en
Feedback
አዲስ ነገር መረጃ

አዲስ ነገር መረጃ

Open in Telegram

#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
103 418
Subscribers
-5124 hours
-3077 days
+12730 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ሚልኪ ረቡማ ሞታ ተገኘች። የወሊሶ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ሚልኪ ረቡማ ሰኞ ታህሳስ 13/2018 ከቀኑ 8 ሰአት አካባቢ ትምህርት ቤት ለመሄድ እንደወጣች እንዳልተመለሰች ቤተሰቦቿ አሳውቀው ነበር። የ20 አመት ወጣቷ ሚልኪ ረቡማ መጥፋቷ ከታወቀ ከሦስት ቀናት በኋላ ሃሙስ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ሞታ መገኘቷ ታውቋል። ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ የቤተሰቡ ምንጭ የጠፋች ዕለት ለሊት ላይ ባዶ ቤት ውስጥ ተዘግቶባት መቀመጧን ለቤተሰቦቿ ደውላ ካሳወቀች ወዲህ ስልኳ ተዘግቶ ቆይቷል። ስለምትገኝበት ሁኔታ ምንም አይነት መረጃ ሳይገኝ ቆይቶ የነበረችው ሚልኪ ረቡማ ወሊሶ ከተማ 07 ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ሞታ ተገኝታለች። ሟች ሚልኪ ረቡማን ሃሙስ ዕለት ፖሊስ ባዶ ቤት ውስጥ ሞታ ያገኛት ሲሆን አስክሬኗን ለምርመራ ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል በመላክ ከተከናወነ በኃላ በትላንትናው ዕለት ስርአት ቀብሯ ተፈጽሟል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
Show all...
😢 55 11🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
በሶሪያ ሆምስ ከተማ በሚገኝ መስጊድ ላይ በተፈፀመ የሽብር ጥቃት ስምንት ሰዎች ተገደሉ። በኢማም አሊ ቢን አቢ ታሊብ መስጊድ አምልኮ ላይ በነበሩ ሰዎች ተቀጣጣይ መሳሪያ በመጠቀም ጥቃት ማድረሱን ሳራያ እንሳር አል ሱና የተባለ አሸባሪ ቡድን ሀላፊነቱን ወስዷል። የሶሪያ ሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ባለስልጣናት ጥቃት አድራሾችን ለመያዝ ዘመቻ መጀመራቸውን እና ፍትህ ለማስከበር ምርመራ እያደረጉ እንደሆ አስታውቀዋል። በሶሪያ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አስመልክቶ፣ የሳውዲያ አረቢያ፣ ቱርክ፣ ኢራቅ እና አረብ ኢምሬቶችን ጨምሮ በርካታ የአረብ ሀገራት ጥቃቱን እያወገዙ ይገኛሉ። ፈረንሳይ በበኩሏ አሳፋሪ የሽብር ጥቃት በሚል ካወገዘች በኋላ ሶሪያን ለማተራመስ የታቀደ ሴራ ብላለች። የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉሬዝ 'ተቀባይነት የሌለው ጥቃት' ካሉ በኋላ አጥፊዎቹ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ሲሉ ተናግረዋል። አሽራቅ አል አውሳት፣ አናዶሉ እና ዋሽንግተን ፖስት ዘግበውታል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
Show all...
😢 15 12🤣 3
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ፤ አደረሰን 🙏 ንጉሥ ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን አቃጥሎ ሕዝቡን ማርኮ ወደ ባቢሎን ሲወስድ የይሁዳው ንጉስ የኢዮአቄም ሦስት ልጆችም ተማርከው ወርደዋል፡፡ ንጉሡ ከምርኮ ወጣቶች ለቤተ መንግስት ሲመርጥ ሦስቱ ቅዱሳንና ነቢዩ ዳንኤል ተመርጠው የምቾት ሕይወት ተዘጋጅቶላቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በምግብና በአምልኮ ከአሕዛብ ጋር ከመተባበር ይልቅ በጾምና ጸሎት ጥሬ ባቄላ መብላት ምርጫቸው ሆነ፡፡ ሠለስቱ ደቂቅ አናንያ፣ አዛርያና ሚሳኤል፡፡ በቤተ መንግስት ውስጥ ቢኖሩም ለእነርሱ ከእግዚአብሔር ፍቅር የተሻለ አልነበረምና በጥሬ ተወስነው ኖሩ፡፡ ሁሉን ቻይ አምላካቸውም እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶላቸውም በባቢሎን ምድር በውበትም ሆነ በጥበብ የሚደርስባቸው አልተገኘም፡፡ ንጉሡም በባቢሎንና በአውራጃዋ ላይ ሾማቸው፡፡ ስማቸውንም በአማልክቱ ስም ሲድራቅ፣ ሚሳቅና አብድናጎ በሚል ቀየረላቸው፡፡ ንጉሡ ስለወደዳቸው አሕዛብ ቀንተውባቸዋልና የክፋት አዋጅ አሳወጁ፡፡ ናቡከደነጾር ላቆመው 60 ክንድ ቁመት ያለውን የወርቅ ምስል አንሰግድም በማለታቸውም ከእቶን እሳት ተጣሉ፡፡ ከጉድጉዋዱ ወደ ላይ 49 ክንድ የሚነደው ነበልባልም አላስፈራቸውም፡፡ ሦስቱ እግዚአብሔር የመረጣቸው ጠቢባን ሕጻናት አናንያ፣ አዛርያ፣ ሚሳኤል በንጉሡ ፊት ቆመው “ንጉሥ ሆይ እኛ የምናመልከው አምላክ በሰማይ አለ፡፡ ከሚነድደው ከእቶኑ እሳት ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፡፡ ንጉሥ ሆይ! ይህም ባይሆን አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድ ዕወቅ” ባሉ ጊዜ ወደ እቶን እሳት ተጣሉ፡፡ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤልም ደርሶ አዳናቸው፡፡ ይህም በዓል በየዓመቱ ታህሣስ 19 ቀን በድምቀት ይከነራል። ቅዱሳን አናንያ፣ አዛርያና ሚሳኤል ያረፉት ከክርስቶስ ልደት በፊት በ500 ዓመተ ዓለም ነው፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ባወጣቸው ቀንም "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ:: ስቡሕኒ ውዕቱ ወልዑልኒ ውዕቱ ለዓለም::" የሚለውን ምስጋና ፈጣሪ ገልጾላቸው በእሳቱ ውስጥ ሆነው አመስግነዋል፡፡ ድርሰታቸው 2 ወገን ሲሆን ባለ ስድስት አንቀጹ ምስጋናቸው ከ600 ዓመት በሁዋላ ክርስቶስ እንደሚወለድ የሚያሳይ ሲሆን 33 አንቀጾች ያሉት ምስጋናቸው ደግሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም ለ33 ዓመታት እንደሚመላለስ በምስጢር የሚያመለካት ነው፡፡ ሠለስቱ ደቂቅ ካረፉ ከ900 ዓመታት በሁዋላ በ400 ዓ.ም አካባቢ ታላቁ ቅዱስ ቴዎፍሎስ ቤተ ክርስቲያን አንጾላቸው ነበርና አጽማቸውን እንዲያመጣለት ወዳጁን ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ጠርቶም "አባ! አጽመ ቅዱሳንን ባቢሎን ወርደህ አምጣልኝ?" አለው፡፡ ቅዱሱ ሐጺር ዮሐንስም በደመና ተጭኖ ባቢሎን ገባ፡፡ በቅዱሳኑ መቃብር ፊትም ሰግዶ ሲያለቅስ ሠለስቱ ደቂቅ "ወዳጃችን! ምን ሆንክ?" አሉት፡፡ እርሱም “ወደ ግብጽ እንሒድ:: አባ ቴዎፍሎስ ይፈልጋቹሃል” አላቸው:: ሠለስቱ ደቂቅም “ለቅዱሱ ቴዎፍሎስ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ፤ አጽማችን ግን እስከ ዓለም ፍጻሜ ባቢሎንን አይለቅም፤ ለክብርህ ግን እንመጣለን፡፡” አሉት፡፡ “ለምልክትም ይሆን ዘንድ መብራት ሳታበራ በሌሊት ጠብቀን በለው” ሲሉም ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ባርከው ሸኙት፡፡ ሐጺርም መጥቶ መልአክቱን አደረሰ፡፡ በቅዳሴ ቤታቸው ዕለትም ቅዱሳን ቴዎፍሎስ፣ ቄርሎስ፣ ዮሐንስ ሐጺርና ሌሎችም ከምዕመናን ጋር በጨለማ ሳሉ ቤተ ክርስቲያኑ ቦግ ብሎ በራ፡፡ እጅግ የሚደነቅ ብርሃንም ከበባቸው፤ በብርሃኑ መካከል ሠለስቱ ደቂቅ ሲያልፉ በጐ መዓዛ ሸተተ፡፡ ሕዝቡም በደስታና በዝማሬ የቅዱሳኑን ቅዳሴ ቤት አክብሯል፡፡ ገዳማውያንም ቅዱሳኑ አባቶች እንዲያማልዷቸው ይጠይቃሉ፡፡ ገዳማቸውን እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፤ የቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለየን። ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
Show all...
80👍 5👏 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
23
Photo unavailableShow in Telegram
"ጂሃድ አውጃለሁ.." አልሸበባብ የእስራኤልን እርምጃ በመቃውም ማስጠንቀቂያ አወጣ። አሸባሪ ቡድኑ በድምጽ ባሰራጨው መግለጫ፣ ጂሃድ እንደሚያውጅ እና የኔታንያሁን ውሳኔ እንደማይቀበለው ይፋ አድርጓል። @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
🤣 54 16👍 5
"ቆሻሻው ተንሸራቶ በሁለት ሰዎች የሞት አደጋ አድርሷል። ሰዎቹን ለማውጣት አካባቢው አስቸጋሪ ነው፤ ቢሞከርም እስካሁን አልተቻለም" - የደሴ ከተማ ፓሊስ በአማራ ክልል ደሴ ከተማ አስተዳደር "መንበረፀሐይ" ተብሎ በሚጠራው የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ትናንት በደረሰ የመምሸራተት አደጋ እስካሁን ባለው መረጃ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የከተማው ፓሊስ መምሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የደሴ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ በሰጡን ቃል፣ " አደጋ ደርሷል። አካባቢው የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ነው። ቆሻሻው ተንሸራቶ በሁለት ሰዎች የሞት አደጋ አድርሷል። ሰዎቹን ለማውጣት አካባቢው አስቸጋሪ ነው፤ ቢሞከርም እስካሁን አልተቻለም " ብለዋል። ከቦታው የወጣው መረጃ፣ ቆሻሻው ተንሸራቶ ሰዎቹን ወደረጅም ገደል እንዳስገባቸውና እንደተጫናቸው፣ አንድ አብሯቸው የነበረ ሰው አራት ጊዜ ተንከባሎ በተዓምር እንደተረፈ ያመላከቱ ሲሆን፣ ኮማንደር ጥላሁን በበኩላቸው፣ " የተደራረበ ቆሻሻ ስለነበር ሲናድ ወደገደል ይዟቸው ሄደና ተጫናቸው። አንድ ሰው ተርፏል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " ሰዎቹን ለማውጣት ሌላ ተጨማሪ አደጋ የሚያስከትል ሁኔታ ነው ያጋጠመን " ያሉት ፓሊስ አዛዡ፣ ለማውጣት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸው፣ " የከተማ አስተዳደሩ ሎዶር ለማቅረብ እየሞከረ ነው፤ ግን ቦታው የሚደረስበት አይደለም፤ ገደሉ ርቀት አለው። አሁንም ወደ ቦታው ልንሄድ ነው " ብለዋል። እስካሁን ባላቸው መረጃ መሰረት ሌላ ጉዳት የደረሰበት ሰው እንደሌለ፣ አንድ ከሟቾች ጋር አብሮ የነበረ ሰው በህይወት መትረፉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል። ፓሊስ አዛዡ "አዛሳኝ ነገር ነው የደረሰው፤ በጣም አዝነናል" ብለዋል። ሰዎቹ አደጋ የደረሰባቸው ምን ሊያደርጉ ወደቦታው ሄደው እንደሆነ ስንጠይቃቸው፣ "በአካባቢ ሰው ይሄዳል። አሁን እርግጠኛ ሆኘ እንደህ ነው ማለት አልችልም፤ አብሮ የነበረና ከአደጋው የተረፈውን ሰው መጠየቅና ማረጋገጥ ይጠይቃል" ሲሉ መልሰዋል። ኮማንደር ጥላሁን ባስተላለፉት መልዕክት፣ "በቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ቆሻሻ በየጊዜ ስለሚደፋ በቀላሉ የመናድ ባህሪ አለው። የጠነከረ መሬት አይደለም። ስለዚህ ህብረተሰቡ እንዲህ አይነት ቦታ ላይ ልጆቹን መላክ፤ አዋቂውም በቀላሉ መዳፈር የለበትም" ሲሉ መክረዋል። "ለአካል ጉዳት፣ ለሞት ያጋልጣል። አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች ቤተሰቦች ከባድ ሀዘን ነው ያጋጠማቸው። ስለዚህ ሌላውም ሰው ከእንደዚህ ወደቦታው ከመሄድ መቆጠብ አለበት" ሲሉ አሳስበው፣ አደጋ ለደረሰባቸው ሰዎች ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል። via_tikvah @Addis_News @Addis_News
Show all...
😢 17 13
"ቆሻሻው ተንሸራቶ በሁለት ሰዎች የሞት አደጋ አድርሷል። ሰዎቹን ለማውጣት አካባቢው አስቸጋሪ ነው፤ ቢሞከርም እስካሁን አልተቻለም" - የደሴ ከተማ ፓሊስ በአማራ ክልል ደሴ ከተማ አስተዳደር "መንበረፀሐይ" ተብሎ በሚጠራው የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ትናንት በደረሰ የመምሸራተት አደጋ እስካሁን ባለው መረጃ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የከተማው ፓሊስ መምሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የደሴ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ በሰጡን ቃል፣ " አደጋ ደርሷል። አካባቢው የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ነው። ቆሻሻው ተንሸራቶ በሁለት ሰዎች የሞት አደጋ አድርሷል። ሰዎቹን ለማውጣት አካባቢው አስቸጋሪ ነው፤ ቢሞከርም እስካሁን አልተቻለም " ብለዋል። ከቦታው የወጣው መረጃ፣ ቆሻሻው ተንሸራቶ ሰዎቹን ወደረጅም ገደል እንዳስገባቸውና እንደተጫናቸው፣ አንድ አብሯቸው የነበረ ሰው አራት ጊዜ ተንከባሎ በተዓምር እንደተረፈ ያመላከቱ ሲሆን፣ ኮማንደር ጥላሁን በበኩላቸው፣ " የተደራረበ ቆሻሻ ስለነበር ሲናድ ወደገደል ይዟቸው ሄደና ተጫናቸው። አንድ ሰው ተርፏል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " ሰዎቹን ለማውጣት ሌላ ተጨማሪ አደጋ የሚያስከትል ሁኔታ ነው ያጋጠመን " ያሉት ፓሊስ አዛዡ፣ ለማውጣት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸው፣ " የከተማ አስተዳደሩ ሎዶር ለማቅረብ እየሞከረ ነው፤ ግን ቦታው የሚደረስበት አይደለም፤ ገደሉ ርቀት አለው። አሁንም ወደ ቦታው ልንሄድ ነው " ብለዋል። እስካሁን ባላቸው መረጃ መሰረት ሌላ ጉዳት የደረሰበት ሰው እንደሌለ፣ አንድ ከሟቾች ጋር አብሮ የነበረ ሰው በህይወት መትረፉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል። ፓሊስ አዛዡ "አዛሳኝ ነገር ነው የደረሰው፤ በጣም አዝነናል" ብለዋል። ሰዎቹ አደጋ የደረሰባቸው ምን ሊያደርጉ ወደቦታው ሄደው እንደሆነ ስንጠይቃቸው፣ "በአካባቢ ሰው ይሄዳል። አሁን እርግጠኛ ሆኘ እንደህ ነው ማለት አልችልም፤ አብሮ የነበረና ከአደጋው የተረፈውን ሰው መጠየቅና ማረጋገጥ ይጠይቃል" ሲሉ መልሰዋል። ኮማንደር ጥላሁን ባስተላለፉት መልዕክት፣ "በቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ቆሻሻ በየጊዜ ስለሚደፋ በቀላሉ የመናድ ባህሪ አለው። የጠነከረ መሬት አይደለም። ስለዚህ ህብረተሰቡ እንዲህ አይነት ቦታ ላይ ልጆቹን መላክ፤ አዋቂውም በቀላሉ መዳፈር የለበትም" ሲሉ መክረዋል። "ለአካል ጉዳት፣ ለሞት ያጋልጣል። አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች ቤተሰቦች ከባድ ሀዘን ነው ያጋጠማቸው። ስለዚህ ሌላውም ሰው ከእንደዚህ ወደቦታው ከመሄድ መቆጠብ አለበት" ሲሉ አሳስበው፣ አደጋ ለደረሰባቸው ሰዎች ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahethiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከ100 የሚበልጡ ስደተኞች በሜድትራንያን ባህር ላይ ህይወታቸው አለፈ። 117 ሰዎችን ጭኖ ከሊቢያ በመነሳት አውሮፓ ለመድረስ የሞከረ መርከብ ከሰጠመ በኋላ 116 ሰዎች ሲሞቱ በህይወት የተረፈው አንዱ ብቻ ነው። አደጋው ባለፈው ሳምንት ማጋጠሙ የተዘገበ ሲሆን በህይወት የተረፈው ግለሰብ ወደ ሆስፒታል መወሰዱ ተነግሯል። በህይወት የተረፈው ግለሰብ የተገኘው አደጋው ከደረሰ ከሁለት ቀናት በኋላ ነው ሲባል ያገኙት በእንጨት በተሰራ ጀልባ አሳ የሚያጠምዱ ቱኒዛውያን ናቸው። መርከቧ ከሊቢያ ተነስታ ጥቂት እንደተጓዘች ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት መልዕክት ብትልክም በሳተላይትም በአየር ፍለጋም ልትገኝ አልቻለችም። በህይወት የተረፈው ግለሰብ ከሊቢያ ጥቂት እንደተጓዙ መጥፎ የአየር ንብረት መፈጠሩን ገልጿል። በወቅቱ በሰዓት 40 ኪሎ ሜትር የሚነፍስ ነፋስ ነበር ሲባል አደጋውም በዚህ ምክንያት እንደደረሰ ታምኗል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
Show all...
😢 24 21💔 1
የደስታ መግለጫ‼️ የ #እስራኤል መንግሥት #ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና መስጠቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ በሶማሊላንድ ዋና ከተማ #ሀርጌሳ የታየ ሕዝባዊ የደስታ መግለጫ ትዕይንት። በአገሪቱ ዋና ዋና መንገዶች እና አደባባዮች ላይ የተሰበሰበው ሕዝብ የሶማሊላንድን አረንጓዴ፣ ነጭ እና ቀይ ባለሦስት ቀለም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልብ አምሽቷል፤ አንዳንዶችም ባንዲራውን በትከሻቸው ላይ ደርበውት ተስተውለዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
2.79 MB
4.89 KB
👍 27 9🤪 4
ወንዶች ከፍቅረኛቸው የሚለያዩባቸው 3 ምክንያቶች ​አክብሮትን ማጉደል  ብዙ ጊዜ ስሜታዊ መራራቅን ያስከትላል። ​የሚገርም ቢመስልም፣ አንድ ወንድ ሙሉ ፍቅርና አድናቆት እያሳየ ቆይቶ፣ በአንድ ቀን ግንኙነቱን ለማቆም መወሰኑ ሊያጋጥም የሚችል ጉዳይ ነው። ​እንዲህ ያሉ ውሳኔዎች አብዛኛውን ጊዜ በድንገተኛ ስሜት የሚወሰኑ አይደሉም፤ አንድ ወንድ ግንኙነቱን ለማቆም ከመወሰኑ በፊት፣ ብዙ ጊዜ ሌሎችን ሳያማክር የፍቅር ግንኙነቱን እያንዳንዱን ገጽታ በጥልቀት ይመረምራል። ​ግንኙነቱ አንድ ወንድ የቀድሞው ዓይነት መተሳሰር ወይም ደህንነት የማይሰማው ደረጃ ላይ ሲደርስ፣ የመለያየት ውሳኔው ለፍቅር አጋሩ  ያልተጠበቀ ሊሆን ይችላል። ​ለእንዲህ ዓይነቱ ሁኔታ የሚዳርጉ ምክንያቶችን መረዳት ችግሮችን ለመከላከልና በግንኙነት ውስጥ ያለውን የሃሳብ ልውውጥ ለማሻሻል ይረዳል። ​ወንዶች ግንኙነትን የሚያቋርጡባቸው ሦስት የተለመዱ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው። ​1. የአካል ንክኪ መከልከል እና የቸልተኝነት ስሜት ያርቁታል ​የአካል መቀራረብ (Intimacy) በግንኙነት ውስጥ ለስሜታዊ ትስስር ቁልፍ አካል ነው። አንዲት ሴት የአካል ንክኪንና መቀራረብን ሁልጊዜ የምትሸሽ ከሆነ ወይም ለዚህ ማነስ ሰበቦችን የምታደርድር ከሆነ፣ ወንዱ የተገለለ የመሆን ስሜት ሊሰማው ይችላል። ይህም የበታችነት ስሜት እንዲፈጠርና በግንኙነቱ ውስጥ ስላለው ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች ጥያቄ እንዲያነሳ ያደርገዋል። ​ፍቅር እንደሌለው የሚሰማው ወንድ ራሱን በአካባቢው ካሉ ሌሎች ሰዎች ጋር ማወዳደር ሊጀምርና በግንኙነቱ ውስጥ ስላለው ቦታ የተሳሳቱ ግምቶችን ሊያዳብር ይችላል። ይህ ማለት ግን የአካል መቀራረብ በግዴታ መሆን አለበት ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ሚዛናዊነት እና ለቅርበት የሚታይ የጋራ ፍላጎት ለግንኙነቱ ዘላቂነት ወሳኝ ናቸው። ​2. ቁጥጥር ያፍናቸዋል፣ ያርቃቸዋልም፤ ካንቺ ጋር መወዳደር አይፈልጉም ​ወንዶች የማያቋርጥ የፉክክር ወይም የቁጥጥር ትግል ካለበት ግንኙነት ይልቅ አጋሮች በጋራ የሚሰሩበትን ግንኙነት ይመርጣሉ። አንድ ወንድ ሁልጊዜ ከፍቅረኛው ጋር "መወዳደር" እንዳለበት ወይም የእሷን ፍላጎቶች ለማርካት መሯሯጥ እንዳለበት ከተሰማው፣ ይህ ብስጭትና የድካም ስሜት ይፈጥርበታል። ​በማያቋርጥ ቁጥጥርና ጫና የሚመሩ ግንኙነቶች ወንዱ ራሱን እንዲያገል ያደርጉታል። ትክክለኛው ሚዛን የሚገኘው እርስ በርስ በመደጋገፍና በመረዳዳት ውስጥ ነው - አጋሮች እርስ በርስ መገማገም ወይም መፎካከር ሳይሆን መበረታታትና መነሳሳትን ሊሰጣጡ ይገባል። ​3. ሁልጊዜ የምትነቅፊው ከሆነ ​ለወንዶች ክብር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ባልደረባቸው ለውሳኔዎቻቸው፣ ለአመለካከታቸው ወይም ለሚያደርጉት ጥረት እውቅና እንደማትሰጥ ሲሰማቸው፣ ዋጋ እንደሌላቸው ይሰማቸዋል። ​ከመጠን ያለፈ ትችት፣ የማያቋርጥ ጥያቄዎች እና "እንዲሻሻል" የሚደረግበት ጫና ወንዱ እንዲዋረድ ወይም በግንኙነቱ ውስጥ የታሰረ እንዲመስለው ሊያደርግ ይችላል። ​የክብር መጓደል ብዙ ጊዜ ስሜታዊ መራራቅን ያስከትላል። ​ወንዶች ፍቅረኛቸው  ደጋፊ እንድትሆናቸው ብቻ ሳይሆን፣ እነሱንም እንድትደግፋቸው፣ ጥንካሬዎቻቸውን እንድታውቅላቸውና ውሳኔዎቻቸውን እንድታከብርላቸው ይፈልጋሉ። ​ክብር ባለበት ቦታ ወንድ ልጅ ደህንነት ይሰማዋል፣ ለግንኙነቱም መስዋዕትነት ለመክፈል ይነሳሳል፤ ክብር ከሌለ ግን በጣም ጠንካራ የሚባሉ ስሜቶች እንኳ ሊጠፉ ይችላሉ ሲል "Superwoman" ዘግቧል። @Addis_News @Addis_News
Show all...
48🫡 5👍 4
የአፍሪካ ህብረት የሶማሊላንድን እውቅና ውድቅ አደረገ። ለሶማሊያ “የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት” ያለውን "ጽኑ ቁርጠኝነት"ም አረጋግጧል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ሶማሊላንድን እንደ ገለልተኛ ሀገር እውቅና ለመስጠት የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ ውድቅ ማድረጋቸውንና ህብረቱ ለሶማሊያ "አንድነት እና ሉዓላዊነት ያለውን ጽኑ ቁርጠኝነት" በድጋሚ አረጋግጠዋል። "ከሶማሊላንድ ጋር በተያያዙ የቅርብ ጊዜ ክስተቶች" ላይ በሰጡት መግለጫ፤ ዩሱፍ እንደተናገሩት የአፍሪካ ህብረት በውህደት ስምምነቱ (Constitutive Act) መርሆዎች ላይ የተመሰረተውን "ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ እና ወጥ የሆነ አቋሙን በማያሻማ ሁኔታ በድጋሚ ያረጋግጣል" ብለዋል። ሊቀመንበሩ አክለውም የህብረቱ አቋም በተለይም የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ አፍሪካ ህብረት) እ.ኤ.አ በ1964 ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት "ከነፃነት በኋላ የተወረሱ ድንበሮች የማይደፈሩ መሆናቸውን በማክበር" ላይ የተመሰረተ መሆኑን አሳስበዋል። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር "ሶማሊላንድን እንደ ገለልተኛ አካል እውቅና ለመስጠት ያለመ ማንኛውንም ተነሳሽነት ወይም እርምጃ በፅኑ ውድቅ ያደርጋሉ" ያለው መግለጫው፤ "ሶማሊላንድ የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ አካል ሆና ትቀጥላለች" ሲል አክሏል። በተጨማሪም እንዲህ ያሉ እርምጃዎች "በአህጉሪቱ ሰላምና መረጋጋት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚያሳድር አደገኛ አርአያነት የመፍጠር አደጋ አላቸው" ብለዋል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
Show all...
9💯 8🤣 6🔥 2😨 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ግብጽ፣ ሶማልያ፣ ቱርክ እና ጅቡቲ የእስራኤልን ውሳኔ ተቃወሙ። እስራኤል ከሰአታት በፊት ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅናን መስጠቷን ተከትሎ አራቱ አገራት ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። ከደቂቃዎች በፊትም የጋራ የስልክ ውይይት አድርገዋል። Sirara @Addis_News @Addis_News
Show all...
🤣 40🔥 5 3👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ሥራ ዕድል  በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ✅ ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው። 1. ካርዲዬሎጂስት  2. የማርኬቲንግ ባለሙያ  3.  ኬሚካል ኢንጅነር  4.  ባስ ድራይቨር  5.  አርክቴክት 6.  አካውንታን 7. አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ 8.  የላብራቶሪ ቴክኒሺያን 9.  የአይ ቲ ባለሙያ 10. የፋርማሲ ባለሙያ 11.  የሽያጭ ባለሙያ  12. የሶፍትዌር ባለሙያ  13. ሜዲካል ዶክተር  14. የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ 15. ነርስ 16. ግራፊክስ ዲዛይነር 17. የፀጉር ባለሙያ   18. የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ ⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል 🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ 👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇                         👇👇👇👇          https://reportervacancy.com/labor-and-skill-minister-of-ethiopia-new-jobs-opportunity/ ---------Follow Our Website---------                       👇👇👇👇👇👇          https://reportervacancy.com ----------Join Our Telegram-------                                👇👇👇👇👇      https://t.me/reporter_vacancy
Show all...
7
Photo unavailableShow in Telegram
የ2 አመት ህፃን ልጁን ከደፈረ በኋላ በጨርቅ ያነቃት አባት በእስራት ተቀጣ በሐረሪ ክልል ድሬ ጠያራ ወረዳ  ውስጥ ነዋሪ የሆነ ፍሮምሳ አብዱሰመድ የተባለ የ30አመት ተከሳሽ ከለሊቱ 6 ሰአት ላይ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው። ተከሳሽ  የ2አመት ህፃን ልጁን በተኛችበት  ከደፈራት በኋላ አንገቷን በማነቅ ለመግደል መሞከሩን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዳሬክተር የሆኑት ኮማንደር አበበች ሽዋረጋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ተከሳሽ ከደፈራት በኋላ  ለወላጅ አባቱ ልጄ በተኛችበት ሞታለች በማለት ይናገራል የህፃኗ አያት የሆኑት አባትም  እንዴት ጤነኛ የነበረች ልጅ ልትሞት ቻለች ብለው ሄደው ሲመለከቷት መደፈሯንና የታነቀችበት አንገቷ የተከረከረ መሆኑን ይመለከታሉ አባት ያልታመመች ልጅ እንዴት ልትሞት ትችላለች በማለት ዱላ በማንሳት አንተን ከመግደሌ በፊት ያደረከውን ንገረኝ ብለው ሲያስፈራሩት ከደፈራት በኋላ ለመግደል እንዳነቃት ለወላጅ አባቱ እንደተናገረና አባት ይዘውት ለህግ እንዳቀረቡት ተገልጿል ። በሐረሪ ክልል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ሲጣራ ቆይቶ መዝገቡን ለጠቅላይ አቃቢ ህግ በመላክና በማስከፈት ታህሳስ 17/4/ 2018 በዋለው ችሎት በ25 አመት እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን  ኮማንደር አበበች ሽዋረጋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። Via : dagu @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
💔 34 13🤔 6😢 5👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
"የእስራኤልን እርምጃ መግታት አልችልም" ትራምፕ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ማስቆም እንደማይችሉ ተናገሩ። ትራምፕ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "የእስራኤልን እርምጃ መግታት አልችልም" ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ "ለመናገር ያክል አስተያየት የለኝም" ሲሉ ዝርዝር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥበዋል። አሜሪካ ለሶማሊላንድ እውቅና ለመስጠት ያላትን ፍላጎት በተመለከተ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ "እኛ እያሰብንበት ነው፣ ሁሌም ትልቅ ውሳኔዎችን ነው የማሳልፈው፣ ደግሞም ትክክል ይሆናሉ" በማለት ተናግረዋል። "የሶማሊላንድ ጉዳይ እንደምታውቁት ውስብስብ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል።   #newsmax @Addis_News @Addis_News
Show all...
👍 23🤪 5 3
01:08
Video unavailableShow in Telegram
👉 ከ8 በላይ ሳይቶችን ገንብቶ ያስረከበው ቴምር ፕሮፐርቲ አሁንም በድጋሜ አዳዲስ ሳይቶችን ለሽያጭ አቅርቧል ። 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 5.7ሚ 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚ 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚ 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚ #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚ                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚ                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ;- 0940464607 0994003949
Show all...
25.16 MB
4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምድር በጎርፍ ትጠፋለች በማለት በኖህ መርከብ በተመሰለችው መርከብ በሺዎች ያሳበሰበው የጋናው ነቢይ የጥፋቱ ቀን ተራዝሟል አለ። ‎ ‎በጋና ኩማሲ ወደ አራት ሺ ሰው ገና ተሰርታ ባላለቀችው መርከብ ከምድር ጥፋት ለመዳን የመጣ ሲሆን የጋናው ነቢይ እቦህ ኖህ ሁሉም ሰው ወደየሀገሩና ወደየመንደሩ እንዲመለስ ነግሯል። ‎ ‎"ዛሬ ዓለም አያበቃላትም" ብሏል። ‎ ‎ለ21 ቀናት ከጸለየና ከጦመ በኋላ፣ አምላክ ለሕዝቦቹ ጊዜ እንዲሰጣቸው እንደተማጸነና አምላክም ጸሎቱን ሰምቶ የጥፋቱን ቀን እንዳራዘመው ገልጿል። ‎ ‎"ይህ ሀሰተኛ ነቢይ ነው" የሚል ትችት የቀረበበት ነቢይ፥ ከ“እግዚአብሔር ሰዎች” ጋር ካደረገው ጸሎት በኋላ፣ እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው የሚያስተናግዱ ተጨማሪ መርከቦች እንዲገነቡ ተጨማሪ ጊዜ እንደፈቀደላቸው ገልጿል። ‎ ‎@seledadotio @seledadotio
Show all...
🤣 97 14
Photo unavailableShow in Telegram
የአፍሪካ ህብረት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅናን ውድቅ አደረገ የአፍሪካ ህብረት ለሶማሊያ አንድነት እና ሉዓላዊነት ያለውን የማይናወጥ ቁርጠኝነት አለው ብሏል ባወጣው መግለጫ። ​የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ በሶማሊላንድን በተሰጠ እውቅና ላይ ከባድ ስጋት አለኝ ብለዋል። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር በአፍሪካ ህብረት መስራች ህግ መርሆዎች ላይ የተመሰረተውንና በተለይም በ1964ቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ውሳኔ የጸደቀውን "ከነጻነት በኋላ የተወረሱ ድንበሮች የማይደፈሩ የሚለውን የቆየና ጽኑ የአፍሪካ ህብረት አቋምን እደግፋለው ብለዋል። ​ሊቀመንበሩ ሶማሊላንድ የሶማሊያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ አካል ናት በማለት ሶማሊላንድን እንደ ገለልተኛ አካል እውቅና ለመስጠት የሚደረጉ ማናቸውንም ውጥኖች ወይም እርምጃዎች ውድቅ አድርገዋል።
Show all...
16🤣 9😨 2💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰሜን ኮሪያ እና ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ውስጥ ደምን፣ ሕይወትን እና ሞትን ተጋርተዋል ሲሉ ኪም ጆንግ ኡን ተናገሩ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ባስተላለፉት የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ ሰሜን ኮሪያና ሩሲያ በዩክሬኑ ጦርነት ውስጥ "የደም፣ የሕይወት እና የሞት" ትስስር አላቸው ብለዋል። ​ በሰሜን ኮሪያ የዜና ወኪል በታተመው በዚህ መልዕክት፤ ኪም 2025 በፒዮንግያንግ እና በሞስኮ መካከል ያለው ጥምረት "በአንድ ቦይ ውስጥ በጋራ በፈሰሰ ደም፣ በሕይወት እና በሞት" የጠነከረበት "በእውነትም ትርጉም ያለው ዓመት" ነው ብለዋል። የደቡብ ኮሪያ እና የምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶች ፒዮንግያንግ በዩክሬን ጦርነት ከሞስኮ ጎን ተሰልፈው እንዲዋጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን መላኳን ቀድመው ዘግበው ነበር። ሰሜን ኮሪያ ባለፈው አመት ሚያዚያ  ወር ላይ ወታደሮቿ የሩሲያን ወታደራዊ ዘመቻ ለመደገፍ መሰማራታቸውን እና አንዳንዶቹም በውጊያው ላይ መገደላቸውን አረጋግጣለች። ​በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ፒዮንግያንግ በነሐሴ ወር ውስጥ ከዩክሬን ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የኩርስክ ክልል ፈንጂዎችን ለማጽዳት ወታደሮችን ልካ እንደነበር አምናለች። ወታደራዊ ክፍሉ ወደ ሀገር ሲመለስ ታህሳስ 4 ቀን ኪም ባደረጉት ንግግር፥ በ120 ቀናት ቆይታቸው ቢያንስ ዘጠኝ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች መገደላቸውን ተናግረዋል። @Addis_News @Addis_News
Show all...
19👏 9🤣 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌟🌟ታላቅ የገና በዓል ቅናሽ በካሬ 78,000 ብር ✅እንዲሁም ሙሉ ክፍያ ለሚከፊል በካሬ 54,800 🔷 በ10 % ቅድመ ክፍያ 🔷 50 %  የባንክ ብድር  የተመቻቸለት 📍Location እንግሊዝ ኢንባሲ አጠገብ  ውብ እይታ (Top View) ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ እንገኛለን 👉ከባለ 2 መኝታ- ባለ4 መኝታ ✅ ህንፃው ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎትች   ‎👉5 ሰፋፊ ሊፍት /elevator   ‎👉የቆሻሻ መጣያ/garbage chute   👉አውቶማቲክ ጀኔረተር/ automatic       generator    ‎👉ሰገነት/terrace    ‎👉የመኪና ማቆምያ/car parking     👉 ጂም , እስፖ    👉 የዋና ገንዳ    👉 የልጆች መጫወታ ✨ባለ 2 መኝታ ‎           138     ካሬ ‎           157.3   ካሬ ‎           163.6   ካሬ ‎ ✨ባለ 3 መኝታ            152.4  ካሬ            158.1  ካሬ ‎           187.6  ካሬ            211.5  ካሬ ‎ ✨ባለ 4 መኝታ            240.7 ካሬ ‎           258.4 ካሬ ‎        📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ‎                 0973559591                  0919489575                  Telegram -@Homef17                            https://t.me/lijhop7
Show all...
7