uz
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
272 693
Obunachilar
+14124 soatlar
+1887 kunlar
+1 37230 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 8:30 ኤሲ ሚላን ከ ሄላስ ቬሮና 9:30 ጋቦን ከ ሞዛምቢክ 11:00 ሰንደርላንድ ከ ሊድስ ዩናይትድ 11:00 ክሪሞኔንሴ ከ ናፖሊ 12:00 ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ሱዳን 1:30 ክሪስታል ፓላስ ከ ቶተንሀም 2:30 አልጄርያ ከ ቡርኪናፋሶ 4:45 አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን 5:00 ኮትዲቯር ከ ካሜሩን @tikvahethsport @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
84👍 2
00:06
Video unavailableShow in Telegram
ጥሩ የሚባል ያገለገለ መኪና ለማግኘት የተለያየ አማራጮችን ማየት ይጠበቅባችኋል። አሁንም መኪና እየፈለጉ ከሆነ ከፍላጓታችሁ ጋር የሚጣጣም አዲስ እና ያገለገሉ መኪኖች ከፎቶ እና ሙሉ መረጃ ጋር አሰባስበን ይዘናል። የሚፈልጉትን መኪና የሚያውቁ ከሆነ ብዙ የመኪና ስብስብ ያለውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ። የሚፈልጉት መኪና ከታች ካለው ማስፈንጠሪያ በስተጀርባ ነው። https://t.me/usedcarsinethiopia
Hammasini ko'rsatish...
0.35 KB
26
Photo unavailableShow in Telegram
ጓደኛዬ ስልክ አላነሳም ብሎኝ እኮ ነው" የሚለው ሰበብ ከአሁን በኋላ አይሰራም! የሰው እጅ ሳንጠብቅ ለተለያዩ ድንገተኛ የሆኑ ክፍያዎቻች አስተማማኝ የሆነውን እርፍ በM-PESA እንጠቀም። አገልግሎቱን በ *733# ወይም በ M-PESA መተግበሪያ ያግኙ። ለማስጀመር ይህን ይጫኑ፥ https://mpesaconsumerappet.page.link/etTA መተግበሪያውን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ https://onelink.to/ewsb22 ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥ https://t.me/MPesaETCustomerCare #MPESAEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
38👎 4🤬 3
Photo unavailableShow in Telegram
ናይጄሪያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች ! በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ናይጄሪያ ከቱኒዚያ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች። የናይጄሪያን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ኦሲሜን ፤ ንዲዲ እና አዴሞላ ሉክማን ማስቆጠር ችለዋል። ለቱኒዝያ ግቦችን ሞንታሳር ታልቢ እና አሊ አብዲ አስቆጥረዋል። ናይጄሪያ ማሸነፏን ተከትሎ አንድ ጨዋታ እየቀረ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ናይጄሪያ :- 6 ነጥብ 2️⃣ ቱኒዚያ :- 3 ነጥብ 3️⃣ ታንዛኒያ :- 1 ነጥብ 4️⃣ ዩጋንዳ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ዩጋንዳ ከ ናይጄሪያ ማክሰኞ - ታንዛኒያ ከ ቱኒዚያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
174👏 13👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
87' ናይጄሪያ 3 - 2 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን     ⚽ ታሊቢ ⚽ ንድዲ ⚽ ሉክማን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
42👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጁቬንቱስ ድል አድርጓል ! ጁቬንቱስ ከፒዛ ጋር ያደረገውን የጣሊያን ሴርያ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ካሉሉ እና ይልዲዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 3️⃣ ጁቬንቱስ :- 32 ነጥብ 1️⃣9️⃣ ፒዛ :- 11 ነጥብ በቀጣይ መርሐግብር ? ቅዳሜ - ጁቬንቱስ ከ ሊቼ ቅዳሜ - ጂኖኣ ከ ፒዛ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
59🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
75 ' ናይጄሪያ 3 - 1 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን ⚽ ንድዲ ⚽ ሉክማን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
28
Photo unavailableShow in Telegram
67 ' ናይጄሪያ 3 - 0 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን ⚽ ንድዲ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
👍 29 19🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ናይጄሪያ 2 - 0 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
39
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ናይጄሪያ 1 - 0 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
29👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
4'5 ናይጄሪያ 1 - 0 ቱኒዚያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
37
Photo unavailableShow in Telegram
“ ቡድኖች ስለ እኛ መጨነቅ ጀምረዋል “ ዋትኪንስ የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተሰላፊ ኦሊ ዋትኪንስ ቡድናቸው ተጋጣሚዎቹን ማስጨነቅ መጀመሩን ገልጿል። በምሽቱ መርሐግብር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ዋትኪንስ “ ቡድኖች ስለ እኛ መጨነቅ እንደጀመሩ ይሰማኛል “ ብሏል። አክሎም “ ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸውን ' ወይኔ ቀጣይ አስቶን ቪላን ነው የምንገጥመው ' ብለው እያሰቡ ነው “ሲል ተደምጧል። ኦሊ ዋትኪንስ አያይዞም አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬን “ የታክቲክ ሊቅ “ ሲል ገልጿቸዋል።
Hammasini ko'rsatish...
😁 409 176👍 42👎 15
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ናይጄሪያ 0 - 0 ቱኒዚያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
12😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ናይጄሪያ 0 - 0 ቱኒዚያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
29
36
Photo unavailableShow in Telegram
#CAN2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዩጋንዳ ከታንዛኒያ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የዩጋንዳን ግብ ኢክፔዙ ሲያስቆጥር ምሱቫ በፍጹም ቅጣት ምት ታንዛኒያን አቻ አድርጓል። ሁለቱ የምስራቅ አፍሪካ ተወካዮች 1️⃣ ነጥብ ተሰብስበው በምድቡ ደረጃ ግርጌ ላይ ተቀምጠዋል። በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ታንዛኒያ ከቱኒዚያ እንዲሁም ዩጋንዳ ከናይጄሪያ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
56👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
አስቶን ቪላ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አስቶንቪላ ከቼልሲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። የአስቶን ቪላን የማሸነፊያ ግቦች ኦሊ ዋትኪንስ 2x ሲያስቆጥር ለቼልሲ ጇ ፔድሮ ከመረብ አሳርፏል። ቼልሲ በውድድር አመቱ አምስተኛ የፕሪሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል። አስቶንቪላ በሁሉም ውድድሮች 1️⃣1️⃣ኛ ተከታታይ ጨዋታውን አሸንፏል። በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶንቪላ ስምንተኛው ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ድሉ ሆኗል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 3️⃣ አስቶን ቪላ :- 39 ነጥብ 5️⃣ ቼልሲ :- 29 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - አርሰናል ከ አስቶንቪላ ማክሰኞ - ቼልሲ ከ በርንማውዝ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
315🔥 48😁 34👍 28🤬 13😱 11
Photo unavailableShow in Telegram
90+2' ቼልሲ 1 - 2 አስቶን ቪላ ⚽ ፔድሮ      ⚽⚽ ዋትኪንስ ዩጋንዳ 1 - 1 ታንዛኒያ ⚽ ኢክፔዙ              ⚽ ምሱቫ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
😁 53 47🔥 13👍 7😱 4😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
80' ቼልሲ 1 - 2 አስቶን ቪላ ⚽ ፔድሮ      ⚽ ዋትኪንስ ዩጋንዳ 0 - 1 ታንዛኒያ               ⚽ ምሱቫ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
100😁 62🔥 15🥰 8😢 6👏 5👍 3🤬 2
Photo unavailableShow in Telegram
ካማራ ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ ! አስቶን ቪላ ከቼልሲ እያደረገ በሚገኘው የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ካማራ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል። ይህንንም ተከትሎ ከማቲ ካሽ በመቀጠል አንድ ጨዋታ የሚቀጣ ሌላኛው የአስቶን ቪላ ተጨዋች ሆኗል። ሁለቱም ተጨዋቾች አስቶን ቪላ የፊታችን ማክሰኞ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጣቸዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
238👎 77😁 38🔥 10😢 10👍 9