ch
Feedback
Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
181 584
订阅者
-16824 小时
-8307
-3 56030
帖子存档
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ማሳሰቢያ፡- 1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ 2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶችይሆናል፡፡ 3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 4. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብርየተከፈለባቸውመሆንይኖርባቸዋል። 5. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ። 6. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል። 7. የምዝገባ አድራሻ፡-https://forms.gle/taEBAGGpbo1G9bGW9 የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን 📆Deadline : December 28, 2025 Join Channel/ቻናሉን ይቀላቀሉ ! Website: https://abayjobs.com Telegram: https://t.me/vacancy3
显示全部...

የስራ ማድታወቂያ
显示全部...
የፈተና ጥሪ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ማቺንግ ፈንድ ሥራ ቅጥር | አማራ ክልል ጤና ቢሮ በኩል ወጭ መጋራት የአዲስ ምሩቃን የጤና ባለሙያዎች ቅጥርን ይመለከታል፤ የአብክመ ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስተር ጋር ባደረገው የውል ስምምነት በኩል ወጭ መጋራት አዲስ የተመረቁ የጤና ባለሙያዎችን ለመቅጠር ስምምነት ማድረጋችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የጤና ሙያተኞችን የደመወዝና ጡረታ > በ2018 በጀት ዓመት 100% የደመወዝና የጡረታ በቢሮ የሚሸፈን ➢ በ2019 በጀት ዓመት 75% በቢሮ 25% በወረዳ የሚሸፈን ➢ በ2020 በጀት ዓመት 50% በበ.ሮ 50% በወረዳ የሚሸፈን > በ2021 በጀት ዓመት 100% በወረዳ የሚሸፈን መሆኑን አውቃችሁ መቅጠር የምትፈልጉትን የጤና ባለሙያ ብዛት እስከ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ዝግጅትና በትምህርት ደረጃ በዝርዝር እንድታሳውቁን እያሳሰብን ለበለጠ መረጃ ከጤና ሚኒስተር የተላከውን የመዋዋያ ሰነድ አያይዘን ልከናል፡፡
显示全部...
🏏 Remote Job Opportunity for Professional Researchers Position: Researcher/ Student support ✅ Company: Research Support Team Job Type: Remote Description: We want professional researchers capable of supporting graduates on researches on PhD and MA level, and who could be able to submit the projects on time. ✅Requirements: The candidates: 🏏PhD and 5 or more work or Msc Degree and 10+ work in Any field from Ethiopian or foreign universities with Excellent result in Research 🏏 Grade 3.6 or more in Course work ! 🏏 Punctual, summit tasks on the required time ! 🏏 Who could submit the projects on time ! 🏏 Who can handle multiple tasks at a time ! 🏏 Who is kind enough to support graduates! 🏏 Who is obedient and dedicated on delivering the given tasks ! 🏏 Who has enough time to support students ✅ Deadline: December 20, 2025 ✅Data softwares: Capable of 2 or more of the following data softwares:  Python (TensorFlow, PyTorch, Keras, Scikit-learn) SPSS, STATA, R, E Views, Arc GIS, Phyton, LIMS, LHR and Other Programimg and data analysis softwares. Expected: Must have supported 10+ graduated on 10+ researches Salary: With our Payment range after the trial job To Apply: Contact @Tresearcher
显示全部...