መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
前往频道在 Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
显示更多2025 年数字统计

17 974
订阅者
-424 小时
-137 天
-9830 天
帖子存档
በትክክል ያልበዛው የቱ ነው ?Anonymous voting
- መንፈስ - መናፍስት
- አብ - አበው
- ሰማይ - ሰማያውያን
- ደዌ - ደዌያት
- ባሕር - አብሕርት
👍 14🙏 3❤ 2😁 2
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው ?Anonymous voting
- መቋሚያ ፣
- ጸናጽል ፣ ከበሮ
- በገና ፣ መሰንቆ
- ዋሽንት ፣ ክራር
👍 31🔥 3🥰 1
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
- መቋሚያ
- ጸናጽል እና ከበሮ
- ጾመ ድጓ
- በገና እና መሰንቆ
ምኵራብ ማለት ____ ማለት ነው ?Anonymous voting
- ነጋዴ
- ኮረብታ ፣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት
- የአይሁድ ሀገር
- ገበያ
👍 33👏 4🥰 3❤ 2
📚 ግእዝ➧ዐማርኛ መዝገበ ቃላት
• አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
#መጽሐፍ #መዝገበቃላት
○ መሠረተ ግእዝ
Telegram.me/GeezEnemar
መዝገበ ቃላት (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ).pdf57.25 MB
❤ 15👍 11🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
"ግዕዝ እና የአብነት ትምህርት ቤቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም" ቁስቋም ቅድስት ማርያም ማህበር
"በእኔተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ!" በሚል ሀሳብ በሀገራችን የአብነት ትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተነሳው ቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማህበር በዛሬው ዕለት መጋቢት 4/2016 ዓ/ም በስካይላይት ሆቴል ለሚዲያ አካላት በሠጠው መግለጫ ለግዕዝ እና ለአብነት ትምህርት ቤቶች ትኩረት እንስጥ በቻልነው አቅምም እንደግፍ ብሏል።
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለዘመናት ጥንታዊውን የአብነት ትምህርትቤትን ይዛና ጠብቃ አሁን እስካለንበት ትውልድ ድረስ ታሪክህ ማንነትህ ይህ ነው በማለት አቃፊት በመሆን ለብዙ ሺ ዘመናት ቆይታለች፡፡
ለዚህም ነው ቤ/ክ ቤተ-መዘክር ፣ ቤ/ክ ግምጃ ቤት ፣ ቤ/ክ የስልጣኔ ማዕከል ! ቤ/ክ ሀገር የምንላት፡፡
በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ የፈለቁ የሥነ-ዜማ ፣ የሥነ-ጽሁፍ ፣ የሥነ-ፈለግ ፣ የሥነ- ሥዕል ፣ የሥነ-ሕንፃ፣ የሥነ-ህክምና ፣ የሥነ-ሄሳብ ጠበብቶች አለም በድንቅ ችሎታቸው የሚደነቅባቸው ቅድስናን ከክብረ-ክህነት ክብረ-ክህነትን ከንግስና ጋር አስተባብረው የያዙ ጠበብቶች መገኛ ይኸው የአብነት ት/ቤት ነው፡፡
በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ በዋናነት የምንጠቀመው ቋንቋ የግዕዝ ቋንቋ ነው፡፡ “የግዕዝ ቋንቋ” ጥልቅና ሰፊ ምስጢራትን የያዘ ባለፀጋ ቋንቋ መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው፡፡
ማገዝ ለምትፈልጉ
👉ንግድ ባንክ 3900
👉አቢሲኒያ ባንክ 6230
👉ጎፈንድሚ https://www.gofundme.com/f/in-the-name-of-st-mother-mary-for-my-student?modal=share
👍 10❤ 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ኑ ቸርነት እናድርግ !
መካን /ቦታ/ - ሚኒሊየም አዳራሽ
ቀን - መጋቢት ፲፭ / ፳፻፲፮ ዓ.ም
ሰዓት - ከቀኑ ፯ ሰዓት ጀምሮ
መግቢያ - ፻ ብሩር
http://t.me/Meseretegeez
❤ 10👍 2
ከታች ያለውን ዓረፍተ ነገር ወደ አማርኛ ቀይሩ ።
፩. ንጹም ጾመ ወናፈቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ ።
፪. በጾም ትትፌወስ ቁስለ ነፍስ ወበጸሎት ትትሐሠይ መንፈስ ።
መልሱን ኮመንት ላይ ጻፉ ። ቀድመው ለመለሱ ፫ ተማሪዎች የሁለት ወር የግእዝ ትምህርት የመማር ዕድል ያገኛሉ ።
❤ 18👍 12🔥 1🥰 1
በትከክል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ሀይሌ ገ/ሥላሴ
- ኃይሌ ገ/ስላሴ
- ኃይሌ ገ/ሥላሴ
- ሃይሌ ገ/ሥላሴ
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ምን በልተን እንማር"
ለአብነት ትምህርት ቤት ድጋፍ እናድርግ ።
ሼር
@Meseretegeez
@Meseretegeez
👍 22
