Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Открыть в Telegram
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Больше2025 год в цифрах

248 947
Подписчики
+58324 часа
+10 8647 дней
+20 67730 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Attention
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 110ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር
‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር )
‼️አያት
🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ
👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 111ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር
‼️አያት ፈረስ ቤት
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር
ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር
#ልብይበሉ
ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 22
ሶስት ልጆችን ለተገላገለችው እናት የወተት ላም‼
በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ወንበሮች ቀበሌ ሶስት ልጆችን ለተገላገለች እናት የወተት ላም ተበርክቶላታል።
የእብናት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙባረክ ምህረት ለብስራት ሬድዮ ሲናገሩ መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ/ም በእብናት ወረዳ ወንበሮች ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ እናንየ ክንዴ በእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሶስት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች።
የወ/ሮ እናንየ ክንዴ ሶስት ልጆችን መገላገሏን አስመልክቶ ድጋፍ ማግኘት እንዳለባት በመገንዘብ የእብናት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጥረት አድርጓል።በእብናት ከተማ የበጎ አድራጎት አስተባባሪ ከሆኑት ወጣቶች መካከል ከወጣት ስጦታው ደመወዝ ጋር በመነጋገር ወ/ሮ እናንየ ክንዴ ሶስት ልጆችን በሰላም መገላገሏን በአሜሪካን ሀገር በጎ አድራጎትን ለምታስተባብረው ሊያ ፋንታሁን መረጃውን መስጠት ተችሏል።
ወ/ሮ እናንየ ክንዴ በሰላም ሶስት ልጆችን በመገላገሏ የተሰማትን ደስታ በመግለጽ ልጆቿ በእንክብካቤ እንዲያድጉ በማስተባበር 60 ሺህ ብር ማበርከት ችላለች ሲሉ ሀላፊው ጨምረው ለብስራት ሲናገሩ ተሰምተዋል።።
❤ 138👍 37🙊 4🕊 2😍 1🏆 1🙈 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ﺑِﺴْـــــــــــــﻢِﷲِالرَّحْمٰنِﺍلرَّﺣِﻴﻢ 🚨
ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።Join now‼ ↴↴↴
👇
╰┈➤ @islamic_post17
╰┈➤ @islamic_post17
❤ 57👍 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
በስቅላት እንዲሞት ተደርጓል‼
ኢራን ውስጥ ሁለት ሴቶችን አስገድዶ የደፈረ ወንጀለኛ በአደባባይ በስቅላት እንዲሞት መደረጉን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ወንጀለኛው በአደባባይ በስቅላት እንዲሞት የተደረገው ሴምናን በተባለው የኢራን ግዛት በሚገኝ ባስታም በተሰኘ ከተማ ውስጥ ነው።
ግለሰቡ ሁለቱን ሴቶች በማታለል፣ በኃይል አስፈራርቶ በማስገደድ እንደደፈረ ከዚህ ባለፈ ክብራቸውን በማዋረድ ሲዝትባቸውና ሲያስፈራራቸው እንደነበር ተጠቁሟል።
መገናኛ ብዙሃን የአደባባይ የስቅላት ቅጣቱ መቼ እንደተፈጸመ እና የግለሰቡን ማንነት ይፋ አላደረጉም።
👏 164❤ 105👍 34🏆 4🎉 3
02:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሴት እግርኳስ ጫዋቾች ጉዳይ ዛሬም መነጋገሪያ እንደሆነ ነው።
ምንያህል ጌታቸው “....እጅ ከፈንጅ ይዘዋቸው…..” በማለት ጉዳዩን ለመነሃሪያ ሬዲዬጨዘርዝሮ ሲናገር ሰምተነዋል።
3.99 MB
❤ 51😢 26👍 9😱 8😁 3😍 3🏆 3🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Ads
መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼
እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል።
👇 👇 👇 👇
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
Mewa Media
የሳቅ ምንጭ
❤ 22👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ብዙዎቻችሁ ምስሉን ላካችሁልኝ።ክስተቱን ተረካችሁልኝ። እኔ ያንን ምስል እዚህ ማስተናገድ አልችልም።ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ከተማ አቅራቢያ የተፈፀመ አንድ ለማየት የሚከብድ ለመግለፅ የሚያስቸግር ቪዲዬ ወጥቶ በቴሌግራም ሲዘዋወር ውሎ አድሯል።ወንድም በወንድሙ ላይ ይህንን ያክል ጭካኔ በጣም ያሳዝናል።እኔ ባታዩት እመክራለሁ።ነገር ግን በራስ ኃላፊነት ቪዲዬውን ማየት ከፈለጋችሁ እዚህ አንድ ወዳጄ ቴሌግራም ገፅ ላይ ተቀምጧል አለ።👇
https://t.me/ethiofastnew/248
😢 84❤ 60😭 43💔 24😱 18👍 14🙏 7👏 5😍 3😈 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Update
በቀበሌው ሚሊሻ መሆናቸውን የገለፁ ግለሰብ ደግሞ በጥቃቱ ስለተገደሉ ሰዎች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሴት አስራ አምስት፣ ሕጻናት 16፣ አዛውንቶች 4፣ ሚሊሻ 5" በማለት በታጣቂዎቹ የተገደሉትን ሰዎች በፆታ እና በዕድሜ ዘርዝረዋል።
ቅዳሜ ዕለት 40 ሰዎች መቅበራቸውን የተናገሩት እኚህ ነዋሪ፣ እሁድ ዕለት ደግሞ ለተሻለ ሕክምና ወደ ሌላ ስፍራ ከተላኩት መካከል ሁለት ሰዎች ሞተው መምጣታቸውን ገልጸዋል።
በጥቃቱ የሚጠቡት ስድስት ሕጻናት መገደላቸውን ገልጸው፣ በአጠቃላይ ሕጻናት በሚል የመደቧቸው ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች መሆኑን ተናግረዋል።
Via BBc
😢 62❤ 48💔 18👍 7🙉 7👏 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 18
02:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኬንያ ለኡጋንዳ የባህር በር እንደምትሰጥ አስታወቀች
ከአንድ ሳምንት በፊት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ ሀገራቸው የባህር በር ካላገኘች ከኬንያ ጋር ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል።
ኬንያ ለኡጋንዳ ጥያቄ በይፋ መልካም ምላሽ ሰጥታለች።
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጎረቤቷ ለሆነችው ኡጋንዳ የባሕር በር እንደምትሠጥ አስታውቀዋል።
ኡጋንዳ በኬንያ በኩል በነዳጅ ቧንቧ፣ በመንገድ እና በባቡር ሐዲድ አማካኝነት በሕንድ ውቅያኖስ ላይ የባሕር በር እንድታገኝ እናደርጋለን ብለዋል ፕሬዝዳንት ሩቶ።
ኬንያ ለኡጋንዳ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ሲባል የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧዋን የሚያስተዳድረውን መንግሥታዊ ኩባንያ ከኡጋንዳ ጋር በጋራ ባለቤትነት ለመያዝ ፍቃደኛ መኾኗንም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።
ኬንያ በቻይና እርዳታ የተዘረጋውን የባቡር ሐዲዷን በቅርቡ እስከ ኡጋንዳ መዲና ካምፓላ ከተማ ድረስ እንደምትዘጋም በፕሬዝዳንቷ በኩል አስታውቃለች።
ሌላኛዋ ወደብ አልባ ሀገር ኢትዮጵያ አማራጭ ወደብ እንደሚያስፈልጋት በይፋ ስትገልጽ ከዓመት በላይ ሆኗታል።
6.49 MB
❤ 275👏 52👍 44🕊 15🤪 9🏆 7😍 6🤝 6😱 4🥰 3🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የወርቅ ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው ‼
በአለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ በዩኤስ ዶላር መጨመር እና የወለድ ምጣኔ እርግጠኛ አለመሆን ምክንያት ዛሬ (ህዳር 15) ለተከታታይ ሶስተኛ ቀን ወርዷል።
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ በአሜሪካ የአገር ውስጥ ገበያ የአንድ ወቄት ወርቅ ዋጋ በ0.4 በመቶ ቀንሶ4,045.58 ዶላር ደርሷል።
በሌላ በኩል፣ ለታህሳስ ወር የሚቀርበው የአሜሪካ ወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት በ0.9 በመቶ ቀንሶ 4,042.50 ዶላር ገብቷል።
የብሮክሬጅ ድርጅት ሪላየንስ ሴኩሪቲስ ከፍተኛ የምርምር ተንታኝ የሆኑት ጂጋር ትሪቬዲ ዶላር አሁን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረዋል።
❤ 130👍 22👏 12🏆 10😁 8🎉 5😢 2🤗 2🙊 2✍ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Attention
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 110ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር
‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር )
‼️አያት
🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ
👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 111ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር
‼️አያት ፈረስ ቤት
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር
ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር
#ልብይበሉ
ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 27🏆 2🔥 1😱 1
ኦሮሚያ ክልል ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል።በክልሉ የግብርና አብዮት ተቀጣጥሏል።ከሰሞኑ ወዳጆቼ ጋር ከሸገር ሲቲ እስከ ሶፍመር ዋሻ የመጎብኘት እድል ነበረን።ጉብኝቱን ተዘጋጅቶ የነበረው በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ነው።በጉብኝቱ :-
📌ሸገር ሲቲ - ኮዮ ፈጨ
📌ሞጆ
📌ቆቃ(ዓሳ ዕርባታ)
📌ዱግዳን ወረዳ አዋሽ ወንዝ(የሙዝና ፓፓዬ እርሻ)
📌አለም ጤና -መቂ-ላንጋኖ-ባቱ(ዝዋይ)
📌አዳሜ ቱሉ ግብርና ምርምር
📌ቡልቡላ ኢንዱስትሪ ፓርክ
📌ሻሸመኔ
📌ኮፈሌ ወረዳ(ምዕራብ አርሲ)
📌ቆሬ ወረዳ -ደሊ ቀበሌ
📌ዶዶላ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
📌ዲንሾ(ባሌ ተራራ ብሔራዊ ፓርክ)
📌ሮቤ ከተማ
📌ሲናን ወረዳ
📌ሶፍመር ዋሻ
📌አሳሳ - ሳጉሬ
📌በቆጂ
📌አሰላ
📌ኢተያ
📌ሄጦሳ
📌ዴራ - ሶደሬ -አዳማ አዳርሰናቸዋል።እውነትም ኦሮሚያ ክልል በልማት አቢዮት ውስጥ መሆኑን ተመልክተናል።ጭራሽ አንዳንድ አካባቢ እንደዚህም ይቻላል እንዴ? ያስባሉ ተግባራት አይተናል።ትዝብታችንም ተካቶበት በተለያዩ ቀናት ይስተናገዳሉ።
Wasu Mohammed - Mereja
1.63 MB
❤ 138😁 40👍 27💔 5😢 3😱 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ﺑِﺴْـــــــــــــﻢِﷲِالرَّحْمٰنِﺍلرَّﺣِﻴﻢ 🚨
ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።Join now‼ ↴↴↴
👇
╰┈➤ @islamic_post17
╰┈➤ @islamic_post17
❤ 50👍 14😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ አዲስ ሦስት ክሶች ቀረበባቸው!
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ላይ ዐቃቤ ሕግ አዲስ ሦስት አይነት ክሶችን እንዳቀረበባቸው ጠበቃቸው አበራ ንጉስ ተናግረዋል።
አቶ ታዬ በዛሬው ዕለት የቅጣት አስተያየት ለማቅረብ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የጸረ ሽብር ችሎት ቀርበው፤ ቀድሞ በተሰጣቸው ተለዋጭ ትዕዛዝ መሰረት ጥፋተኛ በተባሉት "የፀና ፍቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት" ወንጀል የቅጣት ላይ አስተያየታቸውን ያቀረቡ መሆኑን አብራርተዋል።
በዚህም ዐቃቤ ሕግ የአቶ ታዬ ደንደአ የቀጣት አስተያየት የተቀበለ ሲሆን፤ ችሎቱም የግራ ቀኙ የቅጣት አስተያየት በመመርመር ቅጣት ለመወሰን ለሕዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።በዛሬው የችሎት ውሎ ዐቃቤ ሕግ አዲስ የወንጀል ክስ የከፈተ ሲሆን፤ ይህን አዲስ የወንጀል ፋይል ለአቶ ታዬ ደንደአ በፅሑፍ የደረሳቸው መሆኑን እና በተጨማሪም ችሎቱ በንባብ አስምቷቸዋል ሲሉ ጠበቃው ተናግረዋል።
ዛሬ የቀረበው አዲስ የወንጀል ክስ በይዘት ደረጃ አቶ ታዬ Horn conversation ከተሰኘው የዩቲዩብ ቻናል ጋር ያደረጉት እና በሦስት ተከታታይ ምዕራፍ ከቀረበው ፕሮግራም ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ በክሱ ሦስት ተደራራቢ ወንጀሎች ቀርቦውባቸዋል ሲሉ ጠበቃቸው አቶ አበራ ንጉስ አብራርተዋል።
የመጀመሪያው ክስ የወንጀል ሕግ ቁጥር 257(ሀ)፡ (ሰ) በመጥቀስ የቀረበ ሲሆን፤ የወንጀል መጠሪያውም "መንግሥትን በኃይል ለመጣል ግዙፋዊ መሰናዶ ማድረግ" ሲሆን፣ ሁለተኛው ክስ ደግሞ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 337 በመጥቀስ የቀረበ "የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ሃሰተኛ እና አደናጋሪ ወሬዎችን መንዛት የሚል ነው ብለዋል።
በስተመጨረሻ የቀረበባቸው ክስ የወንጀል ህግ አንቀፅ 244(1) በመጥቀስ፤ "በሕገ-መንግሥት መሰረት የተመረጠ የሀገሪቱ መንግሥት መድፈር" የሚል መሆኑን ከዛሬው የችሎት ውሎ መረዳት መቻላቸውን ጠበቃው ገልጸዋል።
አቶ ታዬ ደንደአ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጸረ ሽብር ችሎት "ከጠላት ጋር መተባበር"፣ መገፋፋትና ግዙፋዊ መሰናዳት እንዲሁም፤ የፀና ፍቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት በሚል ሦስት ተደራራቢ ወንጀሎች ተከሰው በክርክር ሂደት ላይ እንደነበሩ የሚታወስ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቱ ሕዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ 'ተከሳሹ ከተጠረጠሩበት ሦስት ወንጀሎች በሁለቱ ነጻ ናቸው' ማለቱ አይዘነጋም።
ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ አቶ ታዬ ጥፋተኛ በተባሉት አንድ ክስ ማለትም "የፀና ፍቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት" ክስ የቅጣት አስተያየት ለመስማት ለዛሬ ሕዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ የበነረ ሲሆን፤ በዛሬው የችሎት ውሎውም የቀጣት አስተያየቱን በመቀበል ቅጣት ለመወሰን ለሕዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
Via Ahadu
❤ 100😢 19🙊 5🏆 4👍 3👏 2😍 2🤩 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Ads.
እንገዛለን‼
ሞኒታይዝ የሆኑ 2 የዩቲዩብ ቻናሎችን በጥሩ ዋጋ እንገዛለን::
እነዚህን የሚያሟላ ከሆነ ሊንኩን በአድራሻችን ይላኩት
👉ቻናሉ strik ያልተላከበት መሆን ይኖርበታል።
👉የዩቲዩብን ህግ የተከተሉ ስራዎች የተቀመጡበት ሊሆን ይገባል።
👉የዩቲዩብን የሞኒታይዜሽን ህግን ተከትሎ ሞኒታይዝ የሆነ ቻናል ካለዎት በተከታዩ አድራሻ ያሳውቁን።
Inbox:- https://t.me/nebaaddis
📱0923393243
❤ 13😢 1
"በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ ይደረግ" - ጤና ቢሮ
በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግ የአፋር ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ።
በኤርታሌ ትላንት የተከሰተው የእሳተ ጎመራ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
የኤርታአሌ እሳተ ገሞራ በኪልበቲ ራሱ ዞን፣ አፍዴራ ወረዳ በ8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ተከትሎ በተለያዮ አቅጣጫዎች ጭስና አመድ መሳይ ብናኝ አስከትሏል።
በመሆኑም በአካባቢው የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ ጤና ቢሮ አስገንዝቧል።
የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሃቢብ በተለይ ለኢዜአ እንደገለፁት በእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ምክንያት በአየር ላይ የታየው ጭስ እና ብናኝ በተለይም በመተንፈሻ አካል ላይ የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል።
በመሆኑም ብናኙ እስከሚጠፋ አፍና አፍንጫን በመሸፈኛ መሸፈን ይገባል ብለዋል።
በተለይም አስም፣ ብሮንካይትስ እና ተያያዥ የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባቸዋል ነው ያሉት።
የክልሉ ጤና ቢሮ አስቸኳይ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም አስታውቀዋል።
በሰመራ ዮኒቨርሲቲ የስነ ምድር ትምህርት መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ፣ ክስተቱ የተለመደ ቢሆንም የአሁኑ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ገልፀዋል።
የእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ከፍተኛ ድምፅ የነበረው በመሆኑ ከሰመራ 50 ኪሎ ሜትር ገደማ ንዝረቱ ተሰምቷል ብለዋል።
በዚህም ምክንያት በኤርታሌ አቅራቢያ ጭስና ብናኝ ማስከተሉን ገልፀዋል።
የእሳተ ገሞራው የአሁኑ ክስተት በፊት ከነበረው ሁኔታ ወደ ሽግግር ላይ ሊሆን ስለሚችል ተጨማሪ ጥናት የሚጠይቅ መሆኑንም አመልክተዋል።
(Via Afar communication)
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤ 103😱 12👏 7🥰 5🙏 5🕊 5😍 5😢 4👍 3🔥 1
"በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ ይደረግ" - ጤና ቢሮ
በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግ የአፋር ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ።
በኤርታሌ ትላንት የተከሰተው የእሳተ ጎመራ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
የኤርታአሌ እሳተ ገሞራ በኪልበቲ ራሱ ዞን፣ አፍዴራ ወረዳ በ8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ተከትሎ በተለያዮ አቅጣጫዎች ጭስና አመድ መሳይ ብናኝ አስከትሏል።
በመሆኑም በአካባቢው የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ ጤና ቢሮ አስገንዝቧል።
የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሃቢብ በተለይ ለኢዜአ እንደገለፁት በእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ምክንያት በአየር ላይ የታየው ጭስ እና ብናኝ በተለይም በመተንፈሻ አካል ላይ የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል።
በመሆኑም ብናኙ እስከሚጠፋ አፍና አፍንጫን በመሸፈኛ መሸፈን ይገባል ብለዋል።
በተለይም አስም፣ ብሮንካይትስ እና ተያያዥ የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባቸዋል ነው ያሉት።
የክልሉ ጤና ቢሮ አስቸኳይ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም አስታውቀዋል።
በሰመራ ዮኒቨርሲቲ የስነ ምድር ትምህርት መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ፣ ክስተቱ የተለመደ ቢሆንም የአሁኑ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ገልፀዋል።
የእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ከፍተኛ ድምፅ የነበረው በመሆኑ ከሰመራ 50 ኪሎ ሜትር ገደማ ንዝረቱ ተሰምቷል ብለዋል።
በዚህም ምክንያት በኤርታሌ አቅራቢያ ጭስና ብናኝ ማስከተሉን ገልፀዋል።
የእሳተ ገሞራው የአሁኑ ክስተት በፊት ከነበረው ሁኔታ ወደ ሽግግር ላይ ሊሆን ስለሚችል ተጨማሪ ጥናት የሚጠይቅ መሆኑንም አመልክተዋል።
(Via Afar communication)
❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Ads
መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼
እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል።
👇 👇 👇 👇
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
Mewa Media
የሳቅ ምንጭ
❤ 17
Фото недоступноПоказать в Telegram
<<...ሴት ልጆቻቸውን አናስደፍርም ያሉ እናቶች በጥይት ተደብድበው እየተገደሉ ይገኛሉ....ተው የሚል ሽማግሌ፣ በቃ የሚል ምሁር፣ እርቅ አውርዱ የሚል የኃይማኖት አባት የለም....>>አቶ ጋሻው መርሻ
<<ህዝባችን መሸከም ከሚችለው በላይ ግፍ እያረፈበት ሁለት ዓመታት እንደ ቀልድ ተቆጥረዋል። ህጻናት ከትምህርት ከተራራቁ፣ መምህራን ከብላክ ቦርድ እና ጠመኔ ከተለያዩ፣ ነጋዴ የባንክ ብድር መክፈል ዳገት ከሆነበት፣ እምቦቃቅላ እህቶቻችን እንደ በግ ተነድተው መደፈር ከጀመሩ፣ ሾፌሮች ምድር ሲኦል ከሆነባቸው፣ በላባቸው አደሮች ተንቀሳቅሰው መስራት የሊማሊሞን ገደል ያክል ከባድ ከሆነባቸው እንደ ዘበት ዓመታት ነጎዱ።
የእናት አገር ልጆች በግራና በቀኝ ጣለው ጣለው በሚል የYoutube ገደል ማሚቶ ታጅበው መገዳደል ስራዬ ብለው ከያዙት ይኸው ሶስተኛ ዓመታችን ደፈንን። ተው የሚል ሽማግሌ፣ በቃ የሚል ምሁር፣ እርቅ አውርዱ የሚል የኃይማኖት አባት የለም። ገሚሱ ግፋ በለው ሲል ገሚሱ ፀጥ ብሏል። በመካከል ህዝብ አሳሩን እየበላ ይገኛል። ያሳዝናል...! እንደ አማራ ህዝብ የወላድ መካን የሆነ የወዴት ይገኛል...!
ሴት ልጆቻቸውን አናስደፍርም ያሉ እናቶች በጥይት ተደብድበው እየተገደሉ ይገኛሉ። ይኸ ከሰው በታች የሆነ ድርጊት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ የተከሰተ አይደለም። ከመደጋገሙ የተነሳ ዜናውን ሁሉ የለመድነው የአዘቦት ተግባር እንጅ። እንዲህ ዓይነቱን ድርጊት ከጥቂት ዓመታት በፊት በፊልም ብንመለከተው ኖሮ ደራሲውን ቀሽም እንደሆነ እና የማይታመን ነገር እንደጻፈ ልናስብ እንችል ነበር። በአሁኑ ወቅት የእለት ተዕለት ትዕይንት ሆኗል። በትውልድ ሰፈራችን መከራ እንደ ሐምሌ ጎርፍ እየወረደ ይገኛል። ድኃው ህዝባችን ወጥቶ መግባት፣ አርሶ መብላት፣ ነግዶ ማደር ባይችል በመከራ ያሳደጋቸውን ልጆቹ እንኳን ሊተርፉለት አልቻለም። ሴት ልጅን ከእናቷ እቅፍ ነጥቆ መድፈር፣ ወንድ ልጇን በጥይት አረር መቁላት የጀብድ ያክል የሚያኮራ ሆኗል። ቀስ በቀስ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ እየተምዘገዘግን እንገኛለን።
ዓለም የት በደረሰበት የAI ዘመን ላይ ብንገኝም ድንቁርናን አንቱ ብለን የምንከባከብ ጉዶች ሆነናል። በእውነቱ ለመጻፍ አይደለም ለመስማት የሚቀፉ እነዚህን ጭካኔዎች እንዴት በአጠረ ጊዜ ተለማመድናቸው? ብለን መልስ አልባ ጥያቄ እንጠይቃለን።
መንግስት፣ ተዋጊ አካላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የድንጋይ ዘመን ድርጊት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ከመቸውም በላይ ሊሰሩ ይገባል። ይኸ ጉዳይ የግድ መቋጨት አለበት። ህዝባችን ሊሸከመው ከሚችለው በላይ ሆኖበታል። ከአሁን በኋላ የሚቀጥል ግጭት ፈረንጆቹ "the last straw that broke the camel's back" እንደሚሉት ነው።>>
በአብን ከፍተኛ አመራር አቶ ጋሻው መርሻ Gashaw Mersha የተፃፈ
❤ 212💔 50👍 37😢 35👏 12🕊 10🦄 4🥰 3🙉 3🙊 3🍾 1
