Fana Media Corporation S.C (FMC)
前往频道在 Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
显示更多2025 年数字统计

208 011
订阅者
-7124 小时
-2437 天
-82430 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
የልጅነት ሕልምዎ እና የወጣትነት አላማዎ የተሳካ እንዲሆን የሲንቄ ባንክ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግሎት በመጠቀም የኖሩለትን ራዕይ እውን ያድርጉ።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
❤ 11👍 2💩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በአማራ ክልል 456 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን..
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ456 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንዳሉት÷ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ የተራቆቱ አካባቢዎችን በማልማት ለግብርና ሥራ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ በ2018 በጀት…
https://www.fanamc.com/archives/306750
❤ 12👍 7
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 9👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል!
በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 5❤ 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ኑሮ እና ንግድ እየተካሄደበት የሚገኘውን የሴንቸሪ ቤትዎን ይግዙ
የቀሩን ጥቂት ቤቶች ብቻ ስለሆኑ አሁኑኑ ይደውሉልን!
+251907080808/+251978595959/ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ!
#Century #RealEstate
❤ 8👍 4🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
01:09
视频不可用在 Telegram 中显示
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሐፍት የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ከመነሻው ጀምረው እስከ ቀጣይ አቅጣጫዎች በግልጽ ያመላከቱ ናቸው።
በመጽሐፍቱ የተነሱ ሃሳቦችም ትናንትን መለስ ብለን እንድንፈትሽ፤ የዛሬ እድልን እንድንጠቀምና ለመጪው ትውልድ ወረትን እንድናሸጋግር መንገድ ያሳዩ ናቸው።
ከእነዚህም ሶስቱ መጽሐፍት አሁን ላይ ከሕትመት ባሻገር በMedemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርከው ቀርበዋል።
መተግበሪያዎቹን ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ እንድትጠቀሙም እንጋብዛለን።
ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details...
ለ IOS: https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015
በድህረ ገጽ ለማግኘት፡ https://medemer.et/
AQP9ahCYKK7Gfrz8_Cl8UJPR9_eSrezJPhl21NNidXJC40COzjkc_YnPdNW9aF_nixQ.mp46.28 MB
❤ 12👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
❤ 6👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የሆነ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል አሉ። አቶ አደም ፋራህ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት ከተወሰዱ ወሳኝ እርምጃዎች ውስጥ የኢትዮጵያን አስተሳሳሪ ትርክት በመለየት መቅረጽ ነው። ብሔራዊነት የኢትዮጵያ አስተሳሳሪ…
https://www.fanamc.com/archives/306743
❤ 17👍 13
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢትዮጵያና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር የትብብር ስምምነት ፈረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ትብብር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ልማት ትብብር የሚውል የ 1 ነጥብ 01 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። ትብብሩ ለአምስት ዓመት ለጤና ዘርፍ ዘላቂ ልማት እና የጋራ ኢንቨስትመንት ማጠናከሪያ ትብብር የሚውል ነው። የመግባቢያ ስምምነቱን…
https://www.fanamc.com/archives/306731
❤ 38👏 17👍 11😁 6🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለው የሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306727
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነበር።
👍 33❤ 29👏 11💩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት። አቶ አብዱራህማን ከሪፖርተርነት እስከ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት…
https://www.fanamc.com/archives/306724
❤ 23😢 7👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ቦታ ያለው እንዲሆን በማድረግ ረገድ የድርጅቱ ሰራተኞች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/306721
❤ 18👏 9👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ።
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0967770077 ይደውሉ
https://wa.me/251967770077?text
❤ 4😁 4👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የኬንያ ፕሬዚዳንት ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለዋል።
https://www.fanamc.com/archives/306715
❤ 1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለዋል።
#PMOEthiopia
❤ 29👏 11👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ዲጂታል የወሳኝ ኩነትና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት በ2030…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ የእቅድ ግብዓቶች መካከል አንዱ ዲጂታል የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) አገልግሎቱን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፥ ስርዓቱ በሀገር በቀል ተቋምና በሀገር በቀል ባለሙያዎች በጥራት የለማ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ሰርዓቱ በወረዳ፣ በዞን፣ በከተሞችና በክልሎች…
https://www.fanamc.com/archives/306709
❤ 9👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ከጊዜ ወደ ጊዜ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባለፉት ዓመታት በተሰሩ አካታችና አሳታፊ ስራዎች የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ብልጽግና ፓርቲ እንደ መሪ ፓርቲ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን…
https://www.fanamc.com/archives/306707
👏 8❤ 5😁 4💩 1
