Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)
Відкрити в Telegram
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot
Показати більше2025 рік у цифрах

181 584
Підписники
-16824 години
-8307 днів
-3 56030 день
Архів дописів
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶችይሆናል፡፡
3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብርየተከፈለባቸውመሆንይኖርባቸዋል።
5. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
6. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
7. የምዝገባ አድራሻ፡-https://forms.gle/taEBAGGpbo1G9bGW9
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
📆Deadline : December 28, 2025
Join Channel/ቻናሉን ይቀላቀሉ !
Website: https://abayjobs.com
Telegram: https://t.me/vacancy3