2025 год в цифрах

272 640
Подписчики
-5524 часа
+107 дней
+1 35830 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት ካሜሮን 1 - 0 ጋቦን
⚽ ኢዮንግ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 15👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
35 ' ካሜሮን 1 - 0 ጋቦን
⚽ ኢዮንግ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 12👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
15 ' ካሜሮን 1 - 0 ጋቦን
⚽ ኢዮንግ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 13❤ 7👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
8 ' ካሜሮን 1 - 0 ጋቦን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 19❤ 9👎 2😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
2 ' ካሜሮን 0 - 0 ጋቦን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 21❤ 10👎 2🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኮትዲቯር ውድድሯን በድል ጀምራለች !
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ ኮትዲቯር ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የኮትዲቫርን የማሸነፊያ ግብ አማድ ዲያሎ ማስቆጠር ችሏል።
በቀጣይ መርሐግብር እሁድ
- ኮትዲቯር ከ ካሜሮን እንዲሁም
- ሞዛምቢክ ከጋቦን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
👍 118❤ 68🥰 3👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
80 ' ኮትዲቯር 1 - 0 ሞዛምቢክ
⚽ አማድ ዲያሎ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 34❤ 22🔥 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
65 ' ኮትዲቯር 1 - 0 ሞዛምቢክ
⚽ አማድ ዲያሎ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 126👍 11
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኮትዲቯር 1 - 0 ሞዛምቢክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት
ኮትዲቯር 0 - 0 ሞዛምቢክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 26
Фото недоступноПоказать в Telegram
39 '
ኮትዲቯር 0 - 0 ሞዛምቢክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 28
Фото недоступноПоказать в Telegram
16 '
ኮትዲቯር 0 - 0 ሞዛምቢክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 34
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ ውድድሩን በድል መጀመራችን አስደሳች ነው “ ማህሬዝ
የአልጄሪያ የፊት መስመር ተሰላፊ ሪያል ማህሬዝ ቡድኑ ውድድሩን በድል መጀመሩ አስደሳች መሆኑን ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ማህሬዝ “ በድል መጀመራችን ምርጥ ነው “ ብሏል።
አክሎም “ በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ይቀራሉ አቋማችንን ማሳደግ አለብን “ ሲል ሪያድ ማህሬዝ ተናግሯል።
❤ 114👍 24👏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርጓል !
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግቦች እዮብ አለማየሁ እና ሄኖክ አርፊጮ ሲያስቆጥሩ ለወላይታ ድቻ መልካሙ ቦጋለ ከመረብ አሳርፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 13 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ወላይታ ድቻ :- 10 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ማክሰኞ - ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 57👍 15😁 5👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አልጄሪያ ውድድሯን በድል ጀምራለች !
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ አልጄሪያ ከሱዳን ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የአልጄሪያን የማሸነፊያ ግቦች ሪያድ ማህሬዝ 2x እና ማዛ ማስቆጠር ችለዋል።
አልጄሪያ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር 1️⃣0️⃣0️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር የቻለች ሰባተኛ ሀገር መሆን ችላለች።
ሪያድ ማህሬዝ በአፍሪካ ዋንጫው 7️⃣ ጎሉን በማስቆጠር የውድድሩ የአልጄሪያ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
የሁለቱን ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ከ 16,115 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል።
በቀጣይ ጨዋታ አልጄሪያ ከቡርኪናፋሶ እንዲሁም ሱዳን ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ ጋር ይጫወታሉ።
❤ 105👍 11👏 2👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
85 '
አልጄሪያ 3- 0 ሱዳን
⚽⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 26❤ 22👍 10👏 3😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
75 '
አልጄሪያ 2 - 0 ሱዳን
⚽⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 40👍 6
