Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Open in Telegram
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Show more2025 year in numbers

248 842
Subscribers
+58324 hours
+10 8647 days
+20 67730 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
መቅደላ‼
በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ቀበሌ 01 ነዋሪ የሆነው አቶ ሰይድ አሊ መኮነን በድለላ ስራ የሚተዳደር ነው።በስህተት ወደ አካውንቱ የገባን ብር 400,ዐዐዐ / አራት መቶ ሸህ ብር / የኔ ያልሆነ ገንዘብ ነው በማለት ለባለቤቱ ተመላሽ እንዲሆን ማድረጉን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል።የመቅደላ ወረዳ ፖሊስ ይህንን መሠል መልካም ተግባር ሌሎችም ሊጋሩ ይገባል ብላል።
❤ 258👍 64👏 23🥰 12🔥 10😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
❤ 24👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
"እወቁልኝ"CBE
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) የተሰማ አዲስ መረጃ: የዲጂታል ክፍያ አገልግሎቶች ለጊዜው ይቋረጣሉ!
የሚቋረጥበት ቀን: ረቡዕ፣ ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም.
* ሰዓቱ: ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ።
* ምክንያት: የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ሲሆን
* ሞባይል ባንኪንግ
* ሲቢኢ ብር (CBE Birr)
* ኢንተርኔት ባንኪንግ
* ኤቲኤም (ATM) ማሽኖች
* ፖስ (POS) ማሽኖች
* ኮር ባንኪንግ አገልግሎቶች (Core Banking Services) በጊዜያዊነት እንደሚቋረጡ ባንኩ እወቁልኝ ብሏል።
❤ 93👏 11🙏 8👍 7😱 7💔 4🥰 3😢 2💩 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌟ብልሕ ነገዴ ገበያው በደራበት ሱቁን ይከፍታል!!!
🌟አያት ግራንድ ሞል
✨ 3000 የንግድ ሱቆች
✨በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ
✨ከ 25 ካሬ እስከ 200 ካሬ አማራጮች ያለው
✨4 ክፍለ ከተሞችን አዋስኖ ሴሚሲ ሚካኤል ላይ ይገኛል
🌟 90% የደረሰ ሳይታችን በ 20% ቅድመ ክፍያ
🌟መሀል ከተማ ካዛንቺስ በካሬ 89,815 ብር በ 15% ቅድመ ክፍያ
🌟 በ9.5% ወለድ ለ30 አመት የባንክ አማራጭ አቅርበናል እስከ ታሕሣስ 20 ልዪ ቅናሽ አርገናል ፈጥነው ይመዝገቡ እና ቤትዎን የግሎ ያርጉ!!!
💥ለበለጠ መረጃ በ 251945158152 or 0977806111 በቀጥታ @lilye በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
❤ 22👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሞያሌ‼
በሶማሌ ክልል የሞያሌ ከተማ 02 ቀበሌ ጸጥታና አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አብዱብ ዋሪዮ ድንበር ተሻግረው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የኬንያ ፖሊሶች ተኮሱት በተባለ ጥይት እንደተገደሉ ተሰምቷል።
ሃላፊው የተገደሉት፣ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ኅዳር 11 ልዩ ስሙ ''ቦሌ'' በተባለ ስፍራ ላይ መሆኑን የዘገበው ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ነው። የኬንያ ፖሊሶች ድንበር ተሻግረው አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለመያዝ ያደረጉትን ሙከራ ባደረጉበት ወቅት፣ ሃላፊው የፖሊሶቹን ድርጊት በመቃወም ለማስቆም ሲሞክሩ በጥይት እንደተገደሉ ዘገባው ጠቅሷል።
❤ 125😢 44💔 14👍 11🏆 10🤣 7🕊 5
Photo unavailableShow in Telegram
"የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ ይቆረጣል። ከስራ ይባረራል"
"አንድ መንግስት ሰራተኛ ተመዝኖ እና ስልጠናም ወስዶ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት ካመጣ ከስራ ይባረራል" መኩሪያ ኃይሌ
በሲቭል ስርቪስ ማሻሻያ መሠረት የሚያርፈድና ከስራ የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ እንዲቆረጥ ይደረጋል ብሏል።
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ይህን ያለው አርብ ህዳር 12/2018ዓ.ም የሶስት ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዘብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ስራ ሰምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡
በዚህም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ የሰራተኛ ምዘናን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ሰራተኞቹን ለመመዘን የሚያስችል 144 ሺህ አከባቢ ጥያቄዎች መዘጋጀታቸውን ገልጿል።
ሰራተኛው የሚመዝነው በሁለት ነገር መሆኑን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ገልፆ 1ኛው ባህሪ ሚዘና ሲሆን 2ኛው ደግሞ የተማረው ትምህርት ያንን ስራ ያሰራል ወይ የሚለውን ለማረጋገጥ የስራ ዘርፍ ምዘና ይመዘናል ብሏል።
በዚህ ተመዝኖ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት የሚያመጣ ከሆነ ስልጠና ይሰጣል ብሏል። በተደጋጋሚ ስልጠና ወስደው ማለፍ ያልቻለ ከስራ ይባረራል እንዲሁም ይህንን ፈተና አልፈተንም ያለ የመንግስት ሰራተኛም ከስራ ይባረራል ብሏል።
ለዚህም ሁለቱም አካላት ማለትም መንግስትም ወጪ አውጥቶ ሰራተኛ መድቦ ስልጠና መስጠት አለበት ፣ ሰራተኛውም ለተልዕኮ ራሱን ማዘጋጀት አለበት ብሏል።
ይህ ምዘና ሰራተኛውን ለመቀነስ ሳይሆን ለተቋማት ተልዕኮ ለማዘጋጀት ዓላማ ያለው እና ክፍተትን ማዕከል ያደረገ ስልጠና በመስጠት ሰራተኛን ለማብቃት እንደሆነ አብራርተዋል።
የስልጠናው ፕሮግራም በሚንስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ስርዓተ ትምህርት ተዘጋጅቶለታል ብሏል።
አምስት ተቋማት ማለትም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ ሲቭል ስርቪስ ዩንቨርስቲ ፣ ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት እና የአፍርካ ልህቀት አካዳሚ የባህሪ ብቃት መገንባት የሚያስችሉ 125 ሞጁሎችን በማዘጋጀት ለስልጠና ዝግጁ አድርገዋል በማለት አብራርተዋል
❤ 133🤣 43👏 11😱 9👍 6🙏 5💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
❤ 16😁 14👍 3🤗 1
በኤርታሌ ምክንያት የህንድ አየር መንገዶች በረራ ተሰረዘ‼
በአፋር ክልል ኤርታሌ አቅራቢያ በ10 ሺህ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ በተባለ ፍንዳታ ምክንያት የህንድ አየር መንገዶች በረራዎችን መሰረዛቸው ተገልጿል።
በሰሜን-ምስራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል ኤርታሌ እሳተ ገሞራ አቅራቢያ የሚገኘው የሐይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ ከትላንት በስቲያ እሁድ (ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም.) ከሺህ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ፍንዳታ ማድረጉን ተከትሎ ዓለም አቀፍ የአየር ትራፊክ ከፍተኛ መስተጓጎል ገጥሞታል።
ከፍንዳታው የወጣው አመዳማ ደመና በርካታ አገራትን ተሻግሮ የህንድ ሰማይን በመሸፈኑ የህንድ አየር መንገዶች የሆኑት ኤር ኢንዲያ እና አካሳ ኤር በረራዎችን ለመሰረዝ ተገደዋል።
የህንድ አየር መንገዶች ማክሰኞ ዕለት ባወጡት መግለጫ፣ ከፍንዳታው የወጣው አመድ የአየር መንገዱን እንቅስቃሴ በማወኩ የተወሰኑ በረራዎችን መሰረዛቸውን አስታውቀዋል።
❤ 95😱 17👍 8🙏 8👏 4🕊 3😈 3😍 2🙊 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Attention
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 110ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር
‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር )
‼️አያት
🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ
👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 111ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር
‼️አያት ፈረስ ቤት
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር
ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር
#ልብይበሉ
ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 22
ሶስት ልጆችን ለተገላገለችው እናት የወተት ላም‼
በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ወንበሮች ቀበሌ ሶስት ልጆችን ለተገላገለች እናት የወተት ላም ተበርክቶላታል።
የእብናት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙባረክ ምህረት ለብስራት ሬድዮ ሲናገሩ መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ/ም በእብናት ወረዳ ወንበሮች ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ እናንየ ክንዴ በእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሶስት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች።
የወ/ሮ እናንየ ክንዴ ሶስት ልጆችን መገላገሏን አስመልክቶ ድጋፍ ማግኘት እንዳለባት በመገንዘብ የእብናት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጥረት አድርጓል።በእብናት ከተማ የበጎ አድራጎት አስተባባሪ ከሆኑት ወጣቶች መካከል ከወጣት ስጦታው ደመወዝ ጋር በመነጋገር ወ/ሮ እናንየ ክንዴ ሶስት ልጆችን በሰላም መገላገሏን በአሜሪካን ሀገር በጎ አድራጎትን ለምታስተባብረው ሊያ ፋንታሁን መረጃውን መስጠት ተችሏል።
ወ/ሮ እናንየ ክንዴ በሰላም ሶስት ልጆችን በመገላገሏ የተሰማትን ደስታ በመግለጽ ልጆቿ በእንክብካቤ እንዲያድጉ በማስተባበር 60 ሺህ ብር ማበርከት ችላለች ሲሉ ሀላፊው ጨምረው ለብስራት ሲናገሩ ተሰምተዋል።።
❤ 138👍 37🙊 4🕊 2😍 1🏆 1🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ﺑِﺴْـــــــــــــﻢِﷲِالرَّحْمٰنِﺍلرَّﺣِﻴﻢ 🚨
ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።Join now‼ ↴↴↴
👇
╰┈➤ @islamic_post17
╰┈➤ @islamic_post17
❤ 57👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
በስቅላት እንዲሞት ተደርጓል‼
ኢራን ውስጥ ሁለት ሴቶችን አስገድዶ የደፈረ ወንጀለኛ በአደባባይ በስቅላት እንዲሞት መደረጉን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ወንጀለኛው በአደባባይ በስቅላት እንዲሞት የተደረገው ሴምናን በተባለው የኢራን ግዛት በሚገኝ ባስታም በተሰኘ ከተማ ውስጥ ነው።
ግለሰቡ ሁለቱን ሴቶች በማታለል፣ በኃይል አስፈራርቶ በማስገደድ እንደደፈረ ከዚህ ባለፈ ክብራቸውን በማዋረድ ሲዝትባቸውና ሲያስፈራራቸው እንደነበር ተጠቁሟል።
መገናኛ ብዙሃን የአደባባይ የስቅላት ቅጣቱ መቼ እንደተፈጸመ እና የግለሰቡን ማንነት ይፋ አላደረጉም።
👏 164❤ 105👍 34🏆 4🎉 3
02:00
Video unavailableShow in Telegram
የሴት እግርኳስ ጫዋቾች ጉዳይ ዛሬም መነጋገሪያ እንደሆነ ነው።
ምንያህል ጌታቸው “....እጅ ከፈንጅ ይዘዋቸው…..” በማለት ጉዳዩን ለመነሃሪያ ሬዲዬጨዘርዝሮ ሲናገር ሰምተነዋል።
3.99 MB
❤ 51😢 26👍 9😱 8😁 3😍 3🏆 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ads
መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼
እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል።
👇 👇 👇 👇
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
Mewa Media
የሳቅ ምንጭ
❤ 22👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙዎቻችሁ ምስሉን ላካችሁልኝ።ክስተቱን ተረካችሁልኝ። እኔ ያንን ምስል እዚህ ማስተናገድ አልችልም።ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ከተማ አቅራቢያ የተፈፀመ አንድ ለማየት የሚከብድ ለመግለፅ የሚያስቸግር ቪዲዬ ወጥቶ በቴሌግራም ሲዘዋወር ውሎ አድሯል።ወንድም በወንድሙ ላይ ይህንን ያክል ጭካኔ በጣም ያሳዝናል።እኔ ባታዩት እመክራለሁ።ነገር ግን በራስ ኃላፊነት ቪዲዬውን ማየት ከፈለጋችሁ እዚህ አንድ ወዳጄ ቴሌግራም ገፅ ላይ ተቀምጧል አለ።👇
https://t.me/ethiofastnew/248
😢 84❤ 60😭 43💔 24😱 18👍 14🙏 7👏 5😍 3😈 1
Photo unavailableShow in Telegram
Update
በቀበሌው ሚሊሻ መሆናቸውን የገለፁ ግለሰብ ደግሞ በጥቃቱ ስለተገደሉ ሰዎች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሴት አስራ አምስት፣ ሕጻናት 16፣ አዛውንቶች 4፣ ሚሊሻ 5" በማለት በታጣቂዎቹ የተገደሉትን ሰዎች በፆታ እና በዕድሜ ዘርዝረዋል።
ቅዳሜ ዕለት 40 ሰዎች መቅበራቸውን የተናገሩት እኚህ ነዋሪ፣ እሁድ ዕለት ደግሞ ለተሻለ ሕክምና ወደ ሌላ ስፍራ ከተላኩት መካከል ሁለት ሰዎች ሞተው መምጣታቸውን ገልጸዋል።
በጥቃቱ የሚጠቡት ስድስት ሕጻናት መገደላቸውን ገልጸው፣ በአጠቃላይ ሕጻናት በሚል የመደቧቸው ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች መሆኑን ተናግረዋል።
Via BBc
😢 62❤ 48💔 18👍 7🙉 7👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 18
02:27
Video unavailableShow in Telegram
ኬንያ ለኡጋንዳ የባህር በር እንደምትሰጥ አስታወቀች
ከአንድ ሳምንት በፊት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ ሀገራቸው የባህር በር ካላገኘች ከኬንያ ጋር ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል።
ኬንያ ለኡጋንዳ ጥያቄ በይፋ መልካም ምላሽ ሰጥታለች።
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጎረቤቷ ለሆነችው ኡጋንዳ የባሕር በር እንደምትሠጥ አስታውቀዋል።
ኡጋንዳ በኬንያ በኩል በነዳጅ ቧንቧ፣ በመንገድ እና በባቡር ሐዲድ አማካኝነት በሕንድ ውቅያኖስ ላይ የባሕር በር እንድታገኝ እናደርጋለን ብለዋል ፕሬዝዳንት ሩቶ።
ኬንያ ለኡጋንዳ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ሲባል የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧዋን የሚያስተዳድረውን መንግሥታዊ ኩባንያ ከኡጋንዳ ጋር በጋራ ባለቤትነት ለመያዝ ፍቃደኛ መኾኗንም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።
ኬንያ በቻይና እርዳታ የተዘረጋውን የባቡር ሐዲዷን በቅርቡ እስከ ኡጋንዳ መዲና ካምፓላ ከተማ ድረስ እንደምትዘጋም በፕሬዝዳንቷ በኩል አስታውቃለች።
ሌላኛዋ ወደብ አልባ ሀገር ኢትዮጵያ አማራጭ ወደብ እንደሚያስፈልጋት በይፋ ስትገልጽ ከዓመት በላይ ሆኗታል።
6.49 MB
❤ 275👏 52👍 44🕊 15🤪 9🏆 7😍 6🤝 6😱 4🥰 3🤔 3
Photo unavailableShow in Telegram
የወርቅ ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው ‼
በአለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ በዩኤስ ዶላር መጨመር እና የወለድ ምጣኔ እርግጠኛ አለመሆን ምክንያት ዛሬ (ህዳር 15) ለተከታታይ ሶስተኛ ቀን ወርዷል።
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ በአሜሪካ የአገር ውስጥ ገበያ የአንድ ወቄት ወርቅ ዋጋ በ0.4 በመቶ ቀንሶ4,045.58 ዶላር ደርሷል።
በሌላ በኩል፣ ለታህሳስ ወር የሚቀርበው የአሜሪካ ወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት በ0.9 በመቶ ቀንሶ 4,042.50 ዶላር ገብቷል።
የብሮክሬጅ ድርጅት ሪላየንስ ሴኩሪቲስ ከፍተኛ የምርምር ተንታኝ የሆኑት ጂጋር ትሪቬዲ ዶላር አሁን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረዋል።
❤ 130👍 22👏 12🏆 10😁 8🎉 5😢 2🤗 2🙊 2✍ 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Attention
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 110ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር
‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር )
‼️አያት
🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ
👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 111ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር
‼️አያት ፈረስ ቤት
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር
ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር
#ልብይበሉ
ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 27🏆 2🔥 1😱 1
