ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
249 066
المشتركون
+58324 ساعات
+10 8647 أيام
+20 67730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
በስቅላት እንዲሞት ተደርጓል‼ ኢራን ውስጥ ሁለት ሴቶችን አስገድዶ የደፈረ ወንጀለኛ በአደባባይ በስቅላት እንዲሞት መደረጉን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ወንጀለኛው በአደባባይ በስቅላት እንዲሞት የተደረገው ሴምናን በተባለው የኢራን ግዛት በሚገኝ ባስታም በተሰኘ ከተማ ውስጥ ነው። ግለሰቡ ሁለቱን ሴቶች በማታለል፣ በኃይል አስፈራርቶ በማስገደድ እንደደፈረ ከዚህ ባለፈ ክብራቸውን በማዋረድ ሲዝትባቸውና ሲያስፈራራቸው እንደነበር ተጠቁሟል። መገናኛ ብዙሃን የአደባባይ የስቅላት ቅጣቱ መቼ እንደተፈጸመ እና የግለሰቡን ማንነት ይፋ አላደረጉም።
إظهار الكل...
👏 164 105👍 34🏆 4🎉 3
02:00
Video unavailableShow in Telegram
የሴት እግርኳስ ጫዋቾች ጉዳይ ዛሬም መነጋገሪያ እንደሆነ ነው። ምንያህል ጌታቸው “....እጅ ከፈንጅ ይዘዋቸው…..” በማለት ጉዳዩን ለመነሃሪያ ሬዲዬጨዘርዝሮ ሲናገር ሰምተነዋል።
إظهار الكل...
3.99 MB
51😢 26👍 9😱 8😁 3😍 3🏆 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
إظهار الكل...
22👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙዎቻችሁ ምስሉን ላካችሁልኝ።ክስተቱን ተረካችሁልኝ። እኔ ያንን ምስል እዚህ ማስተናገድ አልችልም።ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ከተማ አቅራቢያ የተፈፀመ አንድ ለማየት የሚከብድ ለመግለፅ የሚያስቸግር ቪዲዬ ወጥቶ በቴሌግራም ሲዘዋወር ውሎ አድሯል።ወንድም በወንድሙ ላይ ይህንን ያክል ጭካኔ በጣም ያሳዝናል።እኔ ባታዩት እመክራለሁ።ነገር ግን በራስ ኃላፊነት ቪዲዬውን ማየት ከፈለጋችሁ እዚህ አንድ ወዳጄ ቴሌግራም ገፅ ላይ ተቀምጧል አለ።👇 https://t.me/ethiofastnew/248
إظهار الكل...
😢 84 60😭 43💔 24😱 18👍 14🙏 7👏 5😍 3😈 1
Photo unavailableShow in Telegram
Update በቀበሌው ሚሊሻ መሆናቸውን የገለፁ ግለሰብ ደግሞ በጥቃቱ ስለተገደሉ ሰዎች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሴት አስራ አምስት፣ ሕጻናት 16፣ አዛውንቶች 4፣ ሚሊሻ 5" በማለት በታጣቂዎቹ የተገደሉትን ሰዎች በፆታ እና በዕድሜ ዘርዝረዋል። ቅዳሜ ዕለት 40 ሰዎች መቅበራቸውን የተናገሩት እኚህ ነዋሪ፣ እሁድ ዕለት ደግሞ ለተሻለ ሕክምና ወደ ሌላ ስፍራ ከተላኩት መካከል ሁለት ሰዎች ሞተው መምጣታቸውን ገልጸዋል። በጥቃቱ የሚጠቡት ስድስት ሕጻናት መገደላቸውን ገልጸው፣ በአጠቃላይ ሕጻናት በሚል የመደቧቸው ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች መሆኑን ተናግረዋል። Via BBc
إظهار الكل...
😢 62 48💔 18👍 7🙉 7👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
18
02:27
Video unavailableShow in Telegram
ኬንያ ለኡጋንዳ የባህር በር እንደምትሰጥ አስታወቀች ከአንድ ሳምንት በፊት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ ሀገራቸው የባህር በር ካላገኘች ከኬንያ ጋር ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል። ኬንያ ለኡጋንዳ ጥያቄ በይፋ መልካም ምላሽ ሰጥታለች። የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጎረቤቷ ለሆነችው ኡጋንዳ የባሕር በር እንደምትሠጥ አስታውቀዋል። ኡጋንዳ በኬንያ በኩል በነዳጅ ቧንቧ፣ በመንገድ እና በባቡር ሐዲድ አማካኝነት በሕንድ ውቅያኖስ ላይ የባሕር በር እንድታገኝ እናደርጋለን ብለዋል ፕሬዝዳንት ሩቶ። ኬንያ ለኡጋንዳ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ሲባል የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧዋን የሚያስተዳድረውን መንግሥታዊ ኩባንያ ከኡጋንዳ ጋር በጋራ ባለቤትነት ለመያዝ ፍቃደኛ መኾኗንም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። ኬንያ በቻይና እርዳታ የተዘረጋውን የባቡር ሐዲዷን በቅርቡ እስከ ኡጋንዳ መዲና ካምፓላ ከተማ ድረስ እንደምትዘጋም በፕሬዝዳንቷ በኩል አስታውቃለች። ሌላኛዋ ወደብ አልባ ሀገር ኢትዮጵያ አማራጭ ወደብ እንደሚያስፈልጋት በይፋ ስትገልጽ ከዓመት በላይ ሆኗታል።
إظهار الكل...
6.49 MB
275👏 52👍 44🕊 15🤪 9🏆 7😍 6🤝 6😱 4🥰 3🤔 3
Photo unavailableShow in Telegram
የወርቅ ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው ‼ ​በአለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ በዩኤስ ዶላር መጨመር እና የወለድ ምጣኔ እርግጠኛ አለመሆን ምክንያት ዛሬ (ህዳር 15) ለተከታታይ ሶስተኛ ቀን ወርዷል። ​ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ በአሜሪካ የአገር ውስጥ ገበያ የአንድ ወቄት ወርቅ ዋጋ በ0.4 በመቶ ቀንሶ4,045.58 ዶላር ደርሷል። በሌላ በኩል፣ ለታህሳስ ወር የሚቀርበው የአሜሪካ ወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት በ0.9 በመቶ ቀንሶ 4,042.50 ዶላር ገብቷል። ​የብሮክሬጅ ድርጅት ሪላየንስ ሴኩሪቲስ ከፍተኛ የምርምር ተንታኝ የሆኑት ጂጋር ትሪቬዲ ዶላር አሁን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረዋል።
إظهار الكل...
130👍 22👏 12🏆 10😁 8🎉 5😢 2🤗 2🙊 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Attention #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት 🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 110ካሬ      10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር      ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር ‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት   🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር ) ‼️አያት 🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ 👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 111ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር ‼️አያት ፈረስ ቤት 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር     #ልብይበሉ ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
27🏆 2🔥 1😱 1
ኦሮሚያ ክልል ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል።በክልሉ የግብርና አብዮት ተቀጣጥሏል።ከሰሞኑ ወዳጆቼ ጋር ከሸገር ሲቲ እስከ ሶፍመር ዋሻ የመጎብኘት እድል ነበረን።ጉብኝቱን ተዘጋጅቶ የነበረው በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ነው።በጉብኝቱ :- 📌ሸገር ሲቲ - ኮዮ ፈጨ 📌ሞጆ 📌ቆቃ(ዓሳ ዕርባታ) 📌ዱግዳን ወረዳ አዋሽ ወንዝ(የሙዝና ፓፓዬ እርሻ) 📌አለም ጤና -መቂ-ላንጋኖ-ባቱ(ዝዋይ) 📌አዳሜ ቱሉ ግብርና ምርምር 📌ቡልቡላ ኢንዱስትሪ ፓርክ 📌ሻሸመኔ 📌ኮፈሌ ወረዳ(ምዕራብ አርሲ) 📌ቆሬ ወረዳ -ደሊ ቀበሌ 📌ዶዶላ ልዩ አዳሪ ት/ቤት 📌ዲንሾ(ባሌ ተራራ ብሔራዊ ፓርክ) 📌ሮቤ ከተማ 📌ሲናን ወረዳ 📌ሶፍመር ዋሻ 📌አሳሳ - ሳጉሬ 📌በቆጂ 📌አሰላ 📌ኢተያ 📌ሄጦሳ 📌ዴራ - ሶደሬ -አዳማ አዳርሰናቸዋል።እውነትም ኦሮሚያ ክልል በልማት አቢዮት ውስጥ መሆኑን ተመልክተናል።ጭራሽ አንዳንድ አካባቢ እንደዚህም ይቻላል እንዴ? ያስባሉ ተግባራት አይተናል።ትዝብታችንም ተካቶበት በተለያዩ ቀናት ይስተናገዳሉ። Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
1.63 MB
138😁 40👍 27💔 5😢 3😱 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ﺑِﺴْـــــــــــــﻢِﷲِالرَّحْمٰنِﺍلرَّﺣِﻴﻢ 🚨 ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዲስና ተመራጭ ቻናል ይዘን ቀርበናል።ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ።Join now‼   ↴↴↴             👇 ╰┈➤ @islamic_post17 ╰┈➤ @islamic_post17
إظهار الكل...
50👍 14😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ አዲስ ሦስት ክሶች ቀረበባቸው! የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ላይ ዐቃቤ ሕግ አዲስ ሦስት አይነት ክሶችን እንዳቀረበባቸው ጠበቃቸው አበራ ንጉስ ተናግረዋል። አቶ ታዬ በዛሬው ዕለት የቅጣት አስተያየት ለማቅረብ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የጸረ ሽብር ችሎት ቀርበው፤ ቀድሞ በተሰጣቸው ተለዋጭ ትዕዛዝ መሰረት ጥፋተኛ በተባሉት "የፀና ፍቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት" ወንጀል የቅጣት ላይ አስተያየታቸውን ያቀረቡ መሆኑን አብራርተዋል። በዚህም ዐቃቤ ሕግ የአቶ ታዬ ደንደአ የቀጣት አስተያየት የተቀበለ ሲሆን፤ ችሎቱም የግራ ቀኙ የቅጣት አስተያየት በመመርመር ቅጣት ለመወሰን ለሕዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።በዛሬው የችሎት ውሎ ዐቃቤ ሕግ አዲስ የወንጀል ክስ የከፈተ ሲሆን፤ ይህን አዲስ የወንጀል ፋይል ለአቶ ታዬ ደንደአ በፅሑፍ የደረሳቸው መሆኑን እና በተጨማሪም ችሎቱ በንባብ አስምቷቸዋል ሲሉ ጠበቃው ተናግረዋል። ዛሬ የቀረበው አዲስ የወንጀል ክስ በይዘት ደረጃ አቶ ታዬ Horn conversation ከተሰኘው የዩቲዩብ ቻናል ጋር ያደረጉት እና በሦስት ተከታታይ ምዕራፍ ከቀረበው ፕሮግራም ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ በክሱ ሦስት ተደራራቢ ወንጀሎች ቀርቦውባቸዋል ሲሉ ጠበቃቸው አቶ አበራ ንጉስ አብራርተዋል። የመጀመሪያው ክስ የወንጀል ሕግ ቁጥር 257(ሀ)፡ (ሰ) በመጥቀስ የቀረበ ሲሆን፤ የወንጀል መጠሪያውም "መንግሥትን በኃይል ለመጣል ግዙፋዊ መሰናዶ ማድረግ" ሲሆን፣ ሁለተኛው ክስ ደግሞ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 337 በመጥቀስ የቀረበ "የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ሃሰተኛ እና አደናጋሪ ወሬዎችን መንዛት የሚል ነው ብለዋል። በስተመጨረሻ የቀረበባቸው ክስ የወንጀል ህግ አንቀፅ 244(1) በመጥቀስ፤ "በሕገ-መንግሥት መሰረት የተመረጠ የሀገሪቱ መንግሥት መድፈር" የሚል መሆኑን ከዛሬው የችሎት ውሎ መረዳት መቻላቸውን  ጠበቃው ገልጸዋል። አቶ ታዬ ደንደአ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጸረ ሽብር ችሎት "ከጠላት ጋር መተባበር"፣ መገፋፋትና ግዙፋዊ መሰናዳት እንዲሁም፤ የፀና ፍቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት በሚል ሦስት ተደራራቢ ወንጀሎች ተከሰው በክርክር ሂደት ላይ እንደነበሩ የሚታወስ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቱ ሕዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ 'ተከሳሹ ከተጠረጠሩበት ሦስት ወንጀሎች በሁለቱ ነጻ ናቸው' ማለቱ አይዘነጋም። ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ አቶ ታዬ ጥፋተኛ በተባሉት አንድ ክስ ማለትም "የፀና ፍቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት" ክስ የቅጣት አስተያየት ለመስማት ለዛሬ ሕዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ የበነረ ሲሆን፤ በዛሬው የችሎት ውሎውም የቀጣት አስተያየቱን በመቀበል ቅጣት ለመወሰን ለሕዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። Via Ahadu
إظهار الكل...
100😢 19🙊 5🏆 4👍 3👏 2😍 2🤩 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ads. እንገዛለን‼ ሞኒታይዝ የሆኑ 2 የዩቲዩብ ቻናሎችን በጥሩ ዋጋ እንገዛለን:: እነዚህን የሚያሟላ ከሆነ ሊንኩን በአድራሻችን ይላኩት 👉ቻናሉ strik ያልተላከበት መሆን ይኖርበታል።    👉የዩቲዩብን ህግ የተከተሉ ስራዎች የተቀመጡበት ሊሆን ይገባል።     👉የዩቲዩብን የሞኒታይዜሽን ህግን ተከትሎ ሞኒታይዝ የሆነ ቻናል ካለዎት በተከታዩ አድራሻ ያሳውቁን። Inbox:- https://t.me/nebaaddis 📱0923393243            
إظهار الكل...
13😢 1
"በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ ይደረግ" - ጤና ቢሮ በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግ የአፋር ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ። በኤርታሌ ትላንት የተከሰተው የእሳተ ጎመራ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። የኤርታአሌ እሳተ ገሞራ በኪልበቲ ራሱ ዞን፣ አፍዴራ ወረዳ በ8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ተከትሎ በተለያዮ አቅጣጫዎች ጭስና አመድ መሳይ ብናኝ አስከትሏል። በመሆኑም በአካባቢው የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ ጤና ቢሮ አስገንዝቧል። የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሃቢብ በተለይ ለኢዜአ እንደገለፁት በእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ምክንያት በአየር ላይ የታየው ጭስ እና ብናኝ በተለይም በመተንፈሻ አካል ላይ የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል። በመሆኑም ብናኙ እስከሚጠፋ አፍና አፍንጫን በመሸፈኛ መሸፈን ይገባል ብለዋል። በተለይም አስም፣ ብሮንካይትስ እና ተያያዥ የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባቸዋል ነው ያሉት። የክልሉ ጤና ቢሮ አስቸኳይ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም አስታውቀዋል። በሰመራ ዮኒቨርሲቲ የስነ ምድር ትምህርት መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ፣ ክስተቱ የተለመደ ቢሆንም የአሁኑ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ገልፀዋል። የእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ከፍተኛ ድምፅ የነበረው በመሆኑ ከሰመራ 50 ኪሎ ሜትር ገደማ ንዝረቱ ተሰምቷል ብለዋል። በዚህም ምክንያት በኤርታሌ አቅራቢያ ጭስና ብናኝ ማስከተሉን ገልፀዋል። የእሳተ ገሞራው የአሁኑ ክስተት በፊት ከነበረው ሁኔታ ወደ ሽግግር ላይ ሊሆን ስለሚችል ተጨማሪ ጥናት የሚጠይቅ መሆኑንም አመልክተዋል። (Via Afar communication) #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
إظهار الكل...
103😱 12👏 7🥰 5🙏 5🕊 5😍 5😢 4👍 3🔥 1
"በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ ይደረግ" - ጤና ቢሮ በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግ የአፋር ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ። በኤርታሌ ትላንት የተከሰተው የእሳተ ጎመራ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። የኤርታአሌ እሳተ ገሞራ በኪልበቲ ራሱ ዞን፣ አፍዴራ ወረዳ በ8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ተከትሎ በተለያዮ አቅጣጫዎች ጭስና አመድ መሳይ ብናኝ አስከትሏል። በመሆኑም በአካባቢው የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ ጤና ቢሮ አስገንዝቧል። የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሃቢብ በተለይ ለኢዜአ እንደገለፁት በእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ምክንያት በአየር ላይ የታየው ጭስ እና ብናኝ በተለይም በመተንፈሻ አካል ላይ የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል። በመሆኑም ብናኙ እስከሚጠፋ አፍና አፍንጫን በመሸፈኛ መሸፈን ይገባል ብለዋል። በተለይም አስም፣ ብሮንካይትስ እና ተያያዥ የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባቸዋል ነው ያሉት። የክልሉ ጤና ቢሮ አስቸኳይ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም አስታውቀዋል። በሰመራ ዮኒቨርሲቲ የስነ ምድር ትምህርት መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ፣ ክስተቱ የተለመደ ቢሆንም የአሁኑ ከፍተኛ ፍንዳታ የተስተዋለበት መሆኑን ገልፀዋል። የእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ከፍተኛ ድምፅ የነበረው በመሆኑ ከሰመራ 50 ኪሎ ሜትር ገደማ ንዝረቱ ተሰምቷል ብለዋል። በዚህም ምክንያት በኤርታሌ አቅራቢያ ጭስና ብናኝ ማስከተሉን ገልፀዋል። የእሳተ ገሞራው የአሁኑ ክስተት በፊት ከነበረው ሁኔታ ወደ ሽግግር ላይ ሊሆን ስለሚችል ተጨማሪ ጥናት የሚጠይቅ መሆኑንም አመልክተዋል። (Via Afar communication)
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
إظهار الكل...
17
Photo unavailableShow in Telegram
<<...ሴት ልጆቻቸውን አናስደፍርም ያሉ እናቶች በጥይት ተደብድበው እየተገደሉ ይገኛሉ....ተው የሚል ሽማግሌ፣ በቃ የሚል ምሁር፣ እርቅ አውርዱ የሚል የኃይማኖት አባት የለም....>>አቶ ጋሻው መርሻ <<ህዝባችን መሸከም ከሚችለው በላይ ግፍ እያረፈበት ሁለት ዓመታት እንደ ቀልድ ተቆጥረዋል። ህጻናት ከትምህርት ከተራራቁ፣ መምህራን ከብላክ ቦርድ እና ጠመኔ ከተለያዩ፣ ነጋዴ የባንክ ብድር መክፈል ዳገት ከሆነበት፣ እምቦቃቅላ እህቶቻችን እንደ በግ ተነድተው መደፈር ከጀመሩ፣ ሾፌሮች ምድር ሲኦል ከሆነባቸው፣ በላባቸው አደሮች ተንቀሳቅሰው መስራት የሊማሊሞን ገደል ያክል ከባድ ከሆነባቸው እንደ ዘበት ዓመታት ነጎዱ። የእናት አገር ልጆች በግራና በቀኝ ጣለው ጣለው በሚል የYoutube ገደል ማሚቶ ታጅበው መገዳደል ስራዬ ብለው ከያዙት ይኸው ሶስተኛ ዓመታችን ደፈንን። ተው የሚል ሽማግሌ፣ በቃ የሚል ምሁር፣ እርቅ አውርዱ የሚል የኃይማኖት አባት የለም። ገሚሱ ግፋ በለው ሲል ገሚሱ ፀጥ ብሏል። በመካከል ህዝብ አሳሩን እየበላ ይገኛል። ያሳዝናል...! እንደ አማራ ህዝብ የወላድ መካን የሆነ የወዴት ይገኛል...! ሴት ልጆቻቸውን አናስደፍርም ያሉ እናቶች በጥይት ተደብድበው እየተገደሉ ይገኛሉ። ይኸ ከሰው በታች የሆነ ድርጊት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ የተከሰተ አይደለም። ከመደጋገሙ የተነሳ ዜናውን ሁሉ የለመድነው የአዘቦት ተግባር እንጅ። እንዲህ ዓይነቱን ድርጊት ከጥቂት ዓመታት በፊት በፊልም ብንመለከተው ኖሮ ደራሲውን ቀሽም እንደሆነ እና የማይታመን ነገር እንደጻፈ ልናስብ እንችል ነበር። በአሁኑ ወቅት የእለት ተዕለት ትዕይንት ሆኗል። በትውልድ ሰፈራችን መከራ እንደ ሐምሌ ጎርፍ እየወረደ ይገኛል። ድኃው ህዝባችን ወጥቶ መግባት፣ አርሶ መብላት፣ ነግዶ ማደር ባይችል በመከራ ያሳደጋቸውን ልጆቹ እንኳን ሊተርፉለት አልቻለም። ሴት ልጅን ከእናቷ እቅፍ ነጥቆ መድፈር፣ ወንድ ልጇን በጥይት አረር መቁላት የጀብድ ያክል የሚያኮራ ሆኗል። ቀስ በቀስ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ እየተምዘገዘግን እንገኛለን። ዓለም የት በደረሰበት የAI ዘመን ላይ ብንገኝም ድንቁርናን አንቱ ብለን የምንከባከብ ጉዶች ሆነናል። በእውነቱ ለመጻፍ አይደለም ለመስማት የሚቀፉ እነዚህን ጭካኔዎች እንዴት በአጠረ ጊዜ ተለማመድናቸው? ብለን መልስ አልባ ጥያቄ እንጠይቃለን። መንግስት፣ ተዋጊ አካላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የድንጋይ ዘመን ድርጊት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ከመቸውም በላይ ሊሰሩ ይገባል። ይኸ ጉዳይ የግድ መቋጨት አለበት። ህዝባችን ሊሸከመው ከሚችለው በላይ ሆኖበታል። ከአሁን በኋላ የሚቀጥል ግጭት ፈረንጆቹ "the last straw that broke the camel's back" እንደሚሉት ነው።>> በአብን ከፍተኛ አመራር አቶ ጋሻው መርሻ Gashaw Mersha የተፃፈ
إظهار الكل...
212💔 50👍 37😢 35👏 12🕊 10🦄 4🥰 3🙉 3🙊 3🍾 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
19🔥 2👏 1
📌ዛሬ የፈነዳው በኤርታሌ አቅራቢያ የሚገኝ አዲስ ተራራ ነው‼ 📌የፍንዳታው ድምፅ ጅቡቲ፣መቀሌ እና ወሎ ዙሪያ ተሰምቷል ። ዛሬ የፈነዳው ተራራ በኤርታሌ አቅራቢያ የሚገኝ አዲስ ተራራ ሲሆን ከዚህ በፊት ምንም አይነት የእሳተ ገሞራ ምልክት አሳይቶ የማያውቅ እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል ። ከፍንዳታው ሲወጣ የነበረው ጭስ አካባቢውን የሸፈነው ሲሆን በአቅራቢያ ያሉ መንደሮች የዛሬውን ውሎ ግማሽ ጨለማን የተላበሰ ቀን ነበር ያሳለፉት። ፍንዳታው በተከሰተበት ሰዓት የነበረው ድምፅ ከፍተኛ በመሆኑ በኤርታአሌ እና አፍዴራ ከተማ አቅራቢያ ንዝረት እና መጠነኛ መንቀጥቀጥ ያስከተለ ሲሆን ነዋሪዎች በድምፁ እጅግ ተደናግጠን በፍርሀት ተውጠን ነበር ሲሉ ክስተቱን አስረድተውናል። የድምፁ ስሜት እስከ ጅቡቲ ትግራይ እና ወሎ ዙሪያ ባሉ ከተሞች ላይ እንደተሰማ በስልክ ያገኘናቸው ነዋሪዎች ነግረውናል ። ዛሬ የፈነዳው ተራራ ከዋናው የኤርታአሌ ተራራ በ8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ከሶስት ቀን በፊት ጭስ መሰል ነገር ይታይበት እንደነበረው በስፍራው በእንስሳት ጥበቃ ላይ የተሰማራን ወጣት ማነጋገር ችለናል ። ተራራው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ምልክት አሳይቶ እንደማያውቅ እና ከሶስት ቀን በፊት የተወሰነ ጭስ ማውጣት ጀምሮ ዛሬ ላይ ለጆሮ በሚከብድ መልኩ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፅ እንዳወጣ እና አካባቢውን በጥቁር ጭስ ወደ ጨለማነት እንደቀየረባቸውም ከመንደሩ ነዋሪ ጋር በነበረን ቆይታ ለመረዳት ችለናል ። ክስተቱ ከጠዋቱ 4:00- 7:00 ድረስ ድምፅ እያሰማ እንደነበር የስፍራው አስጎብኚ ገልፆልናል። የፍንዳታው ጭስ አመሻሹ ላይ ትንሽ የቀነሰ ሲሆን ቀን ላይ ከነበረው ጥቁር እና ጭጋጋማ አየር ወደ ነጭ አመድ መሰል ጭስ ተቀይሯል። (ከአፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት የተወሰደ)
إظهار الكل...
190🙏 20😱 9👍 4🔥 4😍 4🙊 4🏆 3💔 1
ወልቃይት‼ ዛሬም ወልቃይት ተጨማሪ የተከዜ ዘብ አባላት መመረቃቸው ታውቋል።
إظهار الكل...
125👍 29👏 18😢 8🕊 4😍 4🎉 3🏆 3🤔 2