Fana Media Corporation S.C (FMC)
Kanalga Telegram’da o‘tish
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

207 991
Obunachilar
-7124 soatlar
-2437 kunlar
-82430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ውጤታማ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ይደረጋል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ውጤታማ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ይደረጋል አሉ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ማጠቃለያ እና የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ባቀረቡት ማብራሪያ፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ዕቅድን…
https://www.fanamc.com/archives/306759
❤ 16👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በመዲናዋ ዘመናዊ እና ደረጃቸው የጠበቁ መንገዶች ግንባታ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን ያካተቱ ዘመናዊ እና ደረጃቸው የጠበቁ መንገዶች ግንባታ እየተካሄደ ነው። መዲናዋን ከዋና ዋና መንገዶች ጋር በሚያስተሳስሩና ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትን በሚያሳልጡ አምስት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። በምልከታው ከተካተቱት መካከል እያንዳንዳቸው 50 ሜትር ስፋት ያላቸው 14 ነጥብ 73 ኪሎ…
https://www.fanamc.com/archives/306756
❤ 13👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በክልሉ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልማት ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልማት ገብተዋል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮው ምክትል ሃላፊና የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ከበደ እንዳሉት ÷ በክልሉ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማነቃቃት በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/306753
❤ 11👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የልጅነት ሕልምዎ እና የወጣትነት አላማዎ የተሳካ እንዲሆን የሲንቄ ባንክ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግሎት በመጠቀም የኖሩለትን ራዕይ እውን ያድርጉ።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
❤ 11👍 2💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል 456 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን..
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ456 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንዳሉት÷ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ የተራቆቱ አካባቢዎችን በማልማት ለግብርና ሥራ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ በ2018 በጀት…
https://www.fanamc.com/archives/306750
❤ 12👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 9👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል!
በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 5❤ 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ኑሮ እና ንግድ እየተካሄደበት የሚገኘውን የሴንቸሪ ቤትዎን ይግዙ
የቀሩን ጥቂት ቤቶች ብቻ ስለሆኑ አሁኑኑ ይደውሉልን!
+251907080808/+251978595959/ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ!
#Century #RealEstate
❤ 8👍 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
01:09
Video unavailableShow in Telegram
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሐፍት የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ከመነሻው ጀምረው እስከ ቀጣይ አቅጣጫዎች በግልጽ ያመላከቱ ናቸው።
በመጽሐፍቱ የተነሱ ሃሳቦችም ትናንትን መለስ ብለን እንድንፈትሽ፤ የዛሬ እድልን እንድንጠቀምና ለመጪው ትውልድ ወረትን እንድናሸጋግር መንገድ ያሳዩ ናቸው።
ከእነዚህም ሶስቱ መጽሐፍት አሁን ላይ ከሕትመት ባሻገር በMedemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርከው ቀርበዋል።
መተግበሪያዎቹን ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ እንድትጠቀሙም እንጋብዛለን።
ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details...
ለ IOS: https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015
በድህረ ገጽ ለማግኘት፡ https://medemer.et/
AQP9ahCYKK7Gfrz8_Cl8UJPR9_eSrezJPhl21NNidXJC40COzjkc_YnPdNW9aF_nixQ.mp46.28 MB
❤ 12👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
❤ 6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የሆነ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል አሉ። አቶ አደም ፋራህ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት ከተወሰዱ ወሳኝ እርምጃዎች ውስጥ የኢትዮጵያን አስተሳሳሪ ትርክት በመለየት መቅረጽ ነው። ብሔራዊነት የኢትዮጵያ አስተሳሳሪ…
https://www.fanamc.com/archives/306743
❤ 17👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር የትብብር ስምምነት ፈረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ትብብር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ልማት ትብብር የሚውል የ 1 ነጥብ 01 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። ትብብሩ ለአምስት ዓመት ለጤና ዘርፍ ዘላቂ ልማት እና የጋራ ኢንቨስትመንት ማጠናከሪያ ትብብር የሚውል ነው። የመግባቢያ ስምምነቱን…
https://www.fanamc.com/archives/306731
❤ 38👏 17👍 11😁 6🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለው የሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306727
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነበር።
👍 33❤ 29👏 11💩 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት። አቶ አብዱራህማን ከሪፖርተርነት እስከ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት…
https://www.fanamc.com/archives/306724
❤ 23😢 7👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ቦታ ያለው እንዲሆን በማድረግ ረገድ የድርጅቱ ሰራተኞች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/306721
❤ 18👏 9👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ።
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0967770077 ይደውሉ
https://wa.me/251967770077?text
❤ 4😁 4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኬንያ ፕሬዚዳንት ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለዋል።
https://www.fanamc.com/archives/306715
❤ 1
