fa
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

رفتن به کانال در Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
208 011
مشترکین
-7124 ساعت
-2437 روز
-82430 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የልጅነት ሕልምዎ እና የወጣትነት አላማዎ የተሳካ እንዲሆን የሲንቄ ባንክ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግሎት በመጠቀም የኖሩለትን ራዕይ  እውን ያድርጉ። #Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
نمایش همه...
11👍 2💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል 456 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን.. አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ456 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንዳሉት÷ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ የተራቆቱ አካባቢዎችን በማልማት ለግብርና ሥራ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ በ2018 በጀት… https://www.fanamc.com/archives/306750
نمایش همه...
12👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
نمایش همه...
9👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል! በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ። ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 5 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
نمایش همه...
4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ኑሮ እና ንግድ እየተካሄደበት የሚገኘውን የሴንቸሪ ቤትዎን ይግዙ የቀሩን ጥቂት ቤቶች ብቻ ስለሆኑ አሁኑኑ ይደውሉልን! +251907080808/+251978595959/ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ! #Century #RealEstate
نمایش همه...
8👍 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
نمایش همه...
01:09
Video unavailableShow in Telegram
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሐፍት የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ከመነሻው ጀምረው እስከ ቀጣይ አቅጣጫዎች በግልጽ ያመላከቱ ናቸው። በመጽሐፍቱ የተነሱ ሃሳቦችም ትናንትን መለስ ብለን እንድንፈትሽ፤ የዛሬ እድልን እንድንጠቀምና ለመጪው ትውልድ ወረትን እንድናሸጋግር መንገድ ያሳዩ ናቸው። ከእነዚህም ሶስቱ መጽሐፍት አሁን ላይ ከሕትመት ባሻገር በMedemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርከው ቀርበዋል። መተግበሪያዎቹን ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ እንድትጠቀሙም እንጋብዛለን። ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details... ለ IOS: https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015 በድህረ ገጽ ለማግኘት፡ https://medemer.et/
نمایش همه...
AQP9ahCYKK7Gfrz8_Cl8UJPR9_eSrezJPhl21NNidXJC40COzjkc_YnPdNW9aF_nixQ.mp46.28 MB
12👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
نمایش همه...
6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የሆነ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል አሉ። አቶ አደም ፋራህ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት ከተወሰዱ ወሳኝ እርምጃዎች ውስጥ የኢትዮጵያን አስተሳሳሪ ትርክት በመለየት መቅረጽ ነው። ብሔራዊነት የኢትዮጵያ አስተሳሳሪ… https://www.fanamc.com/archives/306743
نمایش همه...
17👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር የትብብር ስምምነት ፈረሙ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ትብብር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ልማት ትብብር የሚውል የ 1 ነጥብ 01 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። ትብብሩ ለአምስት ዓመት ለጤና ዘርፍ ዘላቂ ልማት እና የጋራ ኢንቨስትመንት ማጠናከሪያ ትብብር የሚውል ነው። የመግባቢያ ስምምነቱን… https://www.fanamc.com/archives/306731
نمایش همه...
38👏 17👍 11😁 6🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለው የሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ… https://www.fanamc.com/archives/306727
نمایش همه...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነበር።
نمایش همه...
👍 33 29👏 11💩 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት። አቶ አብዱራህማን ከሪፖርተርነት እስከ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት… https://www.fanamc.com/archives/306724
نمایش همه...
23😢 7👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ቦታ ያለው እንዲሆን በማድረግ ረገድ የድርጅቱ ሰራተኞች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡… https://www.fanamc.com/archives/306721
نمایش همه...
18👏 9👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ  ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል። ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ። ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ 0967770077 ይደውሉ https://wa.me/251967770077?text
نمایش همه...
4😁 4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኬንያ ፕሬዚዳንት ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጡ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለዋል። https://www.fanamc.com/archives/306715
نمایش همه...
1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለዋል። #PMOEthiopia
نمایش همه...
29👏 11👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዲጂታል የወሳኝ ኩነትና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት በ2030… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ የእቅድ ግብዓቶች መካከል አንዱ ዲጂታል የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) አገልግሎቱን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፥ ስርዓቱ በሀገር በቀል ተቋምና በሀገር በቀል ባለሙያዎች በጥራት የለማ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ሰርዓቱ በወረዳ፣ በዞን፣ በከተሞችና በክልሎች… https://www.fanamc.com/archives/306709
نمایش همه...
9👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከጊዜ ወደ ጊዜ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል – አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባለፉት ዓመታት በተሰሩ አካታችና አሳታፊ ስራዎች የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ብልጽግና ፓርቲ እንደ መሪ ፓርቲ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን… https://www.fanamc.com/archives/306707
نمایش همه...
👏 8 5😁 4💩 1