uz
Feedback
Yenesport

Yenesport

Kanalga Telegram’da o‘tish

The Right place for sport news

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
10 915
Obunachilar
-824 soatlar
-357 kunlar
-12730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:30 | አርሰናል ከ ቼልሲ 10:30 | ፉልሃም ከ ቶተንሀም 04:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧 በእንግሊዝ ካራባው ካፕ 01:30 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሌጋኔስ ከ ቤቲስ 12:15 | ሴቪያ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 02:30 | ኦሳሱና ከ ጌታፌ 02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ሶሴዳድ 05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ 08:30 | ቬንዛ ከ ናፖሊ 11:00 | ቦሎኛ ከ ላዚዮ 11:00 | ሮማ ከ ካግላሪ 02:00 | ፊዮረንትና ከ ጁቬንቱስ 04:45 | አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ቦኩም ከ ፍራንክፈርት 01:30 | ሃይደናይም ከ ሆልስታይን ኪል 01:30 | ስቱትጋርት ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ 11:00 | ሊዮን ከ ሌሃቬር 01:15 | ብረስት ከ ሬምስ 01:15 | ሞንፔሌ ከ ሴንት ኢቴን 01:15 | ስታርስበርግ ከ ቶሉስ 04:45 | ፒኤስጂ ከ ማርሴ
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ ቀጣይ ዙር ሳያልፍ ቀረ የ2026 የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከካሜሩን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 ተሸንፏል። የካሜሩንን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ ታዛኑ አንጌ በ12ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጨዋታው ከካሜሩን የተሻለ እንቅስቃሴ በማሳየት ብልጫ ቢወስድም ያገኛቸውን ዕድሎች ባለመጠቀሙ ለሽንፈት ተዳርጓል ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ በአጠቃላይ 6ለ2 በመሸነፍ ማጣሪያውን ሳያልፍ ቀርቷል። ምንጭ: ኢ.እ.ፌ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
29ነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች                 ⏰ ተጠናቀቀ       ማን ሲቲ 2-2 ብራይተን      ኢፕስዊች 2-4 ኖቲንግሃም     ሳውዝሃፕተን 1-2 ወልቭስ        ኤቨርተን 1-1 ዌስትሃም
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ጎልልልልልል ኤቨርተን ኤቨርተን 1-1 ዌስትሀም
Hammasini ko'rsatish...
ጎልልልልል ኖቲንግሀም ኢፕስዊች 1-4 ኖቲንግሀም
Hammasini ko'rsatish...
ጎል ኢፕስዊችች ኢፕስዊች 1-3 ኖቲንግሃም
Hammasini ko'rsatish...
1
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 || 29ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!                   ⏲ 69'        ኤቨርተን 0-1 ዌስትሀም ⚽️ ሶቼክ 67'       ኢፕስዊች 0-3 ኖቲንግሃም                             ⚽️ ሚሌንኮቪች 35'                             ⚽️ ኤላንጋ 37'                             ⚽️ ኤላንጋ 42'      ማንችስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን ⚽️ ሀላንድ 11' (PEN)   ⚽️ ኢስቱፒናን  21' ⚽️ ማርሙሽ 39'          ⚽️ ኩሳኖቭ 48' OG       ሳውዝሃፕተን 0-2 ወልቭስ                                ⚽️ ላርሰን 19'                                ⚽️ ላርሰን 47'                                                                                    
Hammasini ko'rsatish...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 29ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ! ⏰ 55' ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም ኢፕስዊች 0-3 ኖቲንግሃም ⚽ #ምሊንኮቪች 35' ⚽ #ኤላንጋ 37' 42' ማንችስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን ⚽ #ሃላንድ 11' ⚽ #እስቱፒናን 21' ⚽ #ማርሙሽ 39' ⚽ #ኩሳኖቭ 48' ሳውዝሃምፕተን 0-2 ወልቭስ ⚽ #ላርሰን 19' 47'
Hammasini ko'rsatish...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 || 29ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!                   ⏲ 30'        ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም       ኢፕስዊች 0-0 ኖቲንግሃም      ማንችስተር ሲቲ 1-1 ብራይተን ⚽️ ሀላንድ 11' (PEN) ⚽️ ኢስቱፒናን 21'       ሳውዝሃፕተን 0-1 ወልቭስ
Hammasini ko'rsatish...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 29ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ! ⏰ 15' ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም ኢፕስዊች 0-0 ኖቲንግሃም ማንችስተር ሲቲ 1-0 ብራይተን ⚽ #ሃላንድ 11' ሳውዝሃፕተን 0-0 ወልቭስ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
84 GOALS. 16 ASSISTS.
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ሊቨርፑሎች የዎልቭሱን አማካኝ ጆአዎ ጎሜስን በክረምቱ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመሩ ይገኛሉ። Source: Gazete do Urubu)
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ውጤት
Hammasini ko'rsatish...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 || 29ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!                   ⏲ ተጀመረ        ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም       ኢፕስዊች 0-0 ኖቲንግሃም      ማንችስተር ሲቲ 0-0 ብራይተን
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዶሚኒክ ስዞቦስሎ የሊቨርፑል የየካቲት ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ቨርጂል ቫንዳይክ በሊቨርፑል የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ሚቀበል አይመስልም እና ባየር ሙኒክን በክረምቱ ሊቀላቀል እያሰበ ነው። 🇳🇱🤯 (ምንጭ፡ ፊቻጄስ)
Hammasini ko'rsatish...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
1️⃣ ባርሴሎና - 57 ነጥብ 2️⃣ ሪያል ማድሪድ - 57 ነጥብ 3️⃣ አትሌቲኮ ማድሪድ - 56 ነጥብ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሪዮ ፈርዲናንድ በዘንድሮው የውድድር አመት እስካሁን ድረስ ካሉት ቡድኖች ምርጡን የሻምፒዮንስ ሊግ የፊት ለፊት ሶስት ተጫዋቾችን መረጦል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ሲቲ ባለፈው ክረምት ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ እንዲሄድ በመፍቀዱ ሊቆጭ ይገባልን?
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፖርቹጋል የአውሮፓ ከፍተኛ ውድድሮችን በልጆቹዋ የስኬት ቁጥር ተቆጣጥራዎች።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1