en
Feedback
Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

Open in Telegram

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
181 584
Subscribers
-16824 hours
-8307 days
-3 56030 days
Posts Archive
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ማሳሰቢያ፡- 1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ 2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶችይሆናል፡፡ 3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 4. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብርየተከፈለባቸውመሆንይኖርባቸዋል። 5. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ። 6. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል። 7. የምዝገባ አድራሻ፡-https://forms.gle/taEBAGGpbo1G9bGW9 የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን 📆Deadline : December 28, 2025 Join Channel/ቻናሉን ይቀላቀሉ ! Website: https://abayjobs.com Telegram: https://t.me/vacancy3
Show all...

የስራ ማድታወቂያ
Show all...
የፈተና ጥሪ
Show all...