2025 سال در اعداد

272 705
مشترکین
+14124 ساعت
+1887 روز
+1 37230 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
41' ሊቨርፑል 1 - 0 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 60👍 7👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
40 '
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
45 ' አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 67👍 4🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
39 '
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
45 ' አል ነስር 1-0 አል አክዱድ
⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Photo unavailableShow in Telegram
27 '
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
35 ' አል ነስር 1-0 አል አክዱድ
⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 69👎 9👍 6🔥 6
18' ሊቨርፑል 0-0 ዎልቭስ
ሊቨርፑል እና ዎልቭስ ዲያጎ ጆታ ህይወቱ ካለፈ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታቸውን እያደረጉ ነው።
በጨዋታው የዲያጎ ጆታ ልጆች አንፊልድ ስታዲየም ተገኝተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 136😢 67👍 19👏 6🥰 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
10'
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 87👎 11👍 5🤬 3
Photo unavailableShow in Telegram
10'
አርሰናል 0 - 0 ብራይተን
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 23🔥 3😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
5 '
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 14👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ
ብራይተን 0 - 0 አርሰናል
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
የመድፈኞቹ የኋላ መስመር ተጨዋች ሪካርዶ ካላፊዮካላፊዮመሪ በሟሟቅ ላይ እያለ ጉዳት አጋጥሞታል።
በምትኩ ሉዊስ ስኬሊ ወደ ሜዳ ገብቷል።
😁 59❤ 31👍 10😢 10👎 8🔥 6👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
“ በዚህ መንገድ ደስታዬን ለመግለጽ ተነጋግረን ነው “ ረያን ሼርኪ
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ረያን ሼርኪ ግብ ካስቆጠርኩ በዛ መልኩ ደስታዬን እንድገልፅ ከሀላንድ ጋር ተነጋግረናል ነበር ሲል ተናግሯል።
“ ፕሪሚየር ሊጉ ገና ረጅም ነው ቀጣዩ ጨዋታ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው ዝግጁ ነን "ሲል ረያን ሼርኪ ገልጿል።
" ይሄ ትልቅ ድል ነው ወደዚህ ስታዲየም ስትመጣ ወደ ጦርነት እንደመሄድ ነው ዛሬ በቡድኑ ኮርቻለሁ ምክንያቱም ጨዋታው አስቸጋሪ ነበር።“ "ረያን ሼርኪ
❤ 149👍 22😁 14🔥 3🤬 2
Repost from TgId: 1571225671
Photo unavailableShow in Telegram
ሴኔጋል ከ ኮንጎ
ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?
🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን።
⚠️ የውድድሩ ህጎች
✔️የዋናው ስፖርትን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።
⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️
በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው።
❤ 14
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ የእግር ኳስ ጥቅል ለፕሪሚየር ሊግ!⚽️
ከቼልሲ እና አስቶን ቪላ ማን ያሸንፍ ይሆን? ለ3 ሰአታት በሚቆይ ልዩ 2.5ጊባ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ በቀጥታ እንከታተል!
#SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether
❤ 23👏 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቤኒን የመጀመሪያ ድሏን አሳክታለች !
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ቤኒን ከቦትስዋና ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችላለች።
ለቤኒን ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ዮሀን ሮቼ ማስቆጠር ችሏል።
ቤኒን በውድድሩ የመጀመሪያ ድሏን አሳክታለች።
በምድቡ የሚገኙት ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ሴኔጋል የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ :- 3 ነጥብ
2️⃣ ሴኔጋል :- 3 ነጥብ
3️⃣ ቤኒን :- 3 ነጥብ
4️⃣ ቦትስዋና :- ምንም ነጥብ
❤ 53👍 8🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነዋል !
ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሬንደርስ እና እና ሼርኪ ሲያስቆጥሩ ለኖቲንግሀም ሁቺንሰን ከመረብ አሳርፏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪ መሆን ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 40 ነጥብ
1️⃣7️⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት :- 18 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኤቨርተን
ሐሙስ - ሰንደርላንድ ከ ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 275👍 68👎 40🔥 17😁 17👏 6🥰 5🤬 3🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
76 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 2 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 165👎 49🔥 18👏 17😁 7🤬 7🤔 5👍 2😢 2🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
76 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 52😢 10
Photo unavailableShow in Telegram
64 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 40👍 15😁 6👎 5🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
47'
ኖቲንግሃም ፎረስት 1- 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሬንደርስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🙏 85❤ 51👎 21🔥 14👏 11😁 11👍 3😢 2
