en
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Open in Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
17 974
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-9130 days
Posts Archive
በትክክል ያልበዛው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • መንፈስ - መናፍስት
  • አብ - አበው
  • ሰማይ - ሰማያውያን
  • ደዌ - ደዌያት
  • ባሕር - አብሕርት
0 votes
👍 14🙏 3 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
18👍 4
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው ?Anonymous voting
  • መቋሚያ ፣
  • ጸናጽል ፣ ከበሮ
  • በገና ፣ መሰንቆ
  • ዋሽንት ፣ ክራር
0 votes
👍 31🔥 3🥰 1
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
  • መቋሚያ
  • ጸናጽል እና ከበሮ
  • ጾመ ድጓ
  • በገና እና መሰንቆ
0 votes
ምኵራብ ማለት ____ ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ነጋዴ
  • ኮረብታ ፣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት
  • የአይሁድ ሀገር
  • ገበያ
0 votes
👍 33👏 4🥰 3 2
📚 ግእዝ➧ዐማርኛ መዝገበ ቃላት • አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ #መጽሐፍ #መዝገበቃላት ○ መሠረተ ግእዝ Telegram.me/GeezEnemar
Show all...
መዝገበ ቃላት (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ).pdf57.25 MB
15👍 11🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
"ግዕዝ እና የአብነት ትምህርት ቤቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም" ቁስቋም ቅድስት ማርያም ማህበር "በእኔተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ!" በሚል ሀሳብ በሀገራችን የአብነት ትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተነሳው ቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማህበር በዛሬው ዕለት መጋቢት 4/2016 ዓ/ም በስካይላይት ሆቴል ለሚዲያ አካላት በሠጠው መግለጫ ለግዕዝ እና ለአብነት ትምህርት ቤቶች ትኩረት እንስጥ በቻልነው አቅምም እንደግፍ ብሏል። የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለዘመናት ጥንታዊውን የአብነት ትምህርትቤትን ይዛና ጠብቃ አሁን እስካለንበት ትውልድ ድረስ ታሪክህ ማንነትህ ይህ ነው በማለት አቃፊት በመሆን ለብዙ ሺ ዘመናት ቆይታለች፡፡ ለዚህም ነው ቤ/ክ ቤተ-መዘክር ፣ ቤ/ክ ግምጃ ቤት ፣ ቤ/ክ የስልጣኔ ማዕከል ! ቤ/ክ ሀገር የምንላት፡፡ በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ የፈለቁ የሥነ-ዜማ ፣ የሥነ-ጽሁፍ ፣ የሥነ-ፈለግ ፣ የሥነ- ሥዕል ፣ የሥነ-ሕንፃ፣ የሥነ-ህክምና ፣ የሥነ-ሄሳብ ጠበብቶች አለም በድንቅ ችሎታቸው የሚደነቅባቸው ቅድስናን ከክብረ-ክህነት ክብረ-ክህነትን ከንግስና ጋር አስተባብረው የያዙ ጠበብቶች መገኛ ይኸው የአብነት ት/ቤት ነው፡፡ በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ በዋናነት የምንጠቀመው ቋንቋ የግዕዝ ቋንቋ ነው፡፡ “የግዕዝ ቋንቋ” ጥልቅና ሰፊ ምስጢራትን የያዘ ባለፀጋ ቋንቋ መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው፡፡ ማገዝ ለምትፈልጉ 👉ንግድ ባንክ 3900 👉አቢሲኒያ ባንክ 6230 👉ጎፈንድሚ https://www.gofundme.com/f/in-the-name-of-st-mother-mary-for-my-student?modal=share
Show all...
👍 10 6
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ቸርነት እናድርግ ! መካን /ቦታ/ - ሚኒሊየም አዳራሽ ቀን - መጋቢት ፲፭ / ፳፻፲፮ ዓ.ም ሰዓት - ከቀኑ ፯ ሰዓት ጀምሮ መግቢያ - ፻ ብሩር http://t.me/Meseretegeez
Show all...
10👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
18👍 2
ከታች ያለውን ዓረፍተ ነገር ወደ አማርኛ ቀይሩ ። ፩. ንጹም ጾመ ወናፈቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ ። ፪. በጾም ትትፌወስ ቁስለ ነፍስ ወበጸሎት ትትሐሠይ መንፈስ ። መልሱን ኮመንት ላይ ጻፉ ። ቀድመው ለመለሱ ፫ ተማሪዎች የሁለት ወር የግእዝ ትምህርት የመማር ዕድል ያገኛሉ ።
Show all...
18👍 12🔥 1🥰 1
በትከክል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ሀይሌ ገ/ሥላሴ
  • ኃይሌ ገ/ስላሴ
  • ኃይሌ ገ/ሥላሴ
  • ሃይሌ ገ/ሥላሴ
0 votes
👍 1
ትክክለኛው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ትንሣኤ
  • ትንሳኤ
0 votes
🔥 1
በትክክል የተጻፈው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ፆም
  • ጾም
0 votes
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
“ምን በልተን እንማር" ለአብነት ትምህርት ቤት ድጋፍ እናድርግ ። ሼር @Meseretegeez @Meseretegeez
Show all...
👍 22