10 914
订阅者
-824 小时
-357 天
-12730 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
10:30 | አርሰናል ከ ቼልሲ
10:30 | ፉልሃም ከ ቶተንሀም
04:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇬🇧 በእንግሊዝ ካራባው ካፕ
01:30 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሌጋኔስ ከ ቤቲስ
12:15 | ሴቪያ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
02:30 | ኦሳሱና ከ ጌታፌ
02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ
08:30 | ቬንዛ ከ ናፖሊ
11:00 | ቦሎኛ ከ ላዚዮ
11:00 | ሮማ ከ ካግላሪ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ጁቬንቱስ
04:45 | አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ቦኩም ከ ፍራንክፈርት
01:30 | ሃይደናይም ከ ሆልስታይን ኪል
01:30 | ስቱትጋርት ከ ባየር ሌቨርኩሰን
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ
11:00 | ሊዮን ከ ሌሃቬር
01:15 | ብረስት ከ ሬምስ
01:15 | ሞንፔሌ ከ ሴንት ኢቴን
01:15 | ስታርስበርግ ከ ቶሉስ
04:45 | ፒኤስጂ ከ ማርሴ
🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ ቀጣይ ዙር ሳያልፍ ቀረ
የ2026 የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከካሜሩን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 ተሸንፏል።
የካሜሩንን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ ታዛኑ አንጌ በ12ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፋለች።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጨዋታው ከካሜሩን የተሻለ እንቅስቃሴ በማሳየት ብልጫ ቢወስድም ያገኛቸውን ዕድሎች ባለመጠቀሙ ለሽንፈት ተዳርጓል ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ በአጠቃላይ 6ለ2 በመሸነፍ ማጣሪያውን ሳያልፍ ቀርቷል።
ምንጭ: ኢ.እ.ፌ
👍 3
29ነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች
⏰ ተጠናቀቀ
ማን ሲቲ 2-2 ብራይተን
ኢፕስዊች 2-4 ኖቲንግሃም
ሳውዝሃፕተን 1-2 ወልቭስ
ኤቨርተን 1-1 ዌስትሃም
👍 2
🏴 || 29ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!
⏲ 69'
ኤቨርተን 0-1 ዌስትሀም
⚽️ ሶቼክ 67'
ኢፕስዊች 0-3 ኖቲንግሃም
⚽️ ሚሌንኮቪች 35'
⚽️ ኤላንጋ 37'
⚽️ ኤላንጋ 42'
ማንችስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን
⚽️ ሀላንድ 11' (PEN) ⚽️ ኢስቱፒናን 21'
⚽️ ማርሙሽ 39' ⚽️ ኩሳኖቭ 48' OG
ሳውዝሃፕተን 0-2 ወልቭስ
⚽️ ላርሰን 19'
⚽️ ላርሰን 47'
🏴 29ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች !
⏰ 55'
ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም
ኢፕስዊች 0-3 ኖቲንግሃም
⚽ #ምሊንኮቪች 35'
⚽ #ኤላንጋ 37' 42'
ማንችስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን
⚽ #ሃላንድ 11' ⚽ #እስቱፒናን 21'
⚽ #ማርሙሽ 39' ⚽ #ኩሳኖቭ 48'
ሳውዝሃምፕተን 0-2 ወልቭስ
⚽ #ላርሰን 19' 47'
🏴 || 29ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!
⏲ 30'
ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም
ኢፕስዊች 0-0 ኖቲንግሃም
ማንችስተር ሲቲ 1-1 ብራይተን
⚽️ ሀላንድ 11' (PEN) ⚽️ ኢስቱፒናን 21'
ሳውዝሃፕተን 0-1 ወልቭስ
🏴 29ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች !
⏰ 15'
ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም
ኢፕስዊች 0-0 ኖቲንግሃም
ማንችስተር ሲቲ 1-0 ብራይተን
⚽ #ሃላንድ 11'
ሳውዝሃፕተን 0-0 ወልቭስ
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨 ሊቨርፑሎች የዎልቭሱን አማካኝ ጆአዎ ጎሜስን በክረምቱ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመሩ ይገኛሉ።
Source: Gazete do Urubu)
🏴 || 29ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!
⏲ ተጀመረ
ኤቨርተን 0-0 ዌስትሀም
ኢፕስዊች 0-0 ኖቲንግሃም
ማንችስተር ሲቲ 0-0 ብራይተን
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨 ቨርጂል ቫንዳይክ በሊቨርፑል የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ሚቀበል አይመስልም እና ባየር ሙኒክን በክረምቱ ሊቀላቀል እያሰበ ነው። 🇳🇱🤯
(ምንጭ፡ ፊቻጄስ)
🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሪዮ ፈርዲናንድ በዘንድሮው የውድድር አመት እስካሁን ድረስ ካሉት ቡድኖች ምርጡን የሻምፒዮንስ ሊግ የፊት ለፊት ሶስት ተጫዋቾችን መረጦል።
👍 2

