Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)
Открыть в Telegram
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot
Больше2025 год в цифрах

181 584
Подписчики
-16824 часа
-8307 дней
-3 56030 день
Архив постов
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶችይሆናል፡፡
3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብርየተከፈለባቸውመሆንይኖርባቸዋል።
5. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
6. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
7. የምዝገባ አድራሻ፡-https://forms.gle/taEBAGGpbo1G9bGW9
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
📆Deadline : December 28, 2025
Join Channel/ቻናሉን ይቀላቀሉ !
Website: https://abayjobs.com
Telegram: https://t.me/vacancy3

Фото недоступноПоказать в Telegram
ማቺንግ ፈንድ ሥራ ቅጥር | አማራ ክልል ጤና ቢሮ
በኩል ወጭ መጋራት የአዲስ ምሩቃን የጤና ባለሙያዎች ቅጥርን ይመለከታል፤ የአብክመ ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስተር ጋር ባደረገው የውል ስምምነት በኩል ወጭ መጋራት አዲስ የተመረቁ የጤና ባለሙያዎችን ለመቅጠር ስምምነት ማድረጋችን ይታወቃል፡፡
ስለሆነም የጤና ሙያተኞችን የደመወዝና ጡረታ
> በ2018 በጀት ዓመት 100% የደመወዝና የጡረታ በቢሮ የሚሸፈን
➢ በ2019 በጀት ዓመት 75% በቢሮ 25% በወረዳ የሚሸፈን
➢ በ2020 በጀት ዓመት 50% በበ.ሮ 50% በወረዳ የሚሸፈን
> በ2021 በጀት ዓመት 100% በወረዳ የሚሸፈን መሆኑን አውቃችሁ መቅጠር የምትፈልጉትን የጤና ባለሙያ ብዛት እስከ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ዝግጅትና በትምህርት ደረጃ በዝርዝር እንድታሳውቁን እያሳሰብን ለበለጠ መረጃ ከጤና ሚኒስተር የተላከውን የመዋዋያ ሰነድ አያይዘን ልከናል፡፡