ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 707
订阅者
+14124 小时
+1887
+1 37230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
69' ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1 - 1 ሴኔጋል ⚽ ባካምቡ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
41👍 6
照片不可用在 Telegram 中显示
“ የጨመርኩትን ክብደት አጣሁት “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የዛሬው መርሐግብር አስጨናቂ እንደነበር ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል። “ ለበዓል ጨምሮ የነበረው ክብደቴ በዛሬው ጨዋታ ሙሉ ጠፍቷል “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። የኖቲንግሀም አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ በበኩላቸው “ ለሽንፈታችን የጨዋታው ዳኛ ዋናውን ሚና ተጫውቷል “ሲሉ በዳኝነቱ መበሳጨታቸውን ገልጸዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
😁 228 66👍 12
照片不可用在 Telegram 中显示
63' አርሰናል 2- 1 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ⚽ ሩተር ( በራስ ላይ ) ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች     ⚽ ቡኖ ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
61😁 20🤬 6👎 4🥰 1🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
62' ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1 - 0 ሴኔጋል ⚽ ባካምቡ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
16😢 3👍 2👌 2
照片不可用在 Telegram 中显示
50' አርሰናል 2- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች     ⚽ ቡኖ ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
124👎 13🔥 6🥰 4👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
50' አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
41😁 4
እረፍት አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል 45 ' አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
135👍 12👏 11👌 5
照片不可用在 Telegram 中显示
42' ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
126😱 15🔥 9👎 5👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
41' ሊቨርፑል 1 - 0 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
61👍 7👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
40 ' አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ    ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል 45 ' አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
68👍 4🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
39 ' አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ    ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል 45 ' አል ነስር 1-0 አል አክዱድ ⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
27 ' አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ    ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል 35 ' አል ነስር 1-0 አል አክዱድ ⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
70👎 9👍 6🔥 6
18' ሊቨርፑል 0-0 ዎልቭስ ሊቨርፑል እና ዎልቭስ ዲያጎ ጆታ ህይወቱ ካለፈ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታቸውን እያደረጉ ነው። በጨዋታው የዲያጎ ጆታ ልጆች አንፊልድ ስታዲየም ተገኝተዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
140😢 70👍 19👏 6🥰 1😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
10' አርሰናል 1- 0 ብራይተን ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ    ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
87👎 11👍 5🤬 3
照片不可用在 Telegram 中显示
10' አርሰናል 0 - 0 ብራይተን ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ    ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
23🔥 3😁 3
照片不可用在 Telegram 中显示
5 ' ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
14👍 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጀመረ ብራይተን 0 - 0 አርሰናል ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ የመድፈኞቹ የኋላ መስመር ተጨዋች ሪካርዶ ካላፊዮካላፊዮመሪ በሟሟቅ ላይ እያለ ጉዳት አጋጥሞታል። በምትኩ ሉዊስ ስኬሊ ወደ ሜዳ ገብቷል።
显示全部...
😁 59 33😢 11👍 10👎 8🔥 6👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
“ በዚህ መንገድ ደስታዬን ለመግለጽ ተነጋግረን ነው “ ረያን ሼርኪ የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ረያን ሼርኪ ግብ ካስቆጠርኩ በዛ መልኩ ደስታዬን እንድገልፅ ከሀላንድ ጋር ተነጋግረናል ነበር ሲል ተናግሯል። “ ፕሪሚየር ሊጉ ገና ረጅም ነው ቀጣዩ ጨዋታ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው ዝግጁ ነን "ሲል ረያን ሼርኪ ገልጿል። " ይሄ ትልቅ ድል ነው ወደዚህ ስታዲየም ስትመጣ ወደ ጦርነት እንደመሄድ ነው ዛሬ በቡድኑ ኮርቻለሁ ምክንያቱም ጨዋታው አስቸጋሪ ነበር።“ "ረያን ሼርኪ
显示全部...
158👍 23😁 15🔥 4🤬 2
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:00 ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከ ሴኔጋል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
26👍 4
Repost from TgId: 1571225671
照片不可用在 Telegram 中显示
ሴኔጋል ከ ኮንጎ ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ? 🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን። ⚠️ የውድድሩ ህጎች ✔️የዋናው ስፖርትን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ። ✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ። ✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ። ✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም። ⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️ በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው
显示全部...
14