en
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Open in Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
272 685
Subscribers
+14124 hours
+1887 days
+1 37230 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
15' ጋቦን 0-0 ሞዛምቢክ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
20
Photo unavailableShow in Telegram
3' ጋቦን 0-0 ሞዛምቢክ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
27
የጨዋታ አሰላለፍ ! 9:30 ጋቦን ከ ሞዛምቢክ
Show all...
54👍 11👏 2🥰 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኪሊያን ምባፔ ሞሮኮን ይወዳታል “ አሽራፍ ሀኪሚ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ አሽራፍ ሀኪሚ የቅርብ ጓደኛው ኪሊያን ምባፔ ሀገሩን ሊመለከት በመምጣቱ ደስተኛ መሆኑን ተናግሯል። አሽራፍ ሀኪሚ “ ኪሊያን ምባፔ ሞሮኮን ይወዳታል ፣ ብዙ ጊዜ ወደዚህ ይመጣል “ ሲል አክሎም “ በቆይታዎቹ ደስተኛ ነው “ ብሏል። ሀኪሚ አያይዞም የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን መሻሻሉን ምባፔ መናገሩን ገልፆ “ የአፍሪካ ዋንጫን ማሸነፍ እንደምንችል ነግሮናል “ በማለት ስለ ቆይታው ገልፆል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Show all...
308👍 43😁 10👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
አይደን ሄቨን ዜግነቱን ሊቀይር ይችላል ? የማንችስተር ዩናይትዱ የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን የሚወክለውን ሀገር የመቀየር ፍላጎት እንደሌለው ተገልጿል። ተጨዋቹ ለቀጣዩ አለም ዋንጫ ዜግነቱን ከእንግሊዝ ወደ ጋና እንደማይቀይር ቢቢሲ ዘግቧል። አይደን ሄቨን በአያቶቹ በኩል የጋና ብሔራዊ ቡድንን መወከል የሚችል ሲሆን የጋና ብሔራዊ ቡድንም ተጫዋቹን በመከታተል ላይ ነው። ይሁን እንጂ አይደን ሄቨን ዋናውን የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን መወከል እንደሚፈልግ ተዘግቧል።
Show all...
😁 158 144👎 30🔥 11👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ላምፓርድ በኮንቬንትሪ ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ይገኛሉ ! እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ በሻምፒዮን ሺፑ ክለብ ኮቬንትሪ ሲቲ ጥሩ የሚባል ጊዜ በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ። የላምፓርዱ ኮቬንትሪ ሲቲ በውድድር አመቱ አጋማሽ 5️⃣0️⃣ ነጥቦችን ሰብስቦ ከ 5️⃣0️⃣ በላይ ግቦችን ያስቆጠረ በታሪክ ሁለተኛው ቡድን ሆኗል፡ ኮቬንትሪ ሲቲ በአመቱ ካደረጋቸው 2️⃣3️⃣ ጨዋታዎች 1️⃣5️⃣ ማሸነፍ ችሏል። ክለቡ የእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፕ ውድድርን በ 5️⃣1️⃣ ነጥቦች በበላይነት እየመራ ይገኛል። ኮቬንትሪ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ሚድልስብሮው በ 8️⃣ ነጥብ ርቆ ሊጉን እየመራ ይገኛል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 220 111👏 35🤩 7🥰 5🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያል ማድሪድ በቫር ስህተት ተጎጂ ነበር ! የስፔን ዳኞች ቴክኒካል ኮሜቴ በላሊጋው መርሐ ግብሮች ላይ ቫር የተወሰኑ ስህተቶች ሰርቶ እንደነበር ገልጿል። ቫር በተመለከታቸው 5️⃣1️⃣ የላሊጋ ጨዋታዎች ውስጥ 1️⃣0️⃣ ስህተቶች ሰርቶ እንደነበር የዳኞች ቴክኒካል ኮሜቴ አስታውቋል። በእነዚህ የቫር ውሳኔዎች ከተጠቀሙ ክለቦች መካከል ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ በቀዳሚነት እንደሚጠቁ ተገልጿል። በሌላ በኩል ሪያል ማድሪድ በቫር ስህተቶች የተጎዳ ክለብ እንደነበር የዳኞች ኮሜቴው ማመኑን ማርካ ዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 253😁 169 84🤬 30👎 18🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
" አፍሪካ ዋንጫ ከባድ ውድድር ነው " ብሪያን ምቤሞ የካሜሮን ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተሰላፊ ብሪያን ምቤሞ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር እንደገመተው ጠንካራ መሆኑን ተናግሯል። “ በውድድሩ በመሳተፌ በጣም ደስተኛ ነኝ  “ ያለው ምቤሞ “ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው። በጣም ከባድ ውድድር እንደሆነ በማየው ነገር አውቅ ነበር “ ብሏል። “ ከጋቦን ጋር ያደረግነው ጨዋታ ሁሉንም አረጋግጦልኛል ፣ ከምርጥ ቡድን ጋር ትልቅ ጨዋታ ነበር ያደረግነው “ ሲል ምቤሞ ተናግሯል። በውድድሩ ጠንካራ ቡድኖች መኖራቸውን የገለፀው ተጨዋቹ “ የዛሬው የኮትዲቫር ጨዋታም ከባድ ይሆናል “ ሲል ገልጿል። “ ያለንበት ምድብም ጠንካራ ነው ፤ ትልቅ ጨዋታ ይሆናል ሁሉም ሰው ይህንን ያውቃል “ ምቤሞ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
🔥 152 100😁 16👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል በሜዳው ጠንካራ ቡድን ነው “ ኡናይ ኤምሬ የመድፈኞቹ የቀድሞ አሰልጣኝ እና ቀጣይ ተጋጣሚ የሆኑት አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ “ ልዩ ጨዋታ ይሆናል “ በማለት ስለ ቀጣይ መርሐ ግብራቸው አስቀድመው ተናግረዋል። ስለ ጨዋታው “ አርሰናል በሜዳቸው ጠንካሮች ናቸው “ ሲሉ ጨዋታው የተለየ እንደሚሆን ጠቁመዋል። አሰልጣኙ በአርሰናል ጨዋታ የአጫዋወት እቅዳቸውን እንደማይቀይሩ ሲገልፁ “ ትልቅ ፈተና ይገጥመናል “ ብለዋል። ተጠባቂው የሁለቱ ቡድኖች የሊጉ መርሐ ግብር ማክሰኞ ከምሽቱ 5:15 ሲል መደረጉን ይጀምራል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Show all...
254😁 64👍 25👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 8:30 ኤሲ ሚላን ከ ሄላስ ቬሮና 9:30 ጋቦን ከ ሞዛምቢክ 11:00 ሰንደርላንድ ከ ሊድስ ዩናይትድ 11:00 ክሪሞኔንሴ ከ ናፖሊ 12:00 ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ሱዳን 1:30 ክሪስታል ፓላስ ከ ቶተንሀም 2:30 አልጄርያ ከ ቡርኪናፋሶ 4:45 አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን 5:00 ኮትዲቯር ከ ካሜሩን @tikvahethsport @kidusyoftahe
Show all...
86👍 3
00:06
Video unavailableShow in Telegram
ጥሩ የሚባል ያገለገለ መኪና ለማግኘት የተለያየ አማራጮችን ማየት ይጠበቅባችኋል። አሁንም መኪና እየፈለጉ ከሆነ ከፍላጓታችሁ ጋር የሚጣጣም አዲስ እና ያገለገሉ መኪኖች ከፎቶ እና ሙሉ መረጃ ጋር አሰባስበን ይዘናል። የሚፈልጉትን መኪና የሚያውቁ ከሆነ ብዙ የመኪና ስብስብ ያለውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ። የሚፈልጉት መኪና ከታች ካለው ማስፈንጠሪያ በስተጀርባ ነው። https://t.me/usedcarsinethiopia
Show all...
0.35 KB
26
Photo unavailableShow in Telegram
ጓደኛዬ ስልክ አላነሳም ብሎኝ እኮ ነው" የሚለው ሰበብ ከአሁን በኋላ አይሰራም! የሰው እጅ ሳንጠብቅ ለተለያዩ ድንገተኛ የሆኑ ክፍያዎቻች አስተማማኝ የሆነውን እርፍ በM-PESA እንጠቀም። አገልግሎቱን በ *733# ወይም በ M-PESA መተግበሪያ ያግኙ። ለማስጀመር ይህን ይጫኑ፥ https://mpesaconsumerappet.page.link/etTA መተግበሪያውን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ https://onelink.to/ewsb22 ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፥ https://t.me/MPesaETCustomerCare #MPESAEthiopia
Show all...
38👎 4🤬 3
Photo unavailableShow in Telegram
ናይጄሪያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች ! በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ናይጄሪያ ከቱኒዚያ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች። የናይጄሪያን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ኦሲሜን ፤ ንዲዲ እና አዴሞላ ሉክማን ማስቆጠር ችለዋል። ለቱኒዝያ ግቦችን ሞንታሳር ታልቢ እና አሊ አብዲ አስቆጥረዋል። ናይጄሪያ ማሸነፏን ተከትሎ አንድ ጨዋታ እየቀረ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ናይጄሪያ :- 6 ነጥብ 2️⃣ ቱኒዚያ :- 3 ነጥብ 3️⃣ ታንዛኒያ :- 1 ነጥብ 4️⃣ ዩጋንዳ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ዩጋንዳ ከ ናይጄሪያ ማክሰኞ - ታንዛኒያ ከ ቱኒዚያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
176👏 13👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
87' ናይጄሪያ 3 - 2 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን     ⚽ ታሊቢ ⚽ ንድዲ ⚽ ሉክማን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
43👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጁቬንቱስ ድል አድርጓል ! ጁቬንቱስ ከፒዛ ጋር ያደረገውን የጣሊያን ሴርያ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ካሉሉ እና ይልዲዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 3️⃣ ጁቬንቱስ :- 32 ነጥብ 1️⃣9️⃣ ፒዛ :- 11 ነጥብ በቀጣይ መርሐግብር ? ቅዳሜ - ጁቬንቱስ ከ ሊቼ ቅዳሜ - ጂኖኣ ከ ፒዛ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
59🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
75 ' ናይጄሪያ 3 - 1 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን ⚽ ንድዲ ⚽ ሉክማን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
29
Photo unavailableShow in Telegram
67 ' ናይጄሪያ 3 - 0 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን ⚽ ንድዲ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 29 19🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ናይጄሪያ 2 - 0 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
40
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ናይጄሪያ 1 - 0 ቱኒዚያ ⚽ ኦሲሜን @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
29👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
4'5 ናይጄሪያ 1 - 0 ቱኒዚያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
37