርምጃ ይወስዳል ተብሎ ይጠበቃል። ማንኛውም ግለሰብ ወይም ቡድን የፈለገውን ሀይማኖት የመከተል መብት ቢኖረውም አንድን ማህበረሰብ በጅምላ መሳደብ እና መፈረጅ ተገቢ አይደለም። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
4.71 KB
307👍 84🥱 22👏 20🤷‍♂ 17🙏 12😎 11🔥 9🥰 6🙊 5🦄 2
00:59
视频不可用在 Telegram 中显示
ይህን  ሰምተዋል Dema Hope Real Estate ዴማ ሆፕሰ ሪል እሰቴት በመሀል አዲሰ አበባ መገናኛ ሲግናል ,ቦሌ መድሀኒአለም መገናኛ ሾላ  እና ቦሌ  24 ሙሉ ያለቁ ጠዋት ገዝተው ከሰአት የሚገቡበት እና ቦሌ መድሀኒአለም ኤድናሞል ጋር ግንባታቸው 90% የደርሱ እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርታማ ከባለ 1 መኝታ እሰከ 4 መኝታ ድረሰ እና የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ጀምሮ ሸያጭ ላይ ነን በተጨማሪ የመኖርያ አፓርታርትመንቶቻችን እና የንግድ ሱቆቹ  ዛሬ ገዝተው ዛሬ የካርታ ሰም ማዞር ይችላሉ ማየት ማመን ነው ፈጥነው ይደውሉ ።Dema Hope Real Estate  ቅንጦት ይገባዎታል ። ለበለጠ መረጃ 0912323064 0921305626
显示全部...
2.15 MB
38👍 5🥰 3💔 2👏 1
የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ ማሽቆልቆሉን ብሉምበርግ ዘገበ። ብር ባሁኑ ወቅት ከአርጀንቲናው ፔሶ እና ከቱርኩ ሊሬ ቀጥሎ በዓለም ደካማው መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። የብር ዋጋ ወደፊትም ኢትዮጵያ የውጭ እዳዋን ማሸጋሸግ ከመቻሏ ጋር የተሳሰረ ሆኖ እንደሚቀጥል ዘገባው አመልክቷል። መንግሥት የአገሪቱን 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ብድር መልሶ ለማዋቀር ከወራት በፊት ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ላይ መድርሱ ይታወሳል። ኾኖም የአገሪቱ የወጪ ገቢ ማደግ፣ የመንግሥት የበጀት ክፍተት መቀነስ እንዲሁም መንግሥት ከ1 ቢሊዮን ዶላር የዩሮቦንድ ያዥ ዓለማቀፍ ኢንቨስተሮች ጋር በቦንዱ አከፋፈል ላይ ስምምነት ሊደርስ ይችላል የሚለው ተስፋ፣ በብር ላይ ያለውን ጫና ሊያቃልለው እንደሚችል ባለሙያዎች እምነታቸውን ገልጸዋል ተብሏል። ባኹኑ ወቅት መደበኛው የ1 ዶላር መግዣ ዋጋ 151 ብር ሲሆን፣ በትይዩ ገበያ ደሞ ወደ 180 ብር አሻቅቧል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
😭 90 87😢 13🤨 11💯 3🙏 2🤷‍♂ 1🥱 1