ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 645
订阅者
-5524 小时
+107
+1 35830
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
2 ' ካሜሮን 0 - 0 ጋቦን @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
👍 21 10👎 2🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ኮትዲቯር ውድድሯን በድል ጀምራለች ! በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ ኮትዲቯር ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። የኮትዲቫርን የማሸነፊያ ግብ አማድ ዲያሎ ማስቆጠር ችሏል። በቀጣይ መርሐግብር እሁድ - ኮትዲቯር ከ ካሜሮን እንዲሁም - ሞዛምቢክ ከጋቦን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
显示全部...
👍 118 68🥰 3👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
80 ' ኮትዲቯር 1 - 0 ሞዛምቢክ ⚽ አማድ ዲያሎ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
👍 34 22🔥 8
照片不可用在 Telegram 中显示
65 ' ኮትዲቯር 1 - 0 ሞዛምቢክ ⚽ አማድ ዲያሎ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
126👍 11
የጨዋታ አሰላለፍ ! 5:00 ካሜሮን ከ ጋቦን @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
31👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ኮትዲቯር 1 - 0 ሞዛምቢክ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
star reaction 1 129😁 6
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ኮትዲቯር 0 - 0 ሞዛምቢክ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
26
照片不可用在 Telegram 中显示
39 ' ኮትዲቯር 0 - 0 ሞዛምቢክ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
28
照片不可用在 Telegram 中显示
16 ' ኮትዲቯር 0 - 0 ሞዛምቢክ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
34
照片不可用在 Telegram 中显示
3 ' ኮትዲቯር 0-0 ሞዛምቢክ
显示全部...
29
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ውድድሩን በድል መጀመራችን አስደሳች ነው “ ማህሬዝ የአልጄሪያ የፊት መስመር ተሰላፊ ሪያል ማህሬዝ ቡድኑ ውድድሩን በድል መጀመሩ አስደሳች መሆኑን ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል። ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ማህሬዝ “ በድል መጀመራችን ምርጥ ነው “ ብሏል። አክሎም “ በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ይቀራሉ አቋማችንን ማሳደግ አለብን “ ሲል ሪያድ ማህሬዝ ተናግሯል።
显示全部...
114👍 24👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርጓል ! በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግቦች እዮብ አለማየሁ እና ሄኖክ አርፊጮ ሲያስቆጥሩ ለወላይታ ድቻ መልካሙ ቦጋለ ከመረብ አሳርፏል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣1️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 13 ነጥብ 1️⃣6️⃣ ወላይታ ድቻ :- 10 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ ማክሰኞ - ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
57👍 15😁 5👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
አልጄሪያ ውድድሯን በድል ጀምራለች ! በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ አልጄሪያ ከሱዳን ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። የአልጄሪያን የማሸነፊያ ግቦች ሪያድ ማህሬዝ 2x እና ማዛ ማስቆጠር ችለዋል። አልጄሪያ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር 1️⃣0️⃣0️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር የቻለች ሰባተኛ ሀገር መሆን ችላለች። ሪያድ ማህሬዝ በአፍሪካ ዋንጫው 7️⃣ ጎሉን በማስቆጠር የውድድሩ የአልጄሪያ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል። የሁለቱን ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ከ 16,115 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል። በቀጣይ ጨዋታ አልጄሪያ ከቡርኪናፋሶ እንዲሁም ሱዳን ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ ጋር ይጫወታሉ።
显示全部...
105👍 11👏 2👎 1
33🔥 6👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
85 ' አልጄሪያ 3- 0 ሱዳን ⚽⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
😁 26 22👍 10👏 3😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
75 ' አልጄሪያ 2 - 0 ሱዳን ⚽⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
40👍 6
照片不可用在 Telegram 中显示
50 ' አልጄሪያ 2 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
🔥 41 24👍 3🥰 3
照片不可用在 Telegram 中显示
50 ' አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
31
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
42👏 1
34 ' አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ - ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን የአልጄሪያ እና ሱዳንን ጨዋታ ስታዲየም ተገኝቶ በመከታተል ላይ ነው። - የአሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ልጅ ሉካ ዚዳን በጨዋታው አልጄሪያን በግብ ጠባቂነት ወክሏል። - ግብ ጠባቂው ከፈረንሳይ ይልቅ የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ለመወከል መርጦ እየተጫወተ ይገኛል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
235👍 32🥰 5🔥 3👎 2👏 1😁 1